የቀድሞው የግብፁ ፕሬዘዳንት አንዋር ሳዳት አሳዛኙ የመጨረሻ ሰዓታት / president of Egypt, Anwar Sadat

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 23 วันที่ผ่านมา +12

    እኔ የምለው ይሄ ዝግጅት የምን ዝግጅት ነው አባቶች ምን ያረጋሉ?????

    • @meleseberehannu2861
      @meleseberehannu2861 23 วันที่ผ่านมา +2

      እኔም ገርሞኛል

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 21 วันที่ผ่านมา

      ወረኛ ስለራሳችሁ ሀጥያት አስቡ

    • @user-nn6lp7nk8m
      @user-nn6lp7nk8m 20 วันที่ผ่านมา

      አድስ አይመስለኝም

  • @TedrosTesfay-jm7bq
    @TedrosTesfay-jm7bq 22 วันที่ผ่านมา +6

    አረጉድነው የሃይማኖት አባቶች በኮመድያን ስብከት ሲዝናኑ ማየት ያማል በጎቹን በትኖ በጣም ያሳዝናል እግዚኦ መሓረነ ክርስቶስ

    • @yohannes4534
      @yohannes4534 21 วันที่ผ่านมา

      They have the right to attend such entertainment.

    • @Mesdes1977
      @Mesdes1977 21 วันที่ผ่านมา

      ስለራስሽ አስቢ ስለራሳቸው ያውቃሉ ወሮ

    • @zarrsar6372
      @zarrsar6372 18 วันที่ผ่านมา

      ሃይማኖት ዋዛ ጨዋታ ከልክላለች እንዴ?

  • @gebre3741
    @gebre3741 23 วันที่ผ่านมา +5

    Talented guy!

  • @DESTAification
    @DESTAification 23 วันที่ผ่านมา +6

    በእውቀቱ የታላቁ የጳውሎስ ኞኞ ልጅ ይሆን?
    የተዋጣለት ተራቢ ፣አንቂ፣ አስተማሪና አዝናኝ እንደሆነ እመሰክራለሁ።
    ከልብ አመሰግናለሁ።

  • @GezahagnBelachew-rg6ut
    @GezahagnBelachew-rg6ut 22 วันที่ผ่านมา +2

    ፌዝና ሽሙጥ በሚነገርበት ቦታ የሀይማኖት አባቶች ምን ይሠሪራሉ ትምህርት ለመቅሠም ነው

  • @timar4198
    @timar4198 18 วันที่ผ่านมา

    እንጨትን የቀመሳት ብቻ ነዉ የሚያዉቃት 🤔

  • @bekelezeru8828
    @bekelezeru8828 23 วันที่ผ่านมา +3

    አንዳንዶቹ በዕውቀቱ ብቻ ስለሆነ ብቻ ነው የሚስቁት። ገና ምንኑንም ሳያስሙ። አበስኩ ገበርኩ።

  • @workuassefa6481
    @workuassefa6481 22 วันที่ผ่านมา +5

    ጳጳሱ ደሞ ምንድነው የሚሰሩት እንዲህ ቁምነገር የሌለው አላጋጭ ባሌጌ ነውሩ አፉ ላይ የሁነ ሰውዬ ጋር የሚግኝ አባት አረ ይችቤተክርስቲያን የት እየሄደች ነው አረ ጎበዝ እንቃ ቶሉ ማስቆም ???????

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 23 วันที่ผ่านมา +2

    ቶሎ አትመኑ ያለፈውን ጊዜ ማስታወስናመጠቀቅ ይበጃል ሁለትጊዜ አትታለሉ

  • @emannegash2348
    @emannegash2348 21 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ጎግል ሰውን ደድየብ ብቻ ሳይሆን ደንቆሮም እያደረገው ነው ፤ምን አለ ይህንን እንጨት እንጨት የሚል ንባብ ሚድያ ላይ ከመልቀቃችሁ በፊት ትንሽ ብታነቡት ፤አድማጭን ምን ያህል ብትንቁት ነው ? ከአረብኛ ላይ ነው የተረጎማችሁት ?
    ጎግል አላህ ለማለት እግዛብሄር ብሎ የሚተረጉም እንደ እናንተው ጉደኛ ነው ፡እራሳችሁን አታስገምቱ፡፡

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
    @TarikusolomonSolomon-dp1cl 19 วันที่ผ่านมา

    አባ ምን ይሰረሉ መሰቅ ፈልጎ ነው እንደትል አደረ

  • @tesfahunkassahun5783
    @tesfahunkassahun5783 22 วันที่ผ่านมา

    የሚገርመኝ ኮሜዲ ወይስ ጋጠወጥ
    ያንተስ ምን እያነብክ አደክ
    የእድሜን ባለፀጋነ አንቱ እሳቸዉ ማለትን በሂወት የሌሉትን ምሳሌ ስታደርግ ነብስ ይማር ማለትን ማን ከለከለህ ይገርማል

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 21 วันที่ผ่านมา

    Abatoch mn yadergalu😢

  • @mjmmjm9486
    @mjmmjm9486 22 วันที่ผ่านมา

    Ethiopia is blessed to have Jawar Mohammed: smart, Educated, articulate, logical and passionate. All in one!

    • @geze.burayu2946
      @geze.burayu2946 21 วันที่ผ่านมา

      "Don't laugh at a fool,because to laugh at a fool is the high way to become one"(Alexander Pope)Mr.witness of the big fool don't doubt that you started the first step to become the biggest fool like your master Jawar,the best evil of our current world.

  • @davfun-w5t
    @davfun-w5t 22 วันที่ผ่านมา +1

    why are religious leader here? is the event have religious aspect?

  • @birukhaile5430
    @birukhaile5430 23 วันที่ผ่านมา

    🥱🥱...aytnwal

  • @eyasubelay1575
    @eyasubelay1575 23 วันที่ผ่านมา

    ገና ለገና በአሪፍ አጨራረስ ታትስቃለህ ብለን ስንጠብቅ ልከ ለማዛጋት ሞክሮ እንደተቋረጠበት ሰው አፍ አስከፍተህ ትሸበለላህ

  • @AmarikYa
    @AmarikYa 19 วันที่ผ่านมา

    በጁዋር ለይ ፎጋርክ ማለት ነው አሊበት

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 23 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂ቄሱ ሽማግሌው አሮጊቱ ሼኩ ፖስተሩ ሸርሙጣው ሌባው ...የአይምሮ ቀውስ ውስጥ ገብቷል ምስኪን ሲያሳዝን አሁን ይኼ ምን ሊጠቅም ነው የምሰሙት 😂😂 ልማት ፅድቅ ወይስ ምን ???😅😅 አሜት ትችት አፍቃሪ በል ሀ ብለክ ስማ

  • @Kalidmuhammad-o6v
    @Kalidmuhammad-o6v 20 วันที่ผ่านมา

    Anegageru siyastela
    Amarega ayhonwm lela qwankwa feleg

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 23 วันที่ผ่านมา +2

    ይህ ትልቅ ሚዲያ አይደል? ይህ ንግግር ከጁዋር ንግግር በፊት አይደል ቀዳዳ

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 22 วันที่ผ่านมา

    Lemen serteh atbelam were selechen

  • @dawitabebe531
    @dawitabebe531 21 วันที่ผ่านมา

    የቀቆየውን እያመጣህ አትደጋግም

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 23 วันที่ผ่านมา

    እእእ ታድያ አበሻ ባህሪው አበሻ መሆኑ ቀርቶ የፈረደባት የአሜሪካ ባህሪ እንዲሆን ትሻለህ ?

  • @EliasTefera-l5h
    @EliasTefera-l5h 18 วันที่ผ่านมา

    ህዝቡን እያሳክ ልታስከትበው ነው በቀጣይ እቅድክ

  • @Mekos853
    @Mekos853 20 วันที่ผ่านมา

    Gelgtt hizb

  • @AsterDegefa-v2g
    @AsterDegefa-v2g 23 วันที่ผ่านมา

    ጥበብ ሥራዋን ሠራች

  • @ananiatsadik4934
    @ananiatsadik4934 23 วันที่ผ่านมา +14

    እባክህ ሳዳትን አንቱ እያልክ ብታወጋ ደስ ይል ነበር። ንባብህ እንጨት እንጨት ይላል።

    • @yemariamlej5567
      @yemariamlej5567 23 วันที่ผ่านมา +6

      Dedeb mn taklh

    • @wondugogni51
      @wondugogni51 23 วันที่ผ่านมา +2

      ምናባቱ ይከበራል አምባገነን

    • @tihunyehuala4212
      @tihunyehuala4212 22 วันที่ผ่านมา

      @ananiatsadik4934 አንቺ የእሱን አንድ መቶኛ ትችያለሽ???? የእውቀት ባለቤቶችን የሚነቅፋ እውቀት አልባ ሰዎች ናቸውና የምትፅፊውን እወቂ።

    • @AnwarKader-j4o
      @AnwarKader-j4o 22 วันที่ผ่านมา

      ቀዳዳ ሳዳት ደረሰብክ እንዴ ቱ

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 22 วันที่ผ่านมา +2

      እንደማንኛውም የግብፅ መሪዎች ለኢትዮጵያ ጉድጓድ ሲቆፍር የኖረ, መሆኑን ብታውቅ እንደዚህ አትልም። ኢትዮጵያዊ ለጠላቱ ማሽቃበጥ ይወዳል። ለዚህም ነው ኢትዮጵያ ከመከራ መውጣት ያቃታት

  • @kiduhaileseyoum274
    @kiduhaileseyoum274 23 วันที่ผ่านมา

    አንተ ፋራ ዛሬ ም ታወራለህ ደግነቱ አንተ ና መሰሎች ተባኖበቹል።