DEWOL |JERUSALEM ብፁዕ አቡነ እንባቆም የቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖደስ አባል ለልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 6

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 17 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩ::
    እንኳን አብሮ አደረሰን:: ቡራኬዎት ይድረሰኝ :: ❤❤

  • @BrtukanFeyssa-b5d
    @BrtukanFeyssa-b5d 16 วันที่ผ่านมา +1

    ይፋቱን አባቴ እንኳን አብሮ አደረሰን ❤

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 17 วันที่ผ่านมา +1

    የእኛ አባት እንኳን በሰላም አደረሰዎት በቅድሰት ኢየሩሳሌም ያላችሁ አባቶቼና የተዋህዶ ወገኞቼ በአሉ የሰላም የደሰታ ያድርግልን አባቶቻችን ለአገራችንና ሐይማኖታችን ፀሎታችሁ አይለየን አሜን።

  • @kessephremaragaw
    @kessephremaragaw 17 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሠን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሠን 🎉🎉🎉 መልካም በዓል።

  • @almaayala4768
    @almaayala4768 17 วันที่ผ่านมา +1

    ይባርኩን ይፍቱን አቡኑ
    እንኳን አብሮ አደሰን

  • @BrtukanFeyssa-b5d
    @BrtukanFeyssa-b5d 16 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ መዝሙሩ አባታችን እስኪጨርሱ ማቆም ነበረብህ እናመሰግናለን 🎉