የአሜሪካን እና የካናዳ ቢሊየንስ ዶላር የሚፈስበት ጦር አልባው ድንበር UNSECURED BORDER

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024
  • በአንድ ዶላር ካናዳን እና USA//The Canada-United States border is the longest international border in the world. The boundary is 8,891 km long. The land border has two sections: Canada's border with the contiguous United States to its south, and with the U.S. state of Alaska to its west.

ความคิดเห็น • 6

  • @ebbaftube
    @ebbaftube 2 วันที่ผ่านมา +4

    ማሚዬ እኛ በብሄርና በሀይማኖት መለያየት ነው ዕውቀታችን እንጂ ጭንቅላታችንን ለበጎ ሥራ ብናውል ከነሱ በላይ ብዙ ነበሩን።

  • @AksheZed
    @AksheZed 2 วันที่ผ่านมา

    እንደው በደፈናው ያልታደልን ነን እህቴ እ/ህ ማስተዋል ይስጠን በዘሪና በሃይማኖት እንባላ❤❤❤❤

  • @bird1144
    @bird1144 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአፍሪካ ህዝቡ ሳይሆን መሪዎች ናቸው የሚወሱኑት

  • @tesfay138solomon8
    @tesfay138solomon8 วันที่ผ่านมา +1

    ሻሎም ሚሚ ሁሌም ባይባልም አልፎ አልፎ ያንቺን ብሮግራም እከታተላለሁ። ምን መሰለሽ እኛ ኤረትራዊያን ማንጠቀምበት ወደብ ማንኖራት አገር ለኛ ማይሆን ማእድን አለን ።ግን የኛ የኤርትራውያን ነው አይቀየርም።ችግሩ ኤርትራ ፡ወደብዋ፡ እንጂ ኢትዮጵያዊያን እኛ አይፈልጉንም።አሁንም የአሰብ ወደብ ለኢትዮጵያ እንጂ ለኤርትራ አይጠቅምም።ችግሩ ያለው አሰብየኛ ሰለምትሉ ነው።እናንተ በውጭ ያላቹ ፡የተማራቹ፡ ሃብታሞች ባለስልጣናት ማትገቡት መስዋእት ማትከፍሉት ነገር ነው ምታወሩት ።ችግሩ ለድሃ ፡ለገበሬ ፡ለተራ ማህበረሰብ ነው።በደርግ ግዜ የወደቀ ወጣት ማዳበርያ የሆነ አጥንት ብታዩ አታወሩም ነበር።ልክ እንደ አሜሪካ እና ካናዳ ድንበር ሳናልፍ ኮሆነ ግን ጠብቁ ኢሳያስ ከስልጣን አውርደን ልክ እንደ አሜሪካ እና ካናዳ በሰላም እንኖራለን።

    • @gwarotube
      @gwarotube  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰላማ ላንተ ይሁን ወንድሜ በመጀመርያ ፕሮግርሚን አይተህ ግዚህን ወስደህ የግልህን አስተያየት ስለሰጠህኝ እጅግ በጣም አመሰግናለው ካንተ ብዙ ባላውቅም እንደኔ እንደኔ የሁለቱም ሀገራት ህዝቦች በጣም ብዙ የሚያስተሳስሪቸው ነገር አለ ይፈላለጋሉም ምን እልባት ጥቂት የሚባሉ ሰውች በሁለቱም ሳይድ ጥላቻን የሚዘሩ አይጠፉም አብዛኞቹ ሰላማዊ እና አብረው ሰርተው ለማደግ ወደሀላ የማይሉ ህዝቦች ናቸው ያለመታደል ሆኖ ከብዙ መልካም እና ጥሩ ነገር ይልቅ ትንሻ መጥፎ ነገር ገና እየወጣች ነው የተቸገርነው ለሁሉም ግን ቀን አለው እኛም ባንሁን ልጆቻችን ይሂንን ነገር ይቀይሩታል ብዬ አስባለው የኛም እገዛ ትልቁን ድርሻ ይኖረዋል ብዬም አስባለው መጥፎውን ሳይሆን መልካሙን ከመገብናቸው እንድ ቀን ታሪክ የቀየራል ከፈጣሬ ጋር እስከዛው ባለንበት ሰላም እና ጤና ይስጠን🙏

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 2 วันที่ผ่านมา

    አቁሚ ጥሩ ነገር ስታወሪ ከርመሽ ኦሮሙማ የሚጫወትባትን ሀገራችንን አታውሪልን በሽተኞች ህዋላቀሮች እወቀት ስልጣኔ ያልደረሳቸው ሀሬ ግብስብስ እንስሶች እያጨማለቋት የምትገኝ ሀገራችን የምንስማው በሽተኛ እድርጎናል ጥሩ ደስ የሚል ያዝናናን ፕሮግራምሽ ጥሩ ዜና ነበ ኢትዮጲያን ነገር ብዙ ብዙ ብዙ ስምተን ደክመናል ዘፉኙ ምን አለ "አታውሩልኝ ሌላ ከሷ ዜና በቀር" አበቃ ሌላ አውሪልን ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ