የጌታችን እና የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደትን ባስመለከተ ምዕመኑ በዓሉን እንዴት እንዳከበረው መልአከ ምህረት ቆሞስ አባ ስብሃት ገብሬ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 4

  • @בטיקסה-צ9ח
    @בטיקסה-צ9ח 23 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን የደወል ሚዲያ።

  • @DerejeDw-h4u
    @DerejeDw-h4u 23 วันที่ผ่านมา +1

    አባታችን ቆሞስ አባ ስብሐት እና ወንድማችን አቶ ተስፉ እግዚአብሔር ይስጥልን!!!በእውነት ጥሩ ጥበቃ አድርገው በአሉን በሰላም አክበረን እንድንመለሰም ተደርጓል።

  • @helengenetu7837
    @helengenetu7837 22 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንደኛ ስራ እና ሃጥያት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ርህራሄው ፍቅሩ እና ምህረቱ በዝቶልን ሳይገባን በተወለደባት በቤትልሔም ምድር ልደቱን እንድናከብር ፈቀደልን አባቶቻችንም ስለክርስቶስ ፍቅር ስትሉ በባዕድ አገር በስደት ሁናችሁ ቅርሶቻችን አስከብራችሁ እምነታችን አክብራችሁ ላስከበራችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በጣም እድለኞች ነን በዚህ ዘመን አገራችን ላይ የኛ የምንለውን ሁሉ እያጠፉብን በሰው አገር ግን የኛ የምንለው ገዳም የኛ የምንለው ቅርስ የኛ የምንለው ታሪክ የኛ የሆናችሁ አባቶች ስላለን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ይህንን ዝግጅት ላቀረበልን ለደወል ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን በዚህ ሚዲያ ብዙ ያላወቅነውን ያልሰማነውን መንፈሳዊ ትምህርት እንድናውቅ እየረዳችሁን በመሆኑ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን ጌታ ይባርካችሁ🙏

  • @betekanatube1
    @betekanatube1 23 วันที่ผ่านมา +1

    Great