‹‹ እነ ደብረጽዮን ከሥልጣን ሊፈነቅሉኝ ነው ›› - ጌታቸው ረዳ | ግብጽና ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ሴራ እየጠነሰሱ? @Asham TV @አሻም ቲቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024
  • ‹‹ እነ ደብረጽዮን ከሥልጣን ሊፈነቅሉኝ ነው ›› - ጌታቸው ረዳ | ግብጽና ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ሴራ እየጠነሰሱ? @Asham TV @አሻም ቲቪ
    ሀገር አቀፍ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዲዮችን በትኩሱ ለተመልካች በማድረስ አሻም ቴሌቪዥን ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝታልች፡፡ አሻም ሰባት እንዲሁም አሻም ምሽት ዜና የሕዝብ ድምጽ በመሆን ያልተሰሙ ማህበራዊ, ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮችን ሚዛናዊ በሆነ አቀራረብ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ቀን 7 ሰዓት በተጨማሪም ምሽት ከ1፡30 ጀምሮ ይቀርባል፡፡ በዜና ሰዓታችን የእለቱን የቢዝነስ ገበያ መረጃ እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች በየተራ ይቀርባሉ፤
    አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡
    አሻም ለኢትዮጵያችን!!

ความคิดเห็น • 6

  • @abrahamojegalitarianism6850
    @abrahamojegalitarianism6850 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ hello 👋

  • @davesimon9908
    @davesimon9908 2 หลายเดือนก่อน

    ነጋ ጠባ, ኤርትራ ኤርትራ የሚለው.. የብልፅግና ደጋፊና ሕዉሃትቶቹ ብቻ ናቸው
    የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝብ ግን አሁንም ሰላምና ፍቅር ላይ ናቸው

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 2 หลายเดือนก่อน

    👎👎👎👎

  • @medhanyehaile5072
    @medhanyehaile5072 2 หลายเดือนก่อน

    30 abet bin maletish new Fake News keep it up kkkkkkk

  • @giorgiozanca4422
    @giorgiozanca4422 2 หลายเดือนก่อน

    ኢሳያስ ስማ እኔ ለአንተ ማስጠንቀቂያ አለኝ ።1ኛ ጊዜህ አብቅቶዋል ። 2ኛ አንተ ከሻዕቢያ ጫካ ተወጊነት ወደ መንግሰት መጣህ መንግሥት ላይ ከመጣህ ጊዜ ጀምሮ -ከመለስ ጋር ማለት ከሕውኃት ጋር ልትስማማም አልቻልክም። የአማራውን ማሕበረሰብ እንዳሻችሁ ታሪኩንና ስሙን-ባህሉን በሕውኃት በኩል ለ40ዓመታት ስታጠለሹ ሕዝብን ቂምና ጥላቻን ስትሞላ ቆየህ አሁን በእስተ እርጅናህ ይሔን ኢትዮጵያ ጠል የሆነን የአማርኛው ን - ቋንቋ እያወቅህ ለመናገር አለመፈለግህ። ምን ያህል ሕዝቡን ኢትዮጵያኖችን -መላውን አገር በጥላቻና በንቀት ተሞልተህ ለኤርትራውያን ሕዝብ ታገልን እንደ ሲንጋፖር እናደርጋታለን አልክ እንኩዋን ሳንጋፖር ልታደርጋት- ጭራሹን ወደ አውሮፓ ከሚፈልሱት የአፍሪካን ስደተኞች በ2017-2018 ከፍተኛውን ቁጥር የያዘው የናጄሪያዊያን ስደተኞችና -የኤርትራ ስደተኞች ነበሩ 150ስደተኞች መርከቡዋ ሰጥማ ሞቱ በላሜዱዛ በጣለያን ትንሽ ደሴት ናት። አናም ልብ ልትገዛም አልቻልክም። በ72 ዓመትህ ግንዛቤ ልትይዝ አልቻልክም። እናም ይሔን የተንኮል -የሴራውን ፖለቲካን ትተህ ሰላም ለኤርትራውያን -ሰላም ለኢትዮጵያውያን በምስቅ አፍሪካን ቀንድ ሰላም ስጠው። እምቢ ካልክ ግን አንተም ግብፅም ሱማሌም ጂቢቲም አንዳንዶቹ የመካከለኛው የምስራቅ አገሮችን አረቦችንም ወደ ውድመት ለአንዴና ለመጨረሻው አንደሚሆን ላሳስብህ እወዳለሁ።

    • @giorgiozanca4422
      @giorgiozanca4422 2 หลายเดือนก่อน

      በትንቢት መፀጽሐፉ ተፅፎዋል አሁን ስለሚሆነው ጦርነት-እግዚአብሔር እራሱ በእሳት መቅሰፈት ይመታቸዋል ።