የዐብይና ቢን ዛይድ ፍላጎት ተገጣጥሞ ቀጣናውን አተረማመሰው? ከደራሲና ፖለቲካ ተንታኝ ዩሱፍ ያሲን ጋር የተደረገ ቆይታ @Asham TV @አሻም ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • የዐብይና ቢን ዛይድ ፍላጎት ተገጣጥሞ ቀጣናውን አተረማመሰው? ከደራሲና ፖለቲካ ተንታኝ ዩሱፍ ያሲን ጋር የተደረገ ቆይታ @Asham TV @አሻም ቲቪ
    ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
    አሻም ለኢትዮጵያችን!!

ความคิดเห็น • 7

  • @ሃሙድሰይድ
    @ሃሙድሰይድ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረቦቹን በማመስ የምትታወቀው ሃገረ ኢሜሬት ኢትዮጵያ ጋር እንደዚህ የጋለ ፍቅር ውስጥ መግባቷ መልካም አይደለም.

  • @tewogcptewogcp4528
    @tewogcptewogcp4528 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Respect to Ato Yasin! It’s sad that such brilliant minds are pushed aside as they are not member of the teregna zerafi and killers aka pp Oromo

  • @panial6147
    @panial6147 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርትራ በግልፅ ጥፍኣቱ ተናግራ ለች 3 ጌዜ ክህደት ፈፅመዋል ኣቢይ። የኢትዮጵያ መሪወት በምን ይታመናል ሀይለ ሥላሠ መንግስቱ መለስ ኣቢይ ሁሉም ይወሻሉ የኤርትራ መሬት እንጂ ህዝቡ ኣያስፈልጋቸዉም በግብር ታተዋል 😂😂😂😂😂

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋዜጠኝነት እንዲህ ከሆነ ባይበላስ ? በናንተ ቤት የህዝቡን አይምሮ በማጠብ ተልእኮ ላይ ናችሁ።የሙቀጫ ልጅ !!! Week in week out conspiring against Ethiopia; even devil doesnt have such consistency for its work🤮
    The funny part is: ይሄ ሼባ አይምሮው የሆነ ዘመን ላይ ቆሞ የቀረ ነው፡ ልክ እንደ ኢሳያስ አፈወርቂ። ያላሰባችሁት ነገር በመሆኑ መያዣ መጨበጫ አጣችሁ አይደል?
    ጊዜ ሁሉንም ነገር ያሳያል፡ እንጠብቅ።

    • @Terryf4l
      @Terryf4l 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      I like the idea of Corridor! The low IQ prime minister thinks port corridor is like Arat kilo corridor!! His navy is a dream! We shal see if UAE will save him from his idiot adventure!!

  • @Terryf4l
    @Terryf4l 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Great Respect to Mr Ysuf Y. The problem is the socalled ethiopian elites are opportunist....not better than illitreates. Second, the population is backward! It wants to live without complaning!