ጣፋጭ እና ለጤና ተስማሚ የሆነ ልዩ የድፍን ምስር ዴቦ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024
  • የምስርዳቦ አዘገጃጀት
    Ingredients for Recipe 2:
    2 የሾርባ ማንክያ የተዘፈዘፈ ተልባ
    140 ግርም የሚሆን የተፈጨ ድፍን ምስር
    50 ግራም የሚሆን የተከካ አልመንድ
    50 ግራም የሚሁን የቅል ፎሬ (pumpkin seed)
    4 የሹርባ ማንኪያ ዘይት olive oil
    ትንሽ ጨው
    1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
    1 የሻይ ማንኪያ አቺቶ (apple cider vinegar )
    30 g ቺያ ፍሬ የተፈጨ
    1 የሻይ ማንኪያ የድንብላል ፍሬ የተፈጨt(coriander.)
    የተቆላ ሰሊጥ ወይም ተልባ ከላይ ለመነስነስ(Sesame seeds for sprink)

ความคิดเห็น • 1

  • @dadi-kv3fn
    @dadi-kv3fn 2 หลายเดือนก่อน

    Yummy😊