- 773
- 685 363
DEWOL ደወል
เข้าร่วมเมื่อ 13 ก.ค. 2012
በዓለ ጥምቀት በኢየሩሳሌም ገዳማት መዘምራን DEWOL JORDAN RIVER |JERUSALEM | ISRAEL
#DEWOL #JERUSALEM #ETHIOPIANCHURCH #JORDANRIVER #ethiopianchristiansongs #AMHARICEOTC #EOTC
มุมมอง: 187
วีดีโอ
DEWOL Epiphany JORDAN RIVER |JERUSALEM | ISRAEL በዓለ ጥምቀት ኢየሩሳሌም ዮርዳኖስ ወንዝ
มุมมอง 7504 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#DEWOL #JERUSALEM #ETHIOPIANCHURCH #JORDANRIVER #ethiopianchristiansongs #AMHARICEOTC #EOTC
Epiphany in Jerusalem 2025 በዓለ ጥምቀት በኢየሩሳሌም በዮርዳኖስ ወንዝ
มุมมอง 5597 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የ2017 ዓ/ም በዓለ ጥምቀት በዮርዳኖስ ወንዝ በድምቀት ተከበረ #dewolደወል #eotc #ethiopianchurch
Epiphany in Jerusalem 2025 በዓለ ጥምቀት በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በባህረ ዮርዳኖስ
มุมมอง 1K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የጥምቀት በዓል በእስራኤል በድምቀት ተከበረ:: ጥር 10 ቀን 2017 ዓ/ም DEWOL ደወል የጥምቀት በዓል በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ገዳማት ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተጠመቀበት በዮርዳኖስ ወንዝ እና የቀዳማዊ አፄ ኃይለ ስላሴ ባለቤት ግርማዊት እቴጌ መነን (ወለተ ጊወርጊስ) ባሰሩት የዮርዳኖስ ቅድስት ስላሴ ገዳም ብፁዕ አቡነ እንባቆም በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ሊቀ ጳጳስ መጋቢ አባ ተክለሐይማኖት ኃይለማርያም የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ዋና መጋቢ እና አምባሳደር አቶ ተስፋዬ ይታየው በእስራኤል የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር እና ከፍተኛ የ...
"ነቢያት አጥብቀው የፈለጓት መድኃኒት " በመምህር ደረጄ ግርማ
มุมมอง 16412 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በቤተልሔም የ2017 ዓ/ም የልደት በዓል መርሐ ግብር ላይ #dewolደወል #eotc #habesha
በባህረ ዮርዳኖስ በዓለ ጥምቀትን ለማክበር ከእስራኤል የፀጥታ አካላት የተሰጠ መመሪያ ከቅድስት ሀገር ኢየሩስሌም ገዳማት ዋና መጋቢ አባ ተ/ሐይማኖት ኃ/ማርያም
มุมมอง 2.3K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ከእስራኤል የፀጥታ አካላት የተሰጠ መመሪያ #dewolደወል #eotc #habesha
የበገና መዝሙር የዓለም መድኃኒት የተወለደብሽ አንቺ ቤተልሔም የተባረክሽ ነሽ
มุมมอง 8921 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#dewolደወል #eotc #habesha
እሰይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት መዘምራን በቤተልሔም 2017 ዓ/ም
มุมมอง 282วันที่ผ่านมา
የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት መዘምራን የ 2017 ዓ/ም የጌታችን የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል መርሐ ግብር ላይ በቤተልሔም የቀረበ #dewolደወል #habesha #eotc
ቤተልሔም ደብረ ሰላም ኢየሱስ ገዳም የጌታችንና የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደትን ባስመለከተ የአባቶችና የምዕመናን አስተያየትን ይዘናል ተከታተሉ
มุมมอง 494วันที่ผ่านมา
በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ.ክርስቲያን ገዳማት ቤተልሔም ደብረ ሰላም ኢየሱስ ገዳም የጌታችን እና የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደትን ባስመለከተ የአባቶችና የምዕመናን አስተያየት #dewolደወል #eotc #habesha #Ethiopian #Jerusalem ሀገሪቱ ካለችበት የጸጥታ ችግር አንፃር ምዕመኑ በዓሉን እንዴት እንዳከበረው በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ዋና ፀሃፊና የስበከተ ወንጌል ማስፋፊያ ትምህርት ክፍል የሆኑትን መልአከ ምህረት ቆሞስ አባ ስብሃት ገብሬ ስለነበረው ሁኔታ ጠቅለል ባለ መልኩ እንዲያብራሩልን ከወንድማችን ተስፉ ሃይሉ ጋር ቆያታ አድርገዋል ይከታተሉን መልካ...
የጌታችን እና የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደትን ባስመለከተ ምዕመኑ በዓሉን እንዴት እንዳከበረው መልአከ ምህረት ቆሞስ አባ ስብሃት ገብሬ
มุมมอง 351วันที่ผ่านมา
ሰብሳቢ የሚለው ትምህርት ክፍል በሚለው ይስተካከል #dewolደወል #eotc #jericho #habesha #ETHIOPIA #JERUSALEM
የ2017 ዓ/ም የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት መዘምራን በቤተልሔም ያቀረቡት የወረብ መዝሙር
มุมมอง 69514 วันที่ผ่านมา
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ። ሉቃ.፪፥፲፩-፲፪ #እንኳን_ለብርሃነ_ልደቱ_በሰላም_አደረሳችሁ!! እርሱ ዝቅ ባለው በከብቶች በረት በግርግም ተወልዶ እኛን በልዕልና በሰማያት እንድንቀመጥ አድርጓል። እርሱ ቅጠል ለብሶ በቅጠል ተጠቅልሎ እኛን የክብር ልብስ እንድንለብስ አድርጎናል። እርሱ የኛን ሞት ሞቶ፤ሕይወቱን በመስጠት መድኃኒት ሆኖልናልና። እኛም፦ለሰው ልጆች ሁሉ ለትንሳኤያቸው እንጂ ለውድቀታቸው፤ ለደስታቸው እንጂ ለኀዘናቸው ምክንያት ሳንሆን፤ በመተሳሰብ፤ በፍቅር፤ በአንድነት በዓሉን እንድናከብር መድኃኒት ...
ከቤተልሔም ብፁዕ አቡነ እንባቆም የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖደስ አባል ለልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
มุมมอง 64414 วันที่ผ่านมา
DEWOL |JERUSALEM ብፁዕ አቡነ እንባቆም የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖደስ አባል ለልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና። ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ። ሉቃ.፪፥፲፩-፲፪ #እንኳን_ለብርሃነ_ልደቱ_በሰላም_አደረሳችሁ!! እርሱ ዝቅ ባለው በከብቶች በረት በግርግም ተወልዶ እኛን በልዕልና በሰማያት እንድንቀመጥ አድርጓል። እርሱ ቅጠል ለብሶ በቅጠል ተጠቅልሎ እኛን የክብር ልብስ እንድንለብስ አድርጎናል። #dewolደወል #ETOC #ethioforumኢትዮፎረም እርሱ የኛን ሞት ሞቶ፤...
DEWOL |JERUSALEM ብፁዕ አቡነ እንባቆም የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖደስ አባል ለልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
มุมมอง 29914 วันที่ผ่านมา
DEWOL |JERUSALEM ብፁዕ አቡነ እንባቆም የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖደስ አባል ለልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
DEWOL የእስራኤል የፀጥታ ሁኔታ እና የልደት በዓል በቤተልሔም
มุมมอง 3K14 วันที่ผ่านมา
የጌታችን እና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በቤተልሔም በፀጥታው ችግር ምክንያት እንዴት ይከበራል #dewolደወል #eotc #ethiopianchurch በቤተልሔም ከተማ የልደት በዓልን አከባበር በማስመልከት ከእስራኤል የፀጥታ ሁኔታ ጋር በተያያዘ አባቶች ያስተላለፉት ጥብቅ ማሳሰቢያ! ሼር በማድረግ ለሁሉም ምእምናን እንዲዳረስ ያድርጉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን:: shorturl.at/dUTWW
#JERICHO በኢያሪኮ ከተማ የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል DEWOL ደወል ሚዲያ ታህሳስ 19 ቀን 2017 ዓ/ም
มุมมอง 26614 วันที่ผ่านมา
#JERICHO በኢያሪኮ ከተማ የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል DEWOL ደወል ሚዲያ ታህሳስ 19 ቀን 2017 ዓ/ም
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ቤተልሔም ደብረ ሰላም ኢየሱስ ገዳም ሰኞ ቀን 28/4/2017 ዓ.ም (6/1/2025 g.c)
มุมมอง 27514 วันที่ผ่านมา
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ቤተልሔም ደብረ ሰላም ኢየሱስ ገዳም ሰኞ ቀን 28/4/2017 ዓ.ም (6/1/2025 g.c)
DEWOL | JERICHO | ISRAEL | PALASTINE በጥንታዊቷ ኢያሪኮ ከተማ የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ በተመለከተ ቃለ ምልልስ
มุมมอง 25121 วันที่ผ่านมา
DEWOL | JERICHO | ISRAEL | PALASTINE በጥንታዊቷ ኢያሪኮ ከተማ የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ በተመለከተ ቃለ ምልልስ
Jericho የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት መዘምራን በጥንታዊቷ የኢያሪኮ ከተማ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ያቀረቡት የወረብ ዝማሬ
มุมมอง 45321 วันที่ผ่านมา
Jericho የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት መዘምራን በጥንታዊቷ የኢያሪኮ ከተማ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል ያቀረቡት የወረብ ዝማሬ
Jericho በጥንታዊቷ ኢያሪኮ ከተማ የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ ላይ የኢየሩሳሌም ሊቃውንት ያቀረቡት ወረብ
มุมมอง 29721 วันที่ผ่านมา
Jericho በጥንታዊቷ ኢያሪኮ ከተማ የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ ላይ የኢየሩሳሌም ሊቃውንት ያቀረቡት ወረብ
በጥንታዊቷ ኢያሪኮ ከተማ የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ኢያሪኮ ቅድስት ስላሴና ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
มุมมอง 29021 วันที่ผ่านมา
በጥንታዊቷ ኢያሪኮ ከተማ የቅዱስ ገብርኤል ክብረ በዓል በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ኢያሪኮ ቅድስት ስላሴና ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
መልአከ ሳሌም ቆሞስ አባ ገ/ኪዳን ሽፈራው ዘ ኢየሩሳሌም በኢያሪኮ ቅድስት ስላሴ ና ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ርስት ገዳም
มุมมอง 38521 วันที่ผ่านมา
መልአከ ሳሌም ቆሞስ አባ ገ/ኪዳን ሽፈራው ዘ ኢየሩሳሌም በኢያሪኮ ቅድስት ስላሴ ና ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል የኢትዮጵያ ርስት ገዳም
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ኢያሪኮ ደብረ ብስራት ቅድስት ሥላሴ ና ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
มุมมอง 172หลายเดือนก่อน
ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ኢያሪኮ ደብረ ብስራት ቅድስት ሥላሴ ና ቅዱስ ገብርኤል ገዳም
የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ስብከተ ወንጌል ማስፋፍያ መተዳደሪያ ደንብ እና መመሪያ
มุมมอง 731หลายเดือนก่อน
የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ገዳማት ስብከተ ወንጌል ማስፋፍያ መተዳደሪያ ደንብ እና መመሪያ
"መድኃኔ ዓለም ዓለምን ከፈጠረበት ይልቅ ዓለምን ያዳነበት ጥበቡ ይበልጣል" በመምህር አባ ገ/ኪዳን ከኢየሩሳሌም ዴር ሱልጣን የኢትዮጵያ ርስት ገዳም
มุมมอง 4292 หลายเดือนก่อน
"መድኃኔ ዓለም ዓለምን ከፈጠረበት ይልቅ ዓለምን ያዳነበት ጥበቡ ይበልጣል" በመምህር አባ ገ/ኪዳን ከኢየሩሳሌም ዴር ሱልጣን የኢትዮጵያ ርስት ገዳም
የመስቀል ደመራ በዓል መዝሙር በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በዴር ሱልጣን የኢትዮጲያ ርስት ገዳም
มุมมอง 1563 หลายเดือนก่อน
የመስቀል ደመራ በዓል መዝሙር በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በዴር ሱልጣን የኢትዮጲያ ርስት ገዳም
አባ ገብረ ሚካኤል ዘ ኢየሩሳሌም በዴር ሱልጣን ጥንታዊ የኢትዮጵያ ርስት ገዳም የ2017 ዓ/ም መስቀል ደመራ በዓል ቀን
มุมมอง 2083 หลายเดือนก่อน
አባ ገብረ ሚካኤል ዘ ኢየሩሳሌም በዴር ሱልጣን ጥንታዊ የኢትዮጵያ ርስት ገዳም የ2017 ዓ/ም መስቀል ደመራ በዓል ቀን
ምልጣን "ይቤሎሙ ኢየሱስ ቅኝት በኢየሩሳሌም ሊቃውንት Meskel Demera Celebration at Deir al Sultan Ethiopian Monastery
มุมมอง 3523 หลายเดือนก่อน
ምልጣን "ይቤሎሙ ኢየሱስ ቅኝት በኢየሩሳሌም ሊቃውንት Meskel Demera Celebration at Deir al Sultan Ethiopian Monastery
Meskel Demera Celebration at Deir al Sultan Ethiopian Monastery Jerusalem 2024 Part 3
มุมมอง 2833 หลายเดือนก่อน
Meskel Demera Celebration at Deir al Sultan Ethiopian Monastery Jerusalem 2024 Part 3
Meskel Demera Celebration at Deir al Sultan Ethiopian Monastery Jerusalem 2024 part 2
มุมมอง 2593 หลายเดือนก่อน
Meskel Demera Celebration at Deir al Sultan Ethiopian Monastery Jerusalem 2024 part 2
🙏🏽
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በቤቱ ያጽናልን አሜን❤🎉
Egzabehare yemsigen lezihi keni yadersachehu.❤❤❤ bewoneti ejege betame desi yelale
🤲💒👏🏻እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏⛪️🤲አሜን🤲
ቃለ ህይወትን ያስማልን ብዑዓን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ያብዛልን አሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ደውል ሚዲያ በርታልን ወንድማችን
ደወል ሚዲያ በርቱ በተለይ ትዉልድ በኢየሩሳሌም የሚገኙ የኢትዮጵያ ገዳማት እንዲያውቁ የሚታደርጉት ጥረት የሚበረታታ ነው 💚💛♥️
አብሮ አደረሰን
አሜን፣ አሜን፣አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏 ✝️✝️✝️ 🌹🌺🌷 💚💛❤
Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Egzabehare yemsigen ❤❤❤ Enqane adersachehu le Timeketu ❤❤❤
አግዚያብሄረ ይመስገን በረከታችሁ ይደረብን
እግዚአብሔር ይመስገን በርክታችሁ ይደርብን ❤❤❤
🙏🙏🙏
አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ❤❤❤❤
ደስ ስትሉ።
አንድ ቀን እስራኤል እመጣለዉ😊❤
❤❤❤
Neges kift new?????
Amen Amen Amen.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ::
ደዎል ሚዲየ ከልብ እናመሰግናለን እርግጠኛ ነኝ ህዝቡ ትክክለኛ ማብራሪያ አግኝቷል እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 🎉
እንኳን አደረሳችሁ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ያክብርልን ጥቃሜ መርጃ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርል አሜን አሜን አሜን
Enqan adersachehu ❤❤ Egzabehare yemsigen lezihi yaderseni. Egzabehare enanimi lezihi Ken beselame yabikage. Ejege betame newo yeminafikewo. JOREDANOSI. Egzabehare selamunini yamitaleni. Berketu yedreseni❤❤❤
መጨረሻ ላይ የተናገሩት አባት መስጠውኛል።❤❤❤
🎉🎉🎉🎉
ግሩም ነው።
ጥሩ ዝግጅት ነው
Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele. Egzabehare Zemara melaekiti yasemaleni❤❤❤ bewoneti ejege betame desi yelale metadele newo lezawome Gatacheni betewoledbeti yehini berketi wekafele. Ejege betame memereti newo. Egzabehare yereketi tekafaye yaregeni.
አሜን አባታችን እና አባቶቻችን በድሜ በጤና ይጠብቅል
እስኪ ሁሉም ኦርቶዶክስ እንዲጎበኝ የምናፍቀዉ ነው መላ ፈጥራቹ ትራንስፖርት ላይ ብትሰሩ በዕለተ ከባህር ማዶ የምትኖ ኦርቶዶክስ ብትበባረሩ
ወንድማችን ፕሮግራም መዘጋጀትህ መልካም ፣ነገርግን ታሬክ እንዳይዛነፍ ።ካቀረብካቸው ሁለቱ በዙ ጊዜ የኖሩ ሰለሆኑ መልካም ነው።
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤
እናመሰግናለን የደወል ሚዲያ። ኮሚዩኒታችን ለነበራችሁ የተለመደ ከፍተኛ አስተዋፅዖ እናመሰግናለን ።
ጋሽዪ ስላይሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እንካን አደርሳችሁ ሁላችሁም መልካም በአል።
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንደኛ ስራ እና ሃጥያት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ርህራሄው ፍቅሩ እና ምህረቱ በዝቶልን ሳይገባን በተወለደባት በቤትልሔም ምድር ልደቱን እንድናከብር ፈቀደልን አባቶቻችንም ስለክርስቶስ ፍቅር ስትሉ በባዕድ አገር በስደት ሁናችሁ ቅርሶቻችን አስከብራችሁ እምነታችን አክብራችሁ ላስከበራችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በጣም እድለኞች ነን በዚህ ዘመን አገራችን ላይ የኛ የምንለውን ሁሉ እያጠፉብን በሰው አገር ግን የኛ የምንለው ገዳም የኛ የምንለው ቅርስ የኛ የምንለው ታሪክ የኛ የሆናችሁ አባቶች ስላለን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይህንን ዝግጅት ላቀረበልን ለደወል ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን በዚህ ሚዲያ ብዙ ያላወቅነውን ያልሰማነውን መንፈሳዊ ትምህርት እንድናውቅ እየረዳችሁን በመሆኑ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን ጌታ ይባርካችሁ🙏
አባታችን ቆሞስ አባ ስብሐት እና ወንድማችን አቶ ተስፉ እግዚአብሔር ይስጥልን!!!በእውነት ጥሩ ጥበቃ አድርገው በአሉን በሰላም አክበረን እንድንመለሰም ተደርጓል።
እናመሰግናለን የደወል ሚዲያ።
Great
እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልል👏👏👏👏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰ አባታች :: ይፍቱን ይባርኩን አባታችን :: ቡራኬዎ ይድረሰኝ::
ብጹዕ አቡነ እንባቆም ቡራኬዎት ይድረሰን ከኢትዮጵያ ወደኢየሩሳሌም ከ60 አመት በታች ለመሳለም መምጣት አይቻልም በተባለው ዙሪያ በትወያዩበት እላለሁ ለብጹዕነታቸው መልእክቱን አድርሱልኝ
❤❤❤👏👏👏👏
ወንድሜ መዝሙሩ አባታችን እስኪጨርሱ ማቆም ነበረብህ እናመሰግናለን 🎉
ይፋቱን አባቴ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩ:: እንኳን አብሮ አደረሰን:: ቡራኬዎት ይድረሰኝ :: ❤❤
ይባርኩን ይፍቱን አቡኑ እንኳን አብሮ አደሰን