ባለቤትህ ከማገጠችብህ ይህንን አድርግ - ባልሽ ከማገጠብሽ ይህንን አድርጊ | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 54

  • @Keabe-q8z
    @Keabe-q8z 13 วันที่ผ่านมา +30

    ይኸው በ20 አመቴ የገባሁበት ትዳር ዛሬ 42 አመቴ የ4ቆነጃጅት እናት ነኝ ፍቅር ሰላም ካለ ሌላው ትርፍ ነው ሰፊ ፍላጎት አያስፈልግም እንደ አቅም እንደቤት ከተኖረ ቀላል ነው እንጀራ በወርቅ አይበላ ገንዘብ ቢቆለል አይበላም

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 13 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yeshyemarr8303
      @yeshyemarr8303 13 วันที่ผ่านมา

      ሳህ. ደምሩኝ በቅንነት

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 วันที่ผ่านมา

      ዋናው ታዲያ ይኸው ነው የሚፈለገው! ፍቅርና ሰላምን ምንም ያህል ገንዘብ አይገዛውም እኮ?

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 วันที่ผ่านมา

      ተደበቀም አልተደበቀም ቃልኪዳን የተሰበረ ቀን ትዳሩ ፈርሷል።

  • @ልጅናሆምዩቱቤ
    @ልጅናሆምዩቱቤ 12 วันที่ผ่านมา +2

    ጊዜህን ሰዉተህ በነፃ ስላስተማርክን እናመሰግናለን 🙏

  • @EtenGetenet
    @EtenGetenet 11 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ምርጥ ሠዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 12 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሄር ይጠብቀን ከክፉ ነገር።ኢትዮጵያ በኤችአይቪ በአፍሪካ 3 ተኛ ናት መማገጥ ከባድ ነው በተላይ ሴቶች ትዳር ያለው ወንድ አማግጦሽ ቢያገባሽ ሁሌም የሲዖል ህይወት ነው ሚያኖርሽ የተገፋች ሴት እንባ ይከተላል

    • @ZuzuBintIselam
      @ZuzuBintIselam 12 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ይበቀላቸው

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 12 วันที่ผ่านมา +1

      የሚያስፈራው በሽታው ነው እንዴት ሰው በህይወቱ ይቀልዳል ይሄ ልክፍትነው ብቻውን ቢሞት ጥሩነበር ሚስቱንም ይዞ ባሉዋንም ይዛ እነዚ ነፍስገዳይ ናቸው የሰው መጥፋት ምክንያት መሆን ከመግደል አይተናነስም

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 12 วันที่ผ่านมา

      @@shekatelebenatsheka6143 መፃፍ ቅዱስ ላይ ለሰው ህይወት ውድቀት ተብሎ የተጻፈው በብዛት ዝሙት ነው ብቻ ደስ አይልም እግዚአብሄር እኛን የፈጠረን እንደ ቤተመቅደስ ንጹህ አርጎ ነው በመላ ሰውነታችን ይዘዝበት

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 วันที่ผ่านมา +1

      ወንድም ቢሆን የሌላውን ወንድ ሚስት ቢያታልል ተመሳሳይ ነው።

  • @oertodokes
    @oertodokes 11 วันที่ผ่านมา +2

    እንደው ፈጣሪ ልብ ይስጠን ከልብ ያሳዝናል አሁንስ ሁሉምነገር😢

  • @ZkKd-y5c
    @ZkKd-y5c 4 วันที่ผ่านมา

    ፀጋየ እግዚአብሔር ይጠህብቅ

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 13 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ያግዘን በእውነት😢😢😢😢

  • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
    @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 13 วันที่ผ่านมา +4

    ብቻ ፈጣሪ መልካሙን ያድለን እጂ ትዳር ፈተና አለው ግን እኔ ቢማግጥ ይቅርታ አላደርግለትም መሄድ ከጀመሩ መቸም አይታመንም

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 วันที่ผ่านมา

      ተደበቀም አልተደበቀም ቃልኪዳን የተሰበረ ቀን ትዳሩ ፈርሷል።

  • @እድልHabetamu
    @እድልHabetamu 12 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ ጥያቄ የማገጠ ወንድ ወይም ሴት ተፀፅተው ወደ ትዳራቸው ከልባቸው ይመለሳሉ ሊታመኑ ይችላሉ ቪዲዮ ብትሰራልን ብዙ ሰዎች ማወቅ ይፈልጋሉ ይቅር ለመባባል ትዳርን እንዳይፈርስ ልጆች እንዳይገላቱ❤❤

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 วันที่ผ่านมา +1

      ቃልኪዳን የተሰበረ ቀን ትዳሩ ፈርሷል።

  • @YoditTogo
    @YoditTogo 11 วันที่ผ่านมา

    Bless u❤❤❤

  • @helymaru
    @helymaru 13 วันที่ผ่านมา +2

    selam wendem yene tareki besema tiru astemare yehonal pleas ketemchek bawerak tiru new betam yemegrem tariki new

  • @እማፍቅር-መ6በ
    @እማፍቅር-መ6በ 12 วันที่ผ่านมา +1

    መምህር እኔም እዲህ አይነት ፈተና ገጥሞኛል ባይን በጣም እማፈቅረዉ ልጂ ነበር ከዛም ቤተሰብቸ አይፈልጉትም እሱም የተረጋጋ ስላልነበር. ሊላ መልካም ሰው አግቸ አገባሁ ወለድኩ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አሪፍ ላይ ነን ግን ያነን ማሰብ ማቆም አልቻልኩም ምን ይሻለኛል😢

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 วันที่ผ่านมา

      ጦሩ አንዴ ወጋሽ። ግን ዛሬ ያ የወጋሽ ጦር ደጋግሞ እንዲወጋሽ የፈቀድሽው ራስሽ ነሽ። ያለፈን ነገር ሰው መቀየር አይችልም። ግን ወደ ሃሳብሽሽ ተመልሶ እንዳይመጣና ከአንቺ ጋር እንዳይኖር መከልከል ትችያለሽ። አታስቢው! ካሰብሽው ነፍስ ትዘሪበታለሽ! የምታደርቂው ካላሰብሽው ነው።

  • @YoditTogo
    @YoditTogo 12 วันที่ผ่านมา

    I like you ❤❤❤
    Go head

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 4 วันที่ผ่านมา

    ተደበቀም አልተደበቀም ቃልኪዳን የተሰበረ ቀን ትዳሩ ፈርሷል።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 12 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ሁሉ ያያል ከትዳር ውጭ መማገጥ ሀጥያት መጥፎ ነው ለእንደዚ አይነት ስው ይቅርታ ማደርገ አብሮ መኖር አያስፍልግም

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 วันที่ผ่านมา

      ተደበቀም አልተደበቀም ቃልኪዳን የተሰበረ ቀን ትዳሩ ፈርሷል።

  • @LolBaba-si7oc
    @LolBaba-si7oc 13 วันที่ผ่านมา +2

    ምንድን ነው ትላክሱ

  • @KsaKsa-m3l
    @KsaKsa-m3l 13 วันที่ผ่านมา +11

    እየ የምለዉ ደሞ አዲሰዉ ከትዳር ቡሀላ ሌላ ጋ ሂዶ ከማገጠ ምን ይሰራል መለያየት ነዉ እጂ እደሀለዉ ጋ ስሜቱ እስኪበርዲ ዝም ለምን እደዋለሁ እኔ በራሴ ባለቤቴ ምንም ነገር ይበዲለኝ ይቅርታ ከጠየቀ ይቅር እለዋለሁ ችት ካረገ ግን በታአምር አብሬዉ አልኖርም ምክኛቱ ከኔ የጎደለ ነገር ካለ መናገር ይችላል

    • @SaronArefayne
      @SaronArefayne 11 วันที่ผ่านมา

      Tkkl ❤

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 วันที่ผ่านมา

      ተደበቀም አልተደበቀም ቃልኪዳን የተሰበረ ቀን በቃ ትዳሩ ፈርሷል። ግን ብዙ አበሻ ሴቶች በዚህ ዘመን ስለማይታመኑ እኔ ለብቻ መኖርን መርጫለሁ። ድሮ ወንድ ነበር ባለጌው። ለምሣሌ ወንድ እያቶቻችን ሌላ ድብቅ ሚስት ያኖሩ ነበር። ሚስት ብታውቅም ሰምታ ዝም ትል ነበር።

  • @AaAa-kq7kh
    @AaAa-kq7kh 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @KennaaBiranu
    @KennaaBiranu 12 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አለበት ብሩም ምቾቱም ቀርቶብኝ ለራሱ እንደ ፈለገ ሆኖ ለኔ ሰላም ሴቶኝ ልጄን ባሳደኩኝ 💔😢

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d 12 วันที่ผ่านมา +1

    ✅✅✅✅✅✅

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ከባድ ነው ብቻ

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤🎉🎉

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 13 วันที่ผ่านมา +5

    ከማገጠ ባልና ከማገጠች ሚስት ጋር አብሮ መቀጠል አያስፈልግም፤ መታሰብም የለበትም! የማገጠውን አካል ሲጥ ማድረግ ነው እንጅ የምን መለሳለስ ነው?

    • @ልጅናሆምዩቱቤ
      @ልጅናሆምዩቱቤ 12 วันที่ผ่านมา

      በአፍ እንደመናገር ቀላል አይደለም ብሮ 😢😢

    • @oertodokes
      @oertodokes 11 วันที่ผ่านมา

      አይመለየት አይጣል ነው ትልቁነገር😢😢

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 วันที่ผ่านมา

      "ሲጥ"? ታላቅ ፍርድ! ግን መማገጥ ተደበቀም አልተደበቀም ቃልኪዳን የተሰበረ ቀን ትዳሩ ፈርሷል። ዛሬ በሴቶቹ ብሷል። ብዙ ሴቶች ሲጥ ሊደረጉ ነው ማለት ነው?

  • @cchbjjnnnmmm-f3l
    @cchbjjnnnmmm-f3l 8 วันที่ผ่านมา

    ወንዴሜ ባሌ ሌላ ሴት ጋር መሴጂ ይጠፍል እና ምንማደርግ አለብኝ

  • @abayhailu1476
    @abayhailu1476 13 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
    @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 13 วันที่ผ่านมา +3

    ለወዶች ነው ባብዝኝ በጅ ያለ ወርቅ እደመዳብ ነው የሚሆን እኔማ እነሱን ማመን ነው ያቃተኝ ለዚህም የጓደኛየ ባል እሷን ካላገባሁ ሞቴን እመጣለሁ እጂ ሌላ አላገባም ብሎ አግብቶ አመት እኳ አልቆየም ፈቶ ሲገባ አሁን እደልብስ እያቀያየረ አለ 😂😂😂😂😂

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 วันที่ผ่านมา

      ኧረ የት አገር ነው እንደ ልብስ የሚቀያየርበት? እኔ ያለሁበት ለዓይን እንኳን የሌለበት ነው።

    • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
      @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 3 วันที่ผ่านมา

      @birhanjommy 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
      @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 3 วันที่ผ่านมา

      @birhanjommy አተ የት ነህ

    • @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
      @AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት 3 วันที่ผ่านมา

      @birhanjommy ለማንሳት ነው ጨርሰናል

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 3 วันที่ผ่านมา

      ምንድን ነው የጨረሳችሁት አቢ?
      "ሙከራህን እስከምታቆም ድረስ በሕይወት አትሸነፍም!"
      ብለሽም የለ?

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 12 วันที่ผ่านมา +2

    ምክንያቲም የዘመኑ ሴት የሰው ትዳር አፍርሰው መግባት ስለሚፈልጉ ናቸው. ሴቶቹ አሁን ላይ ክብር አተዋል ሰርተው ከመለወጥ ይልቅ በአቋራጭ እና በመስተፋቅር ወይም በዝሙታቸው : በአርቴፊሻል ሜካፕ ውበት ወንዱን ማጥመድ እና መንጠልጠል ነው ሚፈልጉት:: ባለ ትዳሮ ሆነ አልሆነ ሴቶቹ ጉዳያቸው አደለም :: ወንድ ልጅማ በሀሪው ነው ውሻም ይከተላል እኮ::

    • @Hapase-bp5go
      @Hapase-bp5go 11 วันที่ผ่านมา

      100%

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 4 วันที่ผ่านมา

      ኧረ እኔስ ውሻ አልከተልም! ምን በወጣኝ? የዘመኑ ሴቶች ምንም ስለማይታመኑ እና በውል ምን እንደሚፈልጉ ስለማያውቁ፣ እኔ ብቻዬን መኖርን መርጬ ሁሉን እርግፍ አድርጌ ትቼዋለሁ። አንድ ግዜ ብቻ ለምኖረው ሕይወት ለምን ብዬ ታቃጥለኝ?

  • @KidistTeklu
    @KidistTeklu 11 วันที่ผ่านมา

    መማገጥ ምንድነው

  • @misrakgetachew
    @misrakgetachew 11 วันที่ผ่านมา

    Ene and tyake alegn balebete kene lela gar eyemagete lemindin new gize yemisetew?Egzabherim eko zimutin telahu bilual yichin bezihu bicha yifekedal yihin endet tayewaleh?????

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 12 วันที่ผ่านมา

    Laza eko nawe ethiopia ka africa ba HIV 3 Level laye yalenawe 35,milion ethiopiawi hiv alebate