መንፈሳዊ ሰዎች እና ትዳር - መንፈሳዊ ሴት - በእስምልና አላህን ይፈራሉ በክርስትና ጌታን ይፈራሉ ብለን ለው የምናምነው | Melhk Media |መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @ኪሮስዝናቤ
    @ኪሮስዝናቤ 29 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ባተ ትምህርት እዴት እደተለወጥኩ እመብርሀን ታውቃለች ቃለ ህወትን ያሰማአልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fethyaoumer3620
    @fethyaoumer3620 29 วันที่ผ่านมา +4

    ማወቅ ማመን አይደለም።ማመን መከተል ነው(የፈጠረንን ጌታ) የባህሪ ለውጥ ማምጣት that is the best።ትዕዛዛቱን ያለምክንያት መከተል።
    ሙሀመድ(ሰ.ዐ.ወ):ከናንተ መካከል ምርጡ ለቤተሠቡ መልካም የሆነው ነው።ያሉትን አስታወሰኝ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 29 วันที่ผ่านมา +2

    መንፍሳዊ ብቻ መሆን ብቻውን በቂ አይደለም ዋናው ጥበብ ማስተዋል ነው ❤

  • @FiyoriTesfay-z3e
    @FiyoriTesfay-z3e 28 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉

  • @Habe-Tube-
    @Habe-Tube- 29 วันที่ผ่านมา +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤ መልካም ትምህርት ነው
    እግዚያብሄር ለ ገንዘብ እና ለታይታ ከመገዛት ይሰውረን

  • @TigistEshetuYabe
    @TigistEshetuYabe 27 วันที่ผ่านมา +1

    መንፈሳዊነት እኮ በፍሬ መገለጥ አለበት እንጂ ዝም ብሎ ቤተክርስትያን መመላለስ አይደለም

  • @DelesaWolde
    @DelesaWolde 29 วันที่ผ่านมา +1

    Respect🎉🎉🎉respect🎉🎉🎉ወንድሜ, ሰው ልጅ በተፈጥሮ የሚጨበጥ እና የሚዳሰስ እንጂ የማይታየዉን በፈጣሪው ፊትለፊት እጠዋሼ/እየዋሸች ራሶዋን/ራሱን እያታለለ/እያታለለች እንደሆነ ስለማወቅ ስንት ቤተሰብን ፈርሶ ፈራርሶታል:: በ ሃይማኖት ሺፋን እና ጥላ ብዙዎች የ ስንት ሰው ሂዎት አበላሽቶታል:: ሁሉንም የሚያይ የምንሰራዉ ብቻ ሳይሆን የምናስበዉንም የሚያዉቅ እሱ በ ዙፋኑ ሁሌም ክብር ምስጋና ይገበዋል. ሁሉንም በ ምክንያት ፈጠረ ሁሉም በርሱ, ሁሉም ከርሱ ሁሉም ለሱ ነዉና የሻገተው ዉስታቺንን ያፅዳልን:: አንዱ ያንዱን ህመም እየታመመ, ኡየተሳሰበ እንዲኖር ይርዳን 🎉🎉🎉🎉

  • @عبدالر-ز4ح
    @عبدالر-ز4ح 29 วันที่ผ่านมา +2

    ፀግሽየ ክበርልን በጣም እናመሠግናለን❤❤❤❤

  • @melkethany
    @melkethany 29 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ለሁላችንም የምናስተውልንበትን ልቦና ይስጠን

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 29 วันที่ผ่านมา

    Thank you my brother God bless to you I believe you bless family out side feeling happy and blessed.

  • @raheltamiru-db9tz
    @raheltamiru-db9tz 28 วันที่ผ่านมา

    ተባርከሀል

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 28 วันที่ผ่านมา

    እናመስግናለን❤❤❤

  • @ሶልያናጥላሁን
    @ሶልያናጥላሁን 29 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ፀግሽ❤❤

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j 29 วันที่ผ่านมา

    እናመሥግናለን

  • @Mekideslakew
    @Mekideslakew 26 วันที่ผ่านมา

    Benegerachin lay ende menfesawi sewech adegegna yelem ene rasu chaf dershe neber lemekad betamiru new yeterefikut yeteregemu asimesayochi

  • @sikosilo610
    @sikosilo610 29 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለንፀግሺ

  • @MonaMona-f1j
    @MonaMona-f1j 8 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @YalemworkAyelegn
    @YalemworkAyelegn 29 วันที่ผ่านมา

    ልክ በለሀል ወንድማችን በየቤቱ ስንት ችግር አለ

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 29 วันที่ผ่านมา

    ከባድ ነዉ😢😢😢

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 29 วันที่ผ่านมา

    Menfesawi hono zemenun yewaje yihunilgn

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 29 วันที่ผ่านมา +1

    አትፍረዱ እሱ ምን እንደሚላት አታቁም የኔም ላይፍ ነው አይመን ገደል ይግባ ለሷ ብሎ ነው የሚያመልከው ለሱ ብላ ፀሎት ታቁም እራሱን ይፈትሽ

  • @fevenhaile-t8w
    @fevenhaile-t8w 28 วันที่ผ่านมา

    እወነትህ ነበር ግን ምን ይደረግ ነዚ ለመስማት ጆሮ የላቸወም አማኒ ነይ እያሉ ወስጣችን እያቃጠሉ ምኖረው ነገርስ።

  • @ታስበውዘንድሰውምንድነው
    @ታስበውዘንድሰውምንድነው 28 วันที่ผ่านมา

    መንፈሳዊ ሴት ባሉዋን ታከብራለች ትወዳለች እንደ ቃሉ የምትኖሮ ናት እሱ ራስ እሱዋ ደግሞ አካል እንደ ሆነች ታቃለች ምን አልባት አንዱ ጠካራ አንዱዋ የኔ ቢጤ ስመ ክርቲያን የሆኑ ከሆነ አንቺን ብሎ አንተን ብሎ መባባል ይመጣል እንጂ ለሷብየ ካድኩ ፍጹም ስተት ነው የራሱን ስተት ማየት አለበት

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 25 วันที่ผ่านมา

    ፀግሽ ሁሌ ሰዓት እየጠበቅን ዝንፍ ሳንል ብ/ክ መመላለስ ሃይማኖትኝነት ነው:: ይህ ማለት መንፈሳዊነት አልገባን እግዚአብሔርንም አናውቀውም::

  • @HowaOth
    @HowaOth 29 วันที่ผ่านมา

    ❤🎉11🎉🎉❤❤❤

  • @ThebenDage
    @ThebenDage 25 วันที่ผ่านมา

    ወድም አለም ባልና ሚስት በስራ ምክንያት ቢራራቁ ወንዱ ግለ ወሲብ ቢያደርግ እደማገጠብት ይቆጠራል

    • @shekatelebenatsheka6143
      @shekatelebenatsheka6143 24 วันที่ผ่านมา

      ይሄም አለ ጉድ ዘንድሮ ያላገባ ገነት ገባ በሽታውስ

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 27 วันที่ผ่านมา

    ወንዶች ለኔ ጣወቴ ነበሩ ከፈጣሪየ አብልጨ ቁጪ ብድግ የምል፣ ከመሳሳቴ ብዛት አብሬ ሁኘ ቢሞቱብኝስ ብየ ነበር እማስበው ግን እግዚአብሔርን ሳዉቅ ለካ ጣወት ነበሩ ለኔ። ሴቶች ችግራችን አገባባችን ስሜታዊ ነን። ወንዶች ብዙ ግዜ ሲገቡ አገባባቸዉን አሳምረው ነው ወይ የሆነ ነገር ፈልጎ ወይም አንችን ፈልጎሽ ነው ሚገባ ለምሳሌ እኔን በማንነቴ ወንድ ልጂ ወዶኝ አያዉቅም ወይ ሴትነቴን ወይም ዉጪ ሀገር መኖሬን አውቆ ነው ሚቀርበኝ 😢 ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን። እግዚአብሔር ሲሰጥ ይሰጣል ጠይቄ ጠብቄ አላዉቅም። አሜሪካ ለመምጣት ብለው ቅዱስ ቁርባን የሚያገቡትን ሰወች አንድ በልልን መምህር

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 29 วันที่ผ่านมา +1

    በሀይማኖት ቀልድ የለም ግን?? በክርስትናም በእስልምናም በጣም አክራሪ ነኝ እሚሉ መፈላሰፍ ይወዳሉ፡ክርክር