Brother Taye forget them. You are in the heart and minds of peace loving people and true Ethiopians!! You don’t have to explain that far to prove them wrong. You are wholly trusted by many.
Those dogs baying at you so don't worry about it Devil 👿is the Lair 📍you are right 👉keep up forward stand up for those who don't have voice be voice for them 📍God Almahity help and will guide you through the dark lead you to light error-free by blessing 📍
The topic you started with doesn’t make sense to me since the mayor is an elected mayor. She should at least wait until her term is over why you try to make it sound as if they are appointed or removed by the Prime Minister anytime he want please be logical with your argument, thanks You were such a majestic person a while ago. It is your fault to descend that deep to associate with them you deserve it.
None since teacher. Please go and try to teach or learn. I do not understand what you are saying. You better fight for Gurage your origin first and show how you did. Tigri does not need your support. You learn from them; instead, you teach. You talk about Faano, but you know nothing about your origin. Get lost!!!.
መምህር ታዬ የአንተ ማንነት አውነተኛነት ታሪክ አዋቂነት ኢትዮጵያዊነት ታማኝነት ማንኛም ኢትዮጵያዊ ስለሚያውቅ ስለሌሎች ለምን ጊዜህን ታጠፋለህ :: አነሱ ልያናድዱህና ወርቃማ ጊዜህን ሊያጥፉ የሚፈልጉ ናቸው አንተን የሚጠሉ ፀረ ኢትዮጵያዊ አቁዋም ያላቸው ናቸው ::
ታዬ ቦጋለ ኤርምያ ለገሰ ዋቅጅራ
ዛሬ ምን አወራ
ዶሮ ከመሬት ምን ለቀመ ተብሎ አይጠየቅም
እኔም ኢትዮጵያዊ ጀግና እና ምሁር አንዲ ሁም አውነት የምትናገር ነህና አግዚአብሄ ር ይጠብቅህ
መምህር ታዬ አይዞህ ጥሩ የስራን ማጥላላት ፤ማዋረድ፤ ምንም ሳይርዱና ሳያቁ ስውን ማሽማቅቅና ማሰቃየት ሲመስለኝ እንደባህል እየተቆጠረ ነው ፥እርሳቸው!! አንተ እውነትህናና እውነትን ይዘህ እንደወትሮህ ሁን ትልቅ ስው ንህ!!
የተወደድከዉና የተከበርከዉ ወዱ የኢትዮጵያ ሕዝብ ልጅ የዘመናችን ባለአእምሮዉና ምርጥ ምሁር መምህር ታዬ ቦጋለ !!! እንኳን ፈጣሪ አምላክሕና አባትህ እግዚአብሔር ባለህበት ሀገር ከነመላዉ ቤተሰብህ ጋር በሰላም በጤና አክርሞህ በቸር አሰንብቶህ ድምጽህን ለመስማትና ፊትህን ለማየት በቃን እልሃለሁኝ ። ክቡር ሆይ !!! በአሁን ጊዜ ለምትወዳት ሀገርህና ለተወደደዉ ለሕዝብህ እንዲሁም በእዉነትና በሀቅ ሀገራቸዉንና የመረጣቸዉን ሕዝብ ለማገልገልና ሀገርን ኢትዮጵያን ለመለወጥ በቅንነትና በትጋት እያገለገሉ ላሉት እዉነተኛዎች የኢትዮጵያ ሕዝብ ልጆች ከጎናቸዉ ሆነህ በእዉቀትህና በእዉነት ብትረዳቸዉ እንዳተ አይይነቱ ፈርሃ እግዚአብሔር ያለዉ ምሁርና ባለአእምሮ ትዉልድን ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደሚያስፈልጋት ከአንተ የተሰወረ አይደለም የሚል እምነት አለኝና ፈጣርም ስላለፈዉ እርሱ ስላለን ያለፈዉን ትተህ እባክህን በፈጣሪ ስም በክብር ወደ ሀገርህ ተመልሰህ በቀረህ ዘመንህ እናት ሀገርህንና የተከበረዉን ሕዝብህን እንድትረዳዉ / እንትረዳን በፈጣር ፍቅር እለምንሀለሁኝ !!! በተረፈዉ የፈጣር ቸርነት ምህረቱም ጥበቃዉም በእጅጉ ይብዛልህ ከነመላዉ ቤተሰብህ እልሃለሁኝ ክቡር ወንድም ።
,መምህር ታዬ ባለጌዎች ሊያጠለሹት የማይቻላቸው
የትልቅ ስብዕና ባለቤት ነህ
ስለኢትዮጵያ ለከፈልከው ሁሉ እጅግ ከፍ ያለ ክብር አለን።
ወራዶችን ንቀህ እለፋቸው
ይልቅስ ይህች አገር የመጣባትን መከራ ታልፈው ዘንድ የአንተ አይነት ሰዎች ያስፈልጓታልና በርታ ታገል አታፈግፍግ
Brother Taye forget them. You are in the heart and minds of peace loving people and true Ethiopians!! You don’t have to explain that far to prove them wrong. You are wholly trusted by many.
አይዞህ ለእውነት ስለቆምክ ሁሉም ይንጫጫል አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ አታስብ በርታ
መምህር ታዬ ቦጋለ አብዛኛዎቻችን ጠንቅቀን እናውቅሀለን : በኢትዮጵያዊነትህ የማትደራደር ሆድ አደር እና እንደነ ኤርሚያሰ ቴድሮሰ ዥዋዥዌ የዩቱብ ጡረተኛ እንዳልሆንክ እናቃለን ። ሰው ይለኛል የሚለውን ተወት አድርገህ በውሰጥህ ያለውን የታሪክ የእውነተኘነት ፓለቲካዊና ማህበራዊ በእውቀትና በልምድ ያገኘኸውን ለትውልድ ብታስተምር ብታሰተላልፍ ለብዙዎች እንደምትጠቅም በርግጠኝነት ላመላክትህ ወዳለሁ ። አልያ የጋን ውሰጥ መብራት ሆኖ ወደፊት ትቆጭበታለህ ። ተስፋ እናደርጋለን በዩቱብ በራስህ ቲቪ ሚድያ እንደምናገኝህ።
መምህር ሰይጣን መልካም ነገር አይወድምና የኢትዮጵያን ስም የሚጠራን፣ የኢትዮጵያን ትክክለኛ ታሪክ የሚናገርን ሰው ስም ካላጠፋ ምን ስራ ይስራ። እናም ጊዜህን ገንቢ በሆኑ ጉዳዮች ላይ አጥፋ። እባክህ ክፋትን ንቀህ ተወው። ሰላምክን ያብዛልህ።
ኢትዮጵያ በክብር በአንድነት፣ በሰላም ለዘላለም ትኑር።
ወንድሜ ታየ እንኳንም ደህና መጣህ አንድ ነገር ልልህ ፈለኩ ታየ አንተ ማለት ምሁርና የምሁራን መምህር እንጂ የደንቆሮዎች አስተማረ አይደለህም እነዚህ እኮ ስማቸውን የጠቀስካቸው አሜሪካ ቁጭ ብለው በርገር እየበሉ ኢትዮጵያን የሚያባሉ እንጂ ለኢትዮጵያ ምንም ሀሳብ የሌላለቸው ደንቆሮ ናቸው ስለዚህ ለነዚህ መልስ መስጠት አይጠበቅህም አንተ ጋር እውነት አለ እነርሱ ደግሞ እውነት ካንሰር ሆኖባቸው የሚኖሩ ባንዳ ናቸው :: ❤❤❤❤❤ በርታ we love you keep it up ❤❤❤❤
መምህር ታየ አንተ ዝም በል ታሪክ ይመሠክርልሀል ስንወድህ።
Brother Taye, don’t worry everyone knows about you. How you are oneself and love Ethiopian people. We love you and respect you 🙏
We know that you're the real historical man in Ethiopia that we love you !
መምህር ታዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ባለህ ታማኝነት፣ ፅናት፣ አቋም፣ አዋቂነት እና ሚዛናዊነት (ያለመዛባት) አድናቆቴ ይድረስህ
ምህር ታዬ ኤኛም እንወድሀለን።አትጥፋብን።
በጣም. የምትገርም ታጋይ ነህ መመህር ታዬ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ
አቶ ታየ ማንም አንተን በአኢትዪጸዸየሸዊነትህ የሚጠራጠር የለም ሞራልህን ለመንካት ነው በዚህ ጊዜ እንድታጠፋ ነው እግዚአብሔ ይጠብቅህ
ጋሽ ታዬ ለነዚ ተገለባጯች መልስ መስጠት አላስፈላጊ ነው ያለዛ እነሱን መሆን ነው አንተ ትልቅ ሰው ነህ
የት ሃገር ሆኖ ነው?? መቼስ ኢትዮጵያ ሊሆን አይችልም አብይ ገሎት ነበር ይሄኔ
ጀግናዉ መምህር ታዬ ቦጋለ እንኳን በደህና መጣህ።ኤርሜያስ ለጋሳ ቱልቱላ ስለሆነ ለእሱ ብዙም ቦታ በትሳጣዉ ጥሩ ነዉ።
መምህር ታዬ ስለአንተ እውነትነት ብዙ ኢትዮጵያውያን እናውቃለንና ስለአንተ ተቃዋሚዎች ብለው የሚያቀርቡትን ትርኪምርኪ let you egnore them.
You are an honest and respected citizen .this Armies and the LEBE SEWURE We know them who they are . We ❤ u
እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ኢትዮጵያዊው ወንድሜ አከብርሃለው
እናቃለን ባዬች ህዝባችንን አፋጃችሁ አንድ ቀን ፈጣሪ ይጠይቃችሆል-------
የአፍሪካ ጀግና አይዞን ፈጣሪ ካንተ ነው
መምህር፡ዘመኑ፡የክፋች፡ነው፡ለሁሉ መልስ፡መስጠአይጠበቅብህም፡፡አንተን፡የኢትዮ፡ህዝብ፡ ድምፅ፡ መሆንህን፡ያውቃል፡፡ በኩራት፡ አላማህን፡ቀጥል፡ወንድማችን፡፡❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ
Those dogs baying at you so don't worry about it Devil 👿is the Lair 📍you are right 👉keep up forward stand up for those who don't have voice be voice for them 📍God Almahity help and will guide you through the dark lead you to light error-free by blessing 📍
This fake Amhara I thought we were done with this liar.
በጣም ጀግና ነህ ብዙ ጥሩ ነገር ሰርትሃል ወረኞቺን ንቀህ ተዋቸው
እኛ የነጌሌ ቦረና ልጆች ፖሰቲቭ ነን ፡፡ከዘረኝነት የፀዳን፡፡ሰብአዊነትን የምናስቀድም ነን፡፡
You must be the evil Neftena .
You are sooooo blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቶ ታየ በጣም የማደቅ ሰው ነህ ።ምርጥ ኢትዮጵያ ለመሆን አልጠራጠርም ነገርግን ጭፋጭፋ ለምትለው የአማራ ህዝብ ጭፋጨፋ አለዳረገም ።ጭፋጨፋ ተደርጉበታል ይህንን መቀበል አተርሳ ።እንታረቅ ማለት በቁስል ላይ ቁስል ነው ።
We know you are a much loved and genius person .
ነቃፍዎች መኖራቸዉ ለጥንካሬህ መጨመር መሠረት ይሆናልና አትጥላዉ ። ሁሊጊዜ የተሸነፉ ሰዎች የሚያዩት የተሸነፉበትን መንገድ ሳይሆን የበለጣቸዉን ግለሠብ ማሣደድና ማሣጣት ነዉ ።
ህሊናና ሞራል ለሌላቸው እኩያን መልስ ለመስጠት ብዙ አትድከም የአንተን ሰብእና ህሊናና ሞራል ያለው ኢትዮጵያዊ ያን አናውቅሃለን። በዚህ ስዓት ኤርሚያስንና ቴወድሮስን የሚሠማቸው ብልጽግና ውየያን ብቻ ናቸው!
You are great
አይ ታዬ አስለፈለፉ አይደል😂😂 አይዞኝ ሳይክ እራሱ የቆመ ሬሳ ነው ምትመስለኝ
በርታልን💚💛❤🙏🙏🙏👌👌💪💪👏👏👏🌹🌷🌻
ከስራዎ አንፃር እንኳን ቤት G+6 አፓርታማ ሊኖሮት ይገባዎት ነበር መ/ም ታዬ
መምህር ታዬ ቦጋለ ከእውነት ለመራቅ አትሞክር ፡የኦሮሞ ሕዝብ በኦሮሞነት የምኮራና በኢትዮጵያዊነት የምተመምኑ ሕዝቦች ናቸው ።
መምህር ታዬ የሰው አሉባልታ ምንም አያመጣምና አንተ ጎበዝ ሰው ነህ በርታ በርታ!!! 12:56
my star teacher I know you jest forget it .Mohammed legesso from ቃሊቲ የአንተው ፍሬ
ንፁህ ኢትዮጵያ
Welcome Memher
Thank you
ከ እብድ ፣ከሰካራም፣ከውሸታም እና እኔብቻ አውቃለው ከሚል ሰው ጋር ይሄን የመሰለ ማብራሪያ መስጠት አይጠበቅብክም አንተ ጀግና ነህ
Eyesuse geta nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be geta eyesuse emenu tedenalachu yemedan ken zare nw yezelalem hiwote eyesuse nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
God bless you Memher Taye. Bertu
Tayu mirt sewu endet neh letekeberewu teninetih Allah yaqoyih
Yetera sewoch Alubalta ke ewunetih endatiriq MASTEMARIHIN MEWYAYETIHIN ENDATAQOM
The topic you started with doesn’t make sense to me since the mayor is an elected mayor. She should at least wait until her term is over why you try to make it sound as if they are appointed or removed by the Prime Minister anytime he want please be logical with your argument, thanks
You were such a majestic person a while ago. It is your fault to descend that deep to associate with them you deserve it.
መምህር ታየ ,ኤርሚያስ ያመሰግነኛል ብለህ ከሆነ ይህን ሁሉ ምትደክም እርሱን ርሳውና ለህሊናህ ሥራ
ኧረ መምህር ነገርን ማሳለፍ አዋቂነት ነው እና አሁን አንገብጋቢው የሀገር ጉዳይ ላይ ብትሰሩ ይሻላል ካልሆነ ህዝ መሮታል በናንተ አይነት ተራከዎችላይ ያለመስማት እርምጃ ይወስዳል።
Selam atsmachew rasachew leboch slehonu new
True ethiopian
Hero,strong & who speek truth. Please do not upset
መምህር እርስዎ እንደ ኤርሚያስ ያሉ ከብት መልስ መስጠት ተገቢ ነው ብዬ አላምንም
Ayizoh
Eremeiyase malete weshaaaa new yeha koshasha zeme belew yelefelefe
አንተ ሰው ነህ የሰው መለኪያ እነሱ ደገሞ ሰው መሳይ ፅፍ ያወራቸው
የዚህ ሰውዬ ከባድ ሚስጥር አያልቅም
ሴት ደፍሮ ታስሮ ከስራ ተባሮስ ነበር የተባለው
Gena Oromo lay yeserakew deba homless yadergehal
ሰርቀካል ማለት ነው አጭበርብረካል ማለት ነው በእኔ እምነት አለቀ አራት ነጥብ!
ታዲያ ምን ችግር አለው?
ለምንድ ነው ለማንም ኩተራ መልስ የምትመልሰው
ታየ እዚህ ሁለት ሰወች አንደኛው እንደ አይኑ አይምሮው የጠፋ ሰለሆን ብዙ ማውራት አይጠበቅም ። ኤርሚያስ ማለት ጥብ ዘረኛ ማለት እሱ ነው በወቅቱም ካተ ያለሻለ ሰለሆነ መልስ መስጠት አይጠበቅብህም።
ለእነኤርሚያስ ለገሰ መልስ ለመስጠት እግዚአብሔር የሰጠህን ወርቃማ ጊዜህን አታባክን በተለይ ኤርሚያስ ወራዳነቱና ዝቅጠቱ ከቀን ወደቀን እየጨመረ መጥቷል አንተን 99.9% የኢትዮጵያ ሕዝብ ያምንሀል ቸሩ ፈጣሪያችን ይጠብቅህ ጤንነቱን አብዝቶ ይስጥህ
Hammetgna lebba Hulu selalagegnehi new bitidersebetima genzebun yezehi refer eti nebere ayenachihu ekoo 100Amneti yeserkuu lebbochi Ethiopian yezerffuu bandawochi Bekkachihu Ayechalim ahun
ተዋቸው... አንተ አቅሙ ያላቸውን ወጣት ሙሁራን አሰባስበህ በሀገሪቱ ህገመንግስት ቦታ የሌላቸውን ከሁለት ብሄር የሚወለዱትን የሚያቅፍ ፓርቲ አቋቁምና ታገል
ፅንፍ ለማለት ነው
አደለም ቪትስ የአሁኖቹ ገዢዎች እና ምንጣፍ ጎታቾቻቸው የሚነዱት ቪ8 የሚገባህ ነው
AYZOH ETHIOPIA ENDEZIH HONA ATEKEREM LEJOCHUWAN ENDEZIH MASADDED GUD EKO NEW ESERATU ANSOH NEW?GIZE ESKIALF YALEFAL AYZOH MELKAMU SEW!!!!!!!
በአለፈው ሳምንትም ተመሳሳይ አልክ ምን ፎለር መሰብሰቢያ ነው?
Ermiyas is a weakest mind .
This man was burtialy by Ethiopian government and he left Ethiopia to USA
27 amete altemarnem tarikawe ewekethun akfelen wekesa tenkahu kerstosem tenketal ewekethun beach akafelen
እባከሀ ተወን እንዳነተ ዘረኛ ሰው አይቸ አላዉቅም።
መምህር ታዬ ኤርሚያስ አረዮስ ሆኗል
መሀይም ምንጅላት ገለመሌ ብሎ ባለእውቀት የተባለ እበት
Illogical ahiya dedeb anten blo tarik awaki. Borena inetewawekakelen jezba
ቱልቱላ😂
Your topic is not what was presented. Don't use a catching topic for a view. Don't lie.
Stop always complain
Adanech is always a hero
None since teacher. Please go and try to teach or learn. I do not understand what you are saying. You better fight for Gurage your origin first and show how you did. Tigri does not need your support. You learn from them; instead, you teach. You talk about Faano, but you know nothing about your origin. Get lost!!!.
በቀድሞ ወረዳ 17 ቀበሌ 19 በተለምዶ ሕብረት አምባ ተብሎ የሚጠራው ስፈር ላይ ስንፈናቀል እጅህ ነበረበት
አሻንጉሊት
ፍርድ ቤት ሄደህ ክሰስ
Erkus
ከተገረፍክ በሀላ ወሬክ አይጥምም ብትተውስ😂
ይሄ ሰው ብታከም ይሻላል:: አይምሮው ልክ አይመስልም::
አንተ ውሻ በጥርቅ ቀፋይ
ተናጋሪ ከብት
Taye ante gobez asteway new