ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Thanks!
ለደረገልን ድጋፍ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏❤️🇪🇹
የኢትዮጵያ ድንቅ ጀግናች ነህ እንኳን ተወለድክ አባ ተንትን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Thanks! Happy birthday ye eshete abat 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊️
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
መልካም ልደት ስዩሜ፣ የእሸቴ አባት💚💛♥️😊እንወድሀለን
እና ስዩሜ የነፃነት አባት 🎉
@ ♥️
እንኳን ተወለድህ ስዬ ትንታኔህ የመቶ አመታት ታሪክ የአንተ እድሜ ትንሽ በአጠቃላይ ለማለት የፈለኩት ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነህ ለማለት ነው የእሸቴ አባት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እንኳን ተወለድክ ኢትዬጵያ በአነተ ትኮራለች
Happy Birthday! ኤንድ Thanks!.
ለመልካም ምኞትህ እና ስጦታህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Foolish
Erebakuh I am a female 😂😂😂
@@astertadesse866ሴት ቆጣሪ ናት ብለው ነው የተሳሳቱት😅😅😅
@@astertadesse866ጅል ጅላጅል መሰሎችሽን ነው።ተገርደሽ ታመጫለሽ እዚህ ምንነትሽን ለማያውቀው ትበትኛለሽ።ድሀ!
ስዬ የቀደምት አባቶች ልጅ ኢትዮጵያን የሚያስከብር የኢትዮጵያን ጠላቶች በትንተና የሚያርበደብድ ጀግናው ስዬ 👍👍🇪🇹🇪🇹ስዬ እንኩዋን በመላኩ ገብርኤል ቀን ኢትዮጵያዊ ሆነህ ተውለድህልን 💕🇪🇹🇪🇹💕💕
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@seait840 wow betam konjo tirse nw yalegn belay menesh nw gen🙄🙄🙄??
"Seniye" ewenet lemenager ende belay aynet yeteremetemete wend alemegneleshem kemer menem betesedebignem.kememeletu nechachebanetu🤭🤭🤭
Happy Birthday 🎉🎉🎉🎉🎁 ❤
መምህር ስዩሜ እንኳን ተወለድክ እንወድሀለን።🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ተወለድክ ስዬ መልካም ልደት! የምትናፍቃትን ታላቂቷን ኢትዮጵያ የምታይበት ረጅም እድሜ እመኝልሀለው!
የሸቴ አባት እንኳን ተወለድክልን እድሜ ጤና ይስጥልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንኳንም ተወለድክ ፤ ዘለዓለማዊቷን ኢትዮጵያን በሰላም በፍቅር ታላቅም እንደሆነች ለማስቀጠል በእኛ ዘመን ከተሰጡን ሰዎች አንደኛው አንተ ነህ ስዩሜ ።
እንኳን ተወለድክ .... ከዚህም በላይ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
እንካንም ተወለድክ ሱዩሜ ሺ አመት ኑርልን ጌትየንም ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጅ
ሀፒበርስደይ ስዬ እብኮን ተወለድክልን ❤❤❤እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ❤❤
ስዬ የኢትዮጵያ ኩራት እንኳን ተወለድክልን። ኢትዮጵያ በእንደ አንተ አይነቶች ምሁራን እና የፅናት ሰዎች ትጥለቅለቅ!የልደት ስጦታህ በአፕሪል ስመጣ ይዤ እመጣለሁ። 💚💛❤️🥰
ስዩሜ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን ያብዛልክ 🎉🎉🎉❤❤❤❤ የባዳ እራስ ምታት ለሀገርራችን የቁርጥ ቀን ልጅ 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰
ስዬ አበሳው እንኳን ተወለድክልን ዘመንህ በፍቅር በሰላም ይለቅ እንወደሃለን❤
💪
ስዩም ተሾመ የምድረ ዱቄት መድሃኒት ፤ እንኳን ተወለድክ 🌺🎂🌺🎂🌺
❤❤❤❤
ስዬ እንኳን ተወለድክ ፈጣሪ ረዥም እመት የኢትዮጵያ ፈጣሪ ያኑርህ።አንተና እውነት ለዘላለም ትኖራላችሁ ኢንሸእላህ❤❤❤❤
የእሼቴ. አባት እንኩዋን ተወለድክልን ረጅም እድሜ መልካም ጤንነት እንመኝልሃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
በኤርትራ ጉዳይ የጌትነት ሀሳብ 100%እደግፈዋለሁ
ስዬ ያራዳ ልጅ እንኳን ተወለድክ!!!!!!!አንተን የወለደች እናት ማህፀን ይባረክ!!!!!!
Happy Birthday🎉🎉🎉
ስየ እንኳን ተወልድ 19 ይጠብቅህ ታላቅ ሀገር ልጂ ኢትዮጵያ
ስዬ እንኳን ተወለድህ 🎉🎉🎉 ምርጥ መምህር ሆይ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🥳🥳🥳🎂🎂🎂
🎉🎉🎉Happy Birthday የቅዱስ ገብርኤል ልጅ።❤❤😊
እናንት የታላቋ ኢትይኦጵያ ምርጥ ልጆች ምን እንደምል ቃላትና አጣሁላችሁ እናት ዐለም ኢትዮጵያ ታከብራችኋለች።🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉
Our Honorable ,Seyoume ,Getye Pro.SSiume❤Happy Birthday & God be always your Side ❤
Siyeeeee
Happy Birthday Siye Magna! U are Number 1 Politics Analyst or Activist!
ስዩም በጣም አሪፍ በቃ እንደዚህ ነው እንግዳ ጋብዘህ እየተረዳዳችሁ የምትሰጡት ሃሳብ ድንቅ ነው። አንተ ለብቻህ የምትሰጠው ትንታኔ ደግሞ በጣም አሪፍ ነው ከእውነተኛ ትግል ጋር።
ሰዬና ጌትነት ላሰተላለፋችሁት በጣም ድንቅ ኢ/ያ ትልቅ አገር በመሆኗ ማንኛውንም ለአገር ልማት ፣ ዕድገትና ብልፅግና 👍 አገሪቷን በኢኮኖሚ ለማዳከምና ለማድቀቅ በታሰበ የባዕዳውያንና ዕቅድና የተገዢው ባሪያ ባንዳ የባህር ወደቧን በሌብነት ሰርቆት ለሻቢያ የሸጠውን ፧ ሃብቷን ለማሰመለሰ በዕቅዳዊ ተፈፃሚነት መከናወን እንዳለበት ያሰተላለፋችሁት ወሳኝ ልዩ ድንቅ የመረጃ አሰተያየት ትልቅ ክብርና ምሰጋና ይገባችኃል ኑሩልን 🙏 በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስዬ የሸቴ የነፂ አባት የህታችን ባል የአቶ ተሾመ ልጅ የናታችን ልጅ የአገርችን የቁርጥ ቀን ልጅ ለምትራገው ነገር ለአገራችን የዜግነትህን የምትወጣ ዕንቁ የእማማ ኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ተወለድክልን እናመሰግናለን የምወደው ገብርኤል እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥልኝ
አሚንንንንን
HAPPY BIRTHDAY
ስዬ ፣ እንኳን ተወለድክልን ፤ ሁሉም ለበጎ ነው ፤ እንዲሉ ፣ መወለድህ በምክንያት ነው ፣ ለኢትዮጵያችን ፤
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በናትህ ስዬ ሁሌ እኔ ብቻ ካላወራው አትበል በትንሹ እንዃን ለመደማመጥ ሞክር እኛም እናዳምጥበት
ስዩማችን መልካም ልደት የቁልቢዉ ገብርኤል ረጅም እድሜና ጤና የጨምርልህ🍀🌼🌺
ሲዬ እንኳን ተወለድክል ለኢትዮጲያችን ኑርልንንን 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you ,I appreciate your input to the political process and democracy building for Ethiopia.🎉🎉🎉🎉🎉
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆቻችን እንኳን መጣችሁልን💝💝💝 የአላህ ጥበቃና እገዛ አይለያቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ሁለት ምርጥ የፖለቲካ ተንታኞች አሪፍ ፕሮግራም ነው ።
ስዩሜ 🎉መልካም ልደት 🎉 🎆🎂🥂🍾እንኳን ለዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል ንግስ ቀን አደረሳችሁ ሁሌም የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለያችሁ 🙏ሰላም ለህዝባችን ፣ሰላም ለሀገራችን ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን
ቢየ ጭላሎ አፈ ኢትዮጵያ ስዬሜ መልካም ልደት Happy birthday
ስዬ የታወደድክ ተበረክ 🎉❤ እንኳን የእትዮጵያ ልጅ ሆንክ በቅንናት ሀጋረችንን ስለምታገለግል እናማሰግናለን በርታ።እየሱስ ያድናል በጌታ አምናቹ ያልደናቹ ወንድም እህቶች አባት እናቶች በእየሱስ ክርስቶስ አምናቹ ደኑ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃል በአፉ መስክሮ ይድናል
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🦢🦢🦢🦢🦢🦢🦢🦢 እንኳን ተወለድክ
Happy birthday seyoum teshome best analyse
ስየ ነገሰ ዛሬ መልካም ልደት የእሸቴ እና የነፃነት አባት 19
ስዬ እንኮን ተወለድክልን ጃግናችን🎉🎉🎉🎉
ወዳጅ ሰላምህ ይብዛ ሰዬ🎉🎉🎉🎉
ስዩሜ መልካም ልደት ጀግና የአገሬ ልጅ 🎉💝💞💘🌷💐🌾🌹🌺🌼🌻👑
One of the best program you presented.
❤ Seyoum: wishing you a productive life to you and family: your gangs from Cali
ወፍ የማይበረው ድሮንስ ጎበዝ መልካም ስራ ነው ደግሞ ሌላም ሰው አለ መሰለኝ ስዬ አንተን ብቻ ነው ሲጠራ የምንሰማው ሁላችሁም መልካም ነገር ነው ያደረጋችሁት ስዬም እንኳን አደረሰህ መልካም ልደት
ስዬ እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ይስጥህ አንድ አስተያየት ለመስጠት አንዳንዴ ለእንግዳዎችህ እድል ስጥ አላስወራ ብለህዋል እንግዳውን ጥሩ ውይይት ነበር እንግዳው ሌላ ግዜም ይምጣ🙏
ፕ/ሮ ትመቸኛለህ ስዩም እንኳን ተወለድክ መልካም ግዜ ይሁንላቹ
Happy birth day!!ረጅም እድሜና ጤና ስዬዬዬ!!
እንኳ ተወለድክልን ለኢትዮጵያውያን !!!
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንኳን ተወለድክልን ❤❤❤
ጀግኖቹ ስዬ እና ፕሮፌሰር ጌትነት ድንቅ ድንቅ የኢትዮጵያ ሃቀኛ ልጆች እንወዳችሁዋለን ሁሌም አብራችሁ ኑ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
ስዬ እኩዋን ተወልድክል ኢትዮጲያ ካፈራቻቸው መሀፀነ ለምለም ያተናት ናቸው እድሜ ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ላገራችን እዳተ ያሉትን ያብዛልን ❤ይጠብቅልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንወድሀለን የሸቴ❤ አባት
ድንቅ ትንታኔ ነው የባህር በር ጥያቄያችን እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏
እንኮን ተወለድ ስዩሜ
ኢትዮጵያዊው ስዩሜ እንኳን ተወለድክ 🎉🎉🎉
ዋዉ በክርሲማስ ተወለድክ ጥሩ ዕድል ነው happy birthday 🎂🎈
በኢትዬጵያዊነታቸው ለማይደራደሩ ምርጥ ኢትዬጵያውያኖች ንኳን ተወለድክልን ረጅም እድሜ ከጤናና ከስኬት ጋር
Happy birthday Gash seyoum long live sir
Happy Birthday, Seyoum.Many Blessings
Seyu best, listen while professor talking....we love you...
ስዬ ረጅም እድሜ ይስጥሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
መልካም ልደት ሰያ 💚💛❤️
የሀገሬ ጀግኖች 🎉🎉🎉ኑሩልኝ ጌች እና ሱዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት❤❤❤❤
Happy Birthday to our dear brother seye !!! Many greetings to Eshete !!!❤❤
What a matured analysis🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Happy birthday. I seewisdom & guidance to strong Ethiopia.
እንኳን ተወለድክልን ስዬ
Very special Birthday wish from Vancouver!❤🎉🎉🎉 Appreciate your analysis! Thanks so much!
Happy Birthday seyoume. Two of my favorites
ስዬ ጀግናችን! እንኳን ተወለድክልን! ስቃይህን የናፈቁ ሁሉ ያን ሁሉ መከራ አልፈህ ዛሬ ልደትህን በደስታ ስታከብር ከሥልጣን ተባርረው በሐዘን ውስጥ ሆነው እንዲመለከቱህ ያደረገው እግዚአብሔር ይመስገን!!!❤❤
ስዬዋ ጀግናው የኢትዬጺያ ልጅ፣መልካም ልደት 💐💐🎁🎁🎂🎂🎂🎂🎉🎊🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂እንመኝልሀለን 👏👏👏ሺ ዐመት ኑርልን የእሼተ አባት እንወድሀለን በርታልን ❤️❤️❤️ተባረክልን🙏🙌🥰
ስዬ እንኳን ተወለድክልን እኔ ትግራይ ስገባ በ1974 ዓ/ም ተወለድኩኝ ብለሃልና በርታ ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት አለማውም የአንተ ግርፍ በመሆኑ አድናቂአችሁነኝ !!!
Happy birthday brother wish you long life ❤🎉🎉🎉🎉🎉
ስዩሜ እንኳን ተወለድክ ነፍ ዓመት ኑርልን🎉🎂
Happy birthday to you ❤❤❤ from Bishoftu ❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊Happy Birthday long life and great success
Hbd🎉🎉🎉🎉🎉siye antema yetawoladkaw le Ethiopia 🇪🇹 nawu telat siyayih yishamakekal wodaji yirakal inkuan tawoladkilin
Knowledge talks,truth revealed in the meantime. መደመር እንዲህ ነው።
እንኳንም ተወለድክ ጀግናው🎉🎉🎉
የተማረ ያወቀ ይገደለኝ የሚባለው ተረት ለካ ትክክል ነው ስዬ ፕሮፌስር የኢትዮጵያ ኩራቶችና እንቁዎች አገር ወዳዳ በአገራችሁ ሉኣላዊነት የማትደራደሩ ኢትዮጵያ በእውነት የሚቆረቆሩላት ታላቅ ጀግኖች ልጆች አላት እጅግ ነው ያኮራችሁን
ስዬ እንኳን ተወለድክልን !!! እንደአንተ አይነቱን አላህ አብዝቶ እንዲሰጠን የዘወትር ዱዓችን ነው።
ስዩሜና ፕ/ር ተባረኩ ❤❤❤❤❤
ስዩምዬ የማከብርህ አገርህን የምትወድ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ እንኳን ተወለድክ🌹 እንደአንተ አይነት አገሩን የሚወድ እግዛብሔር ያብዛልን❤❤❤❤
Happy birthday to you ❤❤❤
Weyew des stilu kenatochech asamerachut !!!❤❤❤ tebareku
እንኳን ተወለድክልን ስዬ መልካም ልደት!!!! 🎉🎉🎉🎉
ስዬ እንኳን ተወለድክ!
Education going right brothers ☝️☝️☝️☝️
ስዩሜ አንተ የምትናፍቃት ኢትዮጵያ የዜጎቿ ምርጫ ናት እና...በርታ
አብቾዬ ጀግና ነው አርበተበታቸው መሪ ማለት እንዲ ነው ማውደልደል ሳይሆን በሀገሬ ቆራጥ አላማ አለኝ ብሎ የታገለ ❤ እድሜ ጤና አለአብቾዬ
Thanks!
ለደረገልን ድጋፍ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏❤️🇪🇹
የኢትዮጵያ ድንቅ ጀግናች ነህ እንኳን ተወለድክ አባ ተንትን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
Thanks! Happy birthday ye eshete abat 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹✊️
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
መልካም ልደት ስዩሜ፣ የእሸቴ አባት💚💛♥️😊እንወድሀለን
እና ስዩሜ የነፃነት አባት 🎉
@ ♥️
እንኳን ተወለድህ ስዬ ትንታኔህ የመቶ አመታት ታሪክ የአንተ እድሜ ትንሽ በአጠቃላይ ለማለት የፈለኩት ምርጥ ኢትዬጵያዊ ነህ ለማለት ነው የእሸቴ አባት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እንኳን ተወለድክ ኢትዬጵያ በአነተ ትኮራለች
Happy Birthday! ኤንድ Thanks!.
ለመልካም ምኞትህ እና ስጦታህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Foolish
Erebakuh I am a female 😂😂😂
@@astertadesse866ሴት ቆጣሪ ናት ብለው ነው የተሳሳቱት😅😅😅
@@astertadesse866ጅል ጅላጅል መሰሎችሽን ነው።ተገርደሽ ታመጫለሽ እዚህ ምንነትሽን ለማያውቀው ትበትኛለሽ።ድሀ!
ስዬ የቀደምት አባቶች ልጅ ኢትዮጵያን የሚያስከብር የኢትዮጵያን ጠላቶች በትንተና የሚያርበደብድ ጀግናው ስዬ 👍👍🇪🇹🇪🇹
ስዬ እንኩዋን በመላኩ ገብርኤል ቀን ኢትዮጵያዊ ሆነህ ተውለድህልን 💕🇪🇹🇪🇹💕💕
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@seait840 wow betam konjo tirse nw yalegn belay menesh nw gen🙄🙄🙄??
"Seniye" ewenet lemenager ende belay aynet yeteremetemete wend alemegneleshem kemer menem betesedebignem.kememeletu nechachebanetu🤭🤭🤭
Happy Birthday 🎉🎉🎉🎉
🎁 ❤
መምህር ስዩሜ እንኳን ተወለድክ እንወድሀለን።🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን ተወለድክ ስዬ መልካም ልደት! የምትናፍቃትን ታላቂቷን ኢትዮጵያ የምታይበት ረጅም እድሜ እመኝልሀለው!
የሸቴ አባት እንኳን ተወለድክልን እድሜ ጤና ይስጥልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንኳንም ተወለድክ ፤ ዘለዓለማዊቷን ኢትዮጵያን በሰላም በፍቅር ታላቅም እንደሆነች ለማስቀጠል በእኛ ዘመን ከተሰጡን ሰዎች አንደኛው አንተ ነህ ስዩሜ ።
እንኳን ተወለድክ .... ከዚህም በላይ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
እንካንም ተወለድክ ሱዩሜ ሺ አመት ኑርልን ጌትየንም ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጅ
ሀፒበርስደይ ስዬ እብኮን ተወለድክልን ❤❤❤እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ❤❤
ስዬ የኢትዮጵያ ኩራት እንኳን ተወለድክልን። ኢትዮጵያ በእንደ አንተ አይነቶች ምሁራን እና የፅናት ሰዎች ትጥለቅለቅ!
የልደት ስጦታህ በአፕሪል ስመጣ ይዤ እመጣለሁ። 💚💛❤️🥰
ስዩሜ እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንህን ያብዛልክ 🎉🎉🎉❤❤❤❤ የባዳ እራስ ምታት ለሀገርራችን የቁርጥ ቀን ልጅ 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰
ስዬ አበሳው እንኳን ተወለድክልን ዘመንህ በፍቅር በሰላም ይለቅ እንወደሃለን❤
💪
ስዩም ተሾመ የምድረ ዱቄት መድሃኒት ፤ እንኳን ተወለድክ 🌺🎂🌺🎂🌺
❤❤❤❤
ስዬ እንኳን ተወለድክ ፈጣሪ ረዥም እመት የኢትዮጵያ ፈጣሪ ያኑርህ።አንተና እውነት ለዘላለም ትኖራላችሁ ኢንሸእላህ❤❤❤❤
የእሼቴ. አባት እንኩዋን ተወለድክልን ረጅም እድሜ መልካም ጤንነት እንመኝልሃለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
በኤርትራ ጉዳይ የጌትነት ሀሳብ 100%እደግፈዋለሁ
ስዬ ያራዳ ልጅ እንኳን ተወለድክ!!!!!!!
አንተን የወለደች እናት ማህፀን ይባረክ!!!!!!
Happy Birthday🎉🎉🎉
ስየ እንኳን ተወልድ 19 ይጠብቅህ ታላቅ ሀገር ልጂ ኢትዮጵያ
ስዬ እንኳን ተወለድህ 🎉🎉🎉 ምርጥ መምህር ሆይ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🥳🥳🥳🎂🎂🎂
🎉🎉🎉Happy Birthday የቅዱስ ገብርኤል ልጅ።❤❤😊
እናንት የታላቋ ኢትይኦጵያ ምርጥ ልጆች ምን እንደምል ቃላትና አጣሁላችሁ እናት ዐለም ኢትዮጵያ ታከብራችኋለች።🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉
Our Honorable ,Seyoume ,Getye Pro.
SSiume❤Happy Birthday & God be always your Side ❤
Siyeeeee
Happy Birthday Siye Magna! U are Number 1 Politics Analyst or Activist!
ስዩም በጣም አሪፍ በቃ እንደዚህ ነው እንግዳ ጋብዘህ እየተረዳዳችሁ የምትሰጡት ሃሳብ ድንቅ ነው። አንተ ለብቻህ የምትሰጠው ትንታኔ ደግሞ በጣም አሪፍ ነው ከእውነተኛ ትግል ጋር።
ሰዬና ጌትነት ላሰተላለፋችሁት በጣም ድንቅ ኢ/ያ ትልቅ አገር በመሆኗ ማንኛውንም ለአገር ልማት ፣ ዕድገትና ብልፅግና 👍 አገሪቷን በኢኮኖሚ ለማዳከምና ለማድቀቅ በታሰበ የባዕዳውያንና ዕቅድና የተገዢው ባሪያ ባንዳ የባህር ወደቧን በሌብነት ሰርቆት ለሻቢያ የሸጠውን ፧ ሃብቷን ለማሰመለሰ በዕቅዳዊ ተፈፃሚነት መከናወን እንዳለበት ያሰተላለፋችሁት ወሳኝ ልዩ ድንቅ የመረጃ አሰተያየት ትልቅ ክብርና ምሰጋና ይገባችኃል ኑሩልን 🙏 በርቱልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስዬ የሸቴ የነፂ አባት የህታችን ባል የአቶ ተሾመ ልጅ የናታችን ልጅ የአገርችን የቁርጥ ቀን ልጅ ለምትራገው ነገር ለአገራችን የዜግነትህን የምትወጣ ዕንቁ የእማማ ኢትዮጵያ ልጅ እንኳን ተወለድክልን እናመሰግናለን የምወደው ገብርኤል እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ይስጥልኝ
አሚንንንንን
HAPPY BIRTHDAY
ስዬ ፣ እንኳን ተወለድክልን ፤ ሁሉም ለበጎ ነው ፤ እንዲሉ ፣ መወለድህ በምክንያት ነው ፣ ለኢትዮጵያችን ፤
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በናትህ ስዬ ሁሌ እኔ ብቻ ካላወራው አትበል በትንሹ እንዃን ለመደማመጥ ሞክር እኛም እናዳምጥበት
ስዩማችን መልካም ልደት
የቁልቢዉ ገብርኤል ረጅም እድሜና ጤና የጨምርልህ🍀🌼🌺
ሲዬ እንኳን ተወለድክል ለኢትዮጲያችን ኑርልንንን 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you ,I appreciate your input to the political process and democracy building for Ethiopia.🎉🎉🎉🎉🎉
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆቻችን እንኳን መጣችሁልን💝💝💝 የአላህ ጥበቃና እገዛ አይለያቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ሁለት ምርጥ የፖለቲካ ተንታኞች አሪፍ ፕሮግራም ነው ።
ስዩሜ 🎉መልካም ልደት 🎉 🎆🎂🥂🍾
እንኳን ለዓመታዊ የቅዱስ ገብርኤል ንግስ ቀን አደረሳችሁ
ሁሌም የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለያችሁ 🙏
ሰላም ለህዝባችን ፣
ሰላም ለሀገራችን ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን
ቢየ ጭላሎ አፈ ኢትዮጵያ ስዬሜ መልካም ልደት Happy birthday
ስዬ የታወደድክ ተበረክ 🎉❤ እንኳን የእትዮጵያ ልጅ ሆንክ በቅንናት ሀጋረችንን ስለምታገለግል እናማሰግናለን በርታ።
እየሱስ ያድናል በጌታ አምናቹ ያልደናቹ ወንድም እህቶች አባት እናቶች በእየሱስ ክርስቶስ አምናቹ ደኑ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃል በአፉ መስክሮ ይድናል
🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🦢🦢🦢🦢🦢🦢🦢🦢 እንኳን ተወለድክ
Happy birthday seyoum teshome best analyse
ስየ ነገሰ ዛሬ መልካም ልደት የእሸቴ እና የነፃነት አባት 19
ስዬ እንኮን ተወለድክልን ጃግናችን🎉🎉🎉🎉
ወዳጅ ሰላምህ ይብዛ ሰዬ🎉🎉🎉🎉
ስዩሜ መልካም ልደት ጀግና የአገሬ ልጅ 🎉💝💞💘🌷💐🌾🌹🌺🌼🌻👑
One of the best program you presented.
❤ Seyoum: wishing you a productive life to you and family: your gangs from Cali
ወፍ የማይበረው ድሮንስ ጎበዝ መልካም ስራ ነው ደግሞ ሌላም ሰው አለ መሰለኝ ስዬ አንተን ብቻ ነው ሲጠራ የምንሰማው ሁላችሁም መልካም ነገር ነው ያደረጋችሁት ስዬም እንኳን አደረሰህ መልካም ልደት
ስዬ እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ይስጥህ አንድ አስተያየት ለመስጠት አንዳንዴ ለእንግዳዎችህ እድል ስጥ አላስወራ ብለህዋል እንግዳውን ጥሩ ውይይት ነበር እንግዳው ሌላ ግዜም ይምጣ🙏
ፕ/ሮ ትመቸኛለህ ስዩም እንኳን ተወለድክ መልካም ግዜ ይሁንላቹ
Happy birth day!!
ረጅም እድሜና ጤና ስዬዬዬ!!
እንኳ ተወለድክልን ለኢትዮጵያውያን !!!
ምርጥ ኢትዮጵያዊ እንኳን ተወለድክልን ❤❤❤
ጀግኖቹ ስዬ እና ፕሮፌሰር ጌትነት ድንቅ ድንቅ የኢትዮጵያ ሃቀኛ ልጆች እንወዳችሁዋለን ሁሌም አብራችሁ ኑ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
ስዬ እኩዋን ተወልድክል ኢትዮጲያ ካፈራቻቸው መሀፀነ ለምለም ያተናት ናቸው እድሜ ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ላገራችን እዳተ ያሉትን ያብዛልን ❤ይጠብቅልን❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንወድሀለን የሸቴ❤ አባት
ድንቅ ትንታኔ ነው የባህር በር ጥያቄያችን እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏
እንኮን ተወለድ ስዩሜ
ኢትዮጵያዊው ስዩሜ እንኳን ተወለድክ 🎉🎉🎉
ዋዉ በክርሲማስ ተወለድክ ጥሩ ዕድል ነው happy birthday 🎂🎈
በኢትዬጵያዊነታቸው ለማይደራደሩ ምርጥ ኢትዬጵያውያኖች ንኳን ተወለድክልን ረጅም እድሜ ከጤናና ከስኬት ጋር
Happy birthday Gash seyoum long live sir
Happy Birthday, Seyoum.
Many Blessings
Seyu best, listen while professor talking....we love you...
ስዬ ረጅም እድሜ ይስጥሂ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
መልካም ልደት ሰያ 💚💛❤️
የሀገሬ ጀግኖች 🎉🎉🎉ኑሩልኝ ጌች እና ሱዬ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት❤❤❤❤
Happy Birthday to our dear brother seye !!! Many greetings to Eshete !!!❤❤
What a matured analysis🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Happy birthday. I see
wisdom & guidance to strong Ethiopia.