ሰብሕዎ ለአምላክነ | የአእላፋት ዝማሬ መዝሙር | በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ - ጃን ያሬድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @meherat938
    @meherat938 5 หลายเดือนก่อน +18

    ሰብሕዎ ለአምላክነ ሃሌ ሉያ ለእግዚአብሔር በሰማይ በምድር ሁሌም ዝማሬዎቹ የማይጠገቡ ናቸው ለኔማ ሰላሜ ሆነውኛል ብርታቴ ከጆሮዬ ከአንደበቴ አይጠፉም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @gedamaweyan21
    @gedamaweyan21 5 หลายเดือนก่อน +24

    መታደል ነው በእውነት " ሁሌም ዝማሬዎቻችን እንዲ ቢሆኑ ምን ያህል ነብሳችን ትደሰት ነበር 🥰

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 5 หลายเดือนก่อน +11

    "ተመስገን ተመስገን ይላል የተጎበኘ ሰው" 🙌🙌🙌 ሌላ ምን ይባላል 🙇‍♀️ በእውነት የክርስቶስ ልደት ገና ዘንድሮ ተከበረ 🥰🥰🥰 በቸርነቱ ከዚህ የነፍስ ፍሰሃ መዓድ እንድንካፈል ለፈቀደልንና ሰማያዊውን ዓለም አብልጠን እንድንሻት ላደረገን 💝💝💝 ስለሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🤗🤗🤗 አዘጋጆቹም ቸሩ መድኃኒዓለም ያክብርልን 👏👏👏 ተሰታፋዎችም በሙሉ ተባርኩ 🙏🙏🙏

  • @dejenworku3675
    @dejenworku3675 5 หลายเดือนก่อน +6

    የወደቀውን ተስፋ የሚጠግን የተሰበረውን ልብ ከፍ የሚያደርግ የዝማሬ ዶፍ ዘነበ🙏🙏🙏ትውልዱን ዘመኑን ዋጁ🙏🙏🙏

  • @yaynemisatekle8702
    @yaynemisatekle8702 5 หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤❤ ይሄ መዝሙር በየቀኑ ከ እንቅልፌ ስነቃ በጆሮዬ ይሰማኛል።

  • @user-ql9cs2lh7p
    @user-ql9cs2lh7p 5 หลายเดือนก่อน +9

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አቤት ውበት😢😢😢እኛም ለሀገራች ያብቃን❤❤❤❤

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 5 หลายเดือนก่อน +8

    ውበት በተዋህዶ ተመስገን ❤
    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @selam.Yetewahedolij
    @selam.Yetewahedolij 5 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ የዓመት ሰው ይበለን መድኃኔዓለም ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 หลายเดือนก่อน +2

    አለባበስ ነው ማየት በእግዚአብሔር ፊት እንዲህ ነው መሆን ያለብን

  • @Tsi541
    @Tsi541 5 หลายเดือนก่อน +2

    መላእክትን መምሰል ምነኛ መታደል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እንቁ እምነት

  • @tamirutesfaye43
    @tamirutesfaye43 5 หลายเดือนก่อน +6

    ከሙሉ ቪዲዮ ላይ እያሳለፍኩኝ ይሄን መዝሙር ብዙ ጊዜ ሰማሁት 2:11 ይገኛል። ለብቻው ስላቀረባችሁት አመሰግናለሁ።

  • @amareabebe1375
    @amareabebe1375 2 หลายเดือนก่อน +2

    በዕድሜዬ እናንተን ስላሳየኝ አምላኬን አመሠግነዋለሁ ። በጣፋጭ አንደበታችሁ አምላካችን ተመሠገነ ። ሠላማችሁን ያብዛላችሁ ፣ ያገልግሎት ዘመናችሁን ባርኮ ይጨምርላችሁ ወንድማችንን ይሄንን ብርሃን አይምሮህን የበለጠ ይባርክልህ ለሁላችንም አምላካችን ቃለ ህይወት ያሠማን መንግስቱን ያውርሰን ።

  • @QualityEducationForU
    @QualityEducationForU 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ርትዕት ኦርቶዶክስን ይጠብቅ፡፡ይህንን ድንቅ ዝማሬ ከአእምሮአችን እንዳይፋቅ አድርጋችሁ ላቀረባችሁልን ለሁላችሁም እግዚአብሔር ህይወታችሁን በደስታ እና በፍቅር ይሙላላችሁ፡፡

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስይላል ነበር ለዓመቱ በሰላም ያድርሰን ከዝበላይ ያብዛቹ

  • @egziharya4826
    @egziharya4826 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የሁሉ ነገር ፍፃሜ ሲያምር ነውና ያሳምርላችሁ ነፍሳችን ዘፈን ብቻ አልነበረም የተመረችው መዝሙር ተብሎ ዝላይ አውደምረት ላይ ከበሮ ይዞ መቀጥቀጥ መዝለል መሽከርከር እንኳን ሰው ከበሮ አፍ ቢኖራት ኡፍ ዛሬ ሰላሜን አገኘው ሳይቀጠቅጡኝ ሳያሽከረክሩኝ እንደምትል ምህመን አውደምህረት ላይ እንደሚያየው ነው በእርጋታ በማሸብሸብ ስለሆነ እያየ ያለው እሱም በእርጋታ ግን ዝላይና ጩከት ቢሆን ምህመኑም እንደዛው

  • @shewayemariyamelij6452
    @shewayemariyamelij6452 5 หลายเดือนก่อน +3

    አቤት ዉበት ተዋህዶ ፀንታ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @hinin8106
    @hinin8106 5 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🥰 እንድህ እንደ እናመሰግንው ለረዳን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g 5 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እሄ ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏🙏🙏

  • @zinashabreham6878
    @zinashabreham6878 4 หลายเดือนก่อน +2

    Yealafat zmaren sayew menew yeadis abeba like behonkugn hlalew mekgnatum kflehager negn bertu hwedachealehu

  • @guramayle2127
    @guramayle2127 5 หลายเดือนก่อน +3

    my best choice mezmur

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያባረክ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን❤❤❤❤❤

  • @TirhasGualmedhin
    @TirhasGualmedhin 5 หลายเดือนก่อน +3

    E/g ymesgen yhen lasayehen ezi endnnor lefekedk amlak kber temesgen.

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 5 หลายเดือนก่อน +2

    Ezih yalachihutin hulu Eyesus kirstos lelidete sitzemiru astawusachihualehu yibelachihu.

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 5 หลายเดือนก่อน +1

    🙏💒👏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 👏💒🙏 አሜን 🙏

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ❤️☝️🙏

  • @jeri3637
    @jeri3637 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል አጣሁ ❤❤❤

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 3 หลายเดือนก่อน

    ናፈቀኝ ❤

  • @user-vc9pi3ey1x
    @user-vc9pi3ey1x 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @esromteshome7023
    @esromteshome7023 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን❤❤❤ቀጣይ ደግሞ ከዚህም በበለጠ እንጠብቃለን😍😍🥰🥰

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 หลายเดือนก่อน +1

    🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ❤❤❤

  • @bayubezabih8341
    @bayubezabih8341 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በዘንድሮው የልደት በአል ስንት ነብስ ነው ያስመለጣችሁት የጃንደረባው ትውልድ ላይ የምታገለግሉ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የፈቀደው ቦታ ይህ ነው ቅዱስ ስፍራ ቦታ የተከለከልንበት እግዚአብሔር ያለተደሰተቦት ያለፈቀደው ስለሆነ ነው የተቀደሰውን በተቀደሰ ስፍራ ነው መሆን ያለበትየሲጃራ ቁሬ የማይጣለበትንፁህ ቦታ

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen

  • @hkidanhkidan5123
    @hkidanhkidan5123 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልል

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 4 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @tinademissis3957
    @tinademissis3957 5 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክትን ያስማል ❤❤❤እልልልልልልልልልል

  • @hiwot2025
    @hiwot2025 5 หลายเดือนก่อน +1

    Zemare melakte yasemalin.

  • @temesgensidamo3914
    @temesgensidamo3914 5 หลายเดือนก่อน

    Atinet miyalemelem mezur...zimare melakitin yasemalin 🙏🙏🙏

  • @asmeretabraham744
    @asmeretabraham744 5 หลายเดือนก่อน

    i love all my famaliy keep going
    GOD BLESS AS
    WELL DONEllll

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉

  • @richoworicho8312
    @richoworicho8312 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @betized-fd9vm
    @betized-fd9vm 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @kaleabteferi4766
    @kaleabteferi4766 5 หลายเดือนก่อน

    Egzabhr yemesgen

  • @techwizyeab
    @techwizyeab 5 หลายเดือนก่อน

    🙏

  • @josselynvaillancourt2237
    @josselynvaillancourt2237 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏😍

  • @GetishBirhanmelku-rs7yv
    @GetishBirhanmelku-rs7yv 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @MulukenAlebe
    @MulukenAlebe 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤😊😊

  • @techwizyeab
    @techwizyeab 5 หลายเดือนก่อน +1

  • @goitommulu8888
    @goitommulu8888 5 หลายเดือนก่อน +1

    ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @techwizyeab
    @techwizyeab 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @mimigirma5894
    @mimigirma5894 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልለ❤❤❤❤❤

  • @user-zn4xm3lv2w
    @user-zn4xm3lv2w 5 หลายเดือนก่อน

    good

  • @surafelbadege6254
    @surafelbadege6254 5 หลายเดือนก่อน +2

    Lyrics ቢኖረው......??

  • @lifeinworld8583
    @lifeinworld8583 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @user-sd7sb1ic2u
    @user-sd7sb1ic2u 5 หลายเดือนก่อน

    ይሄኔ ተራ ዘፈን ቢሆን
    1000000 view ይደርሥ ነበር
    እስኪ የታለን

  • @nahomsuleyman662
    @nahomsuleyman662 5 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dawitalemiye1403
    @dawitalemiye1403 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💝💝💝💝💖💖💖💖💗💗💗💗💗💗💗💗💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @abrahamwolde8039
    @abrahamwolde8039 3 หลายเดือนก่อน

    ናፈቀኝ ❤

  • @Viva_077
    @Viva_077 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @jerryabu119
    @jerryabu119 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤