DEWOL የእስራኤል የፀጥታ ሁኔታ እና የልደት በዓል በቤተልሔም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 11

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 28 วันที่ผ่านมา +4

    እኔስ ቃላት ያጥረኛል ብዙ አባቶች ስላሉኝ እግዚዓብሄር ይመስገን

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 27 วันที่ผ่านมา +2

    💚💛❤️✝️❤️💛💚 Amen

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 28 วันที่ผ่านมา +4

    እንደምን አሉ ሰነበቱ አባ ገ/ኪዳን ስላየሁዎት እንዴት ደስ እንዳለኝ በጸሎት ያስቡን ወ/ ማርያም San jose

  • @alewiyaalo1955
    @alewiyaalo1955 28 วันที่ผ่านมา +2

    Amen 🙏 bereketachew yitbiken kalehiwot yasemalin

  • @BrtukanFeyssa-b5d
    @BrtukanFeyssa-b5d 28 วันที่ผ่านมา +3

    ደውል ሚዲያ በጣም ነው የምናመሰግነው በዚህ ቀጥልበት

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 28 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @tadessegobeze800
    @tadessegobeze800 28 วันที่ผ่านมา +3

    በቅድሚያ ጀወል ሚዲያን እናመሰግናለን በአሉን በሰላም ያሳልፍልን 🎉🎉

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 29 วันที่ผ่านมา +4

    ሁሉም ነገር በጌዜው ነው የማሆነው በጉዞው ላይ የምትሳተፉ የተባለውን ትዕዛዝ ማክበር አለባችሁ ጌጣጌጥ የማደረግበት ጊዜ አይደለም ለፀሎት ሰለሆነ የምትሄዱት ለአገር ፀሎት አድሮጋችሁ በሰላም መመለሰ ነው አለም በአሁን ሰዓት ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ጦርነት፣ችግር ሰለሆነ ሁላችሁም አሰቡበት እግዚአብሔር በሰላም ወሰዶ በዓሉን አሳልፋችሁ ይመልሳችሁ ድንግል ማርያም ትከተላችሁ አሜን።

  • @אסתרגטה-ק1ת
    @אסתרגטה-ק1ת 27 วันที่ผ่านมา +1

    ኪዳነ ምህረት ቅዳሴ ይደረጋል

  • @juliessakah
    @juliessakah 28 วันที่ผ่านมา +2

    የጋዜጠኛው ድምጽ በድንብ ኣይሰማም