የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚአቶ መስፍን ጣሰው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉትን ቆይታ እንድትከታተሉ ጋብዘናችሗል።
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024
- የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አራት ነጥብ አግኝተው፣ የዩኒቨርስቲ ቆይታቸውንም በወርቅ ሜዳልያ አጠናቅቀው፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ካለፉት አርባ አመታት በላይ በተለያዩ የሐላፊነት ቦታዎች ላይ አገልግለው በአሁኑ ወቅት አየር መንገዳችንን በግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚነት እየመሩ የሚገኙት አቶ መስፍን ጣሰው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉትን ቆይታ እንድትከታተሉ ጋብዘናችሗል።
@fanabroadcastingcorporate