የኛሰው በአሜሪካ ልጆቼን ከ8 አመታት በኋላ ነው ያገኘሁአቸው የማያልፍ የለም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 79

  • @chebemedia
    @chebemedia  หลายเดือนก่อน +11

    For more info
    www.aziflower.com (To order flowers)
    www.azifloraldesigncourses.com (To register for floral training)
    7036182152
    Address: 3045 Columbia Pike, Arlington, Va.,22204

    • @joshuagobena3848
      @joshuagobena3848 หลายเดือนก่อน

      ለምን ስለ አባቷስ አልጠየቅካትም? እናቷን አመስግናለች አባትዋንስ? ማን አሳደጋት? እናትና አባቷ? አባትዋ? እናትዋ? ለምን ስለአባትዋ አንድ ጊዜ እንኳን አላነሳችም? የደበቀችው ታሪክ'ማ ሳይኖር አይቀርም?

  • @Asfaw12
    @Asfaw12 หลายเดือนก่อน +3

    ወ/ሮ አዜብ ከበደን ከኢትዮጵያ ጀምሮ ለብዙ ዓመታት አውቃታለሁ፣ በጣም ጠንካራ በማስተዋልና በዕውቀት የምትንቀሳቀስ የዓላማ ሰው ናት። ይህ ጅማሮ ነው ገና ብዙ ከአንቺ እንጠብቃለን። እንኳን ደስ አለሽ። መስፍኔ ከዝህ ስኬት ጀርባ አንተም ስላለህ እንኳን ደስ አለህ።

  • @MesfinKebede-l5c
    @MesfinKebede-l5c หลายเดือนก่อน +23

    Proud of you Azi. You are one of the kind! I am blessed to have been associated with a strong and fierce woman. My wife Azeb, Keep up the good work!

    • @zizimoha8064
      @zizimoha8064 หลายเดือนก่อน +6

      Believe in and supporting your wife made her strong and confident, This world needs more supportive husband like you.🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @marthagetachewbekele6200
      @marthagetachewbekele6200 หลายเดือนก่อน +4

      While B. is phenomenal, you are also a blessing, Mesfine. May you all remain blessed.

  • @TinaAdeya
    @TinaAdeya หลายเดือนก่อน +9

    እውነትም ትልቅ ቤተሰብ ❤❤❤ በጣም ደስ የምትይ ድርብብ ያልሽ ❤❤❤ የጥበብ ሰው ስለ አበባ ያለን እውቀትና እይታ የቀየር ቆይታ ነው. እጆችሽ ይባረኩ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ለብዙዎቻችን አርአያ የምትሆኚ ጠንካራ ሴት ነሽ. ቸቤ እናመሰግናለን

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน +1

      My pleasure

  • @user-ir9xw6hh2q
    @user-ir9xw6hh2q หลายเดือนก่อน +8

    I'm so happy to hear about an Ethiopian florist in the U.S. I'm woman farmer-florist and own a large cut flower farm. I often ask myself why I don’t see many Ethiopian florists in North America. I’m based in Canada, and while it’s a beautiful place, this job can be stressful, especially when working on events. I’m so glad to see you’re doing well!

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 หลายเดือนก่อน +6

    እመብርሃን የቀረውን ህይውትሽን ከመላው ቤተስቦችሽ ጋር ትባርክሽ 🙏🏻🛐

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 หลายเดือนก่อน +9

    ስንት ጎበዝ ጎበዝ ኢትዮጵያን አሉ እጅግ በጣም ያኮራል ደስ የምትልና ረጋ ያለች ባለሙያ ነች ቸቤ keep it up keep it up 👍 የእኛ ሰው በአሜሪካ ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው በርታ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน +1

      Thank you,🙏

  • @derartuabamechah7262
    @derartuabamechah7262 หลายเดือนก่อน +4

    I know Azeb in Addis who is a humble, excellent businesswoman. She has been managing her own company in Addis Ababa with such dedication. Even when she came to the US and started from scratch, she persevered. We’ve been through ups and downs together, and she’s truly a strong woman who has worked incredibly hard to get to this point. I’m so proud of her. Azeb is an ideal woman for Ethiopia, and I hope her business continues to thrive. I believe she will have branches in all the US states someday. Thank you, Azi, for being strong, kind, and always being there for me.
    Thank you chebe to bring her to the media

  • @tikishoppingandtravelvlog6451
    @tikishoppingandtravelvlog6451 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔርን ስራ በአደባባይ መመስከር ደስ ሲል እመቤቴ ሆይ ክበሪልኝ❤

  • @VIPDIASPORA
    @VIPDIASPORA หลายเดือนก่อน +2

    Hey Azye, you're a true 'Iron Lady'! I'm so proud of your strength and resilience. You've got this, no matter what comes your way!

  • @marta2478
    @marta2478 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ትልቅ ረጋ ያለች ብሩህ ሴት እግዚአብሄር ይሰጥሸ አዝናናሸን ይሄም አለ አለን።አዘጋጁም 😀❤

  • @yohanneskebede8887
    @yohanneskebede8887 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው። አዚ በርቺልን እንወድሻለን❤❤❤

  • @azebwoldemichale6738
    @azebwoldemichale6738 หลายเดือนก่อน +1

    አዜብዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጀግና ነሽ የታወቀ ነው።

  • @danieltefera6306
    @danieltefera6306 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው::
    አዜብ በርች 👍

  • @abelassefa2180
    @abelassefa2180 หลายเดือนก่อน +8

    I HAVE BIG RESPECTE FOR ETHIOPIAN" THE IRON LADY" LIKE YOU!!!

  • @AdanuWolde
    @AdanuWolde 26 วันที่ผ่านมา +1

    My dear sister all of us we are strong, I really am happy

  • @romanshawel5756
    @romanshawel5756 หลายเดือนก่อน +1

    አዜብየ ድሮም የምትደነቂ ጀግና ,ትሁትና ቀና ሰው ነሽ . አሁንም ከዚ በበለጠ ከፍታ እንደምናይሽ ጥርጥር የለኝም . በርቺ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል . ሱቁንም መተን እንጎበኛለን ።

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ ይላል በርቺ እናዛለን

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 หลายเดือนก่อน +3

    ሰው ችሎታውና ሰራው ሲገለጽ ይህን ይመሰላል ይህን አይነት ነገር ነው ህዝባችን ሊሰማና ሊያይ ሊያሳይ የሚገባው ገና ብዙ አሉ ወደፊት ይመጣሉ መጥፎ ነጠር በቃ ብለን እንነሳ!!!!

  • @merygetachew3103
    @merygetachew3103 หลายเดือนก่อน +4

    I am happy to see you kind and strong family .I remember from my childhood you do flower design , you are best person . May God protect you .

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน +1

      Thank you so much

  • @ethiopiazegeya5630
    @ethiopiazegeya5630 หลายเดือนก่อน +2

    Azebyee yene konjo I am so so proud of you. Keep it up. ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-vr3bs9zx6y
    @user-vr3bs9zx6y หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ በርቺ!

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 หลายเดือนก่อน +7

    ይገርማል ከብዙ ኣመት በዕላ አየሁሽ አዜብ ማነኝ ብልሽ አታውቂኝም ካላየሽኝ ግን እናንተ ት/ቤት ብዙ ልጆች አስተምሬለው ቤተሰቦችሽንም አውቃችዋለው ጠንካራ ቤተስቦች ናችው እንኮንም አሜሪካ መኖርሽን አወኩ ብዙ ግዜ ስለመጣ ሱቅሽን እጎበኛለው ጎበዝ ጀግና በርቺ

  • @michoa5489
    @michoa5489 หลายเดือนก่อน +2

    ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ 🙏በርቺ ጎበዝ።

  • @Sarina2-2
    @Sarina2-2 หลายเดือนก่อน +5

    I'm really proud of you! Keep up the amazing work, my dear! Wishing you tons of success ahead. Sending you lots of love! ❤️😍

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thank you so much for your kind words!

    • @azebwoldie8110
      @azebwoldie8110 หลายเดือนก่อน

      Thank you Sareye

  • @christiansolomon4498
    @christiansolomon4498 หลายเดือนก่อน +2

    Aziye I am glad to see you here.
    I am really proud of you.

  • @sofonyesmesfin-wp7dg
    @sofonyesmesfin-wp7dg หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ፕሮግራም ነበር ቸቤ እንግዲ የገናለትም በአሪፍ ፕሮግራም

  • @darmyeleshmeresa8675
    @darmyeleshmeresa8675 หลายเดือนก่อน +3

    Azebay my strong sis I am proud of you I know you're very kind person 💓 👏👏👏👏👏👏

  • @edilawitgulilat
    @edilawitgulilat หลายเดือนก่อน

    አንቺ እራሱ አበባ ነዉ የምትመስሊው❤❤

  • @marthagetachewbekele6200
    @marthagetachewbekele6200 หลายเดือนก่อน +2

    I am so proud of you!!! All is well that ends well. So much love to you, Mesfine, H & L!!

  • @solomongizaw7299
    @solomongizaw7299 หลายเดือนก่อน +1

    በመርህና በዓላማ ህይወቱን ለመምራት የሚከፈለውን ዋጋ ከፍሎና እግዚአብሔርን ታምኖ የልፋቱን ዋጋ የጨበጠ ሰው ተምሳሊት ነች አዜብ:: ሕይወቷ እራሱ ትምህርት ቤት ነው::

  • @sabifiker
    @sabifiker หลายเดือนก่อน +3

    Cheba Good Jobs ❤

    • @chebemedia
      @chebemedia  หลายเดือนก่อน

      Thank you,

  • @et2507
    @et2507 หลายเดือนก่อน +1

    From "Chabenisky" to "Cuban"., why James River made me.,ታጠቅ በአሜሪካ [ሪበርስ ትራይኮሎር]., Hasten to battle, men of Bayamo!

  • @bettybetina3587
    @bettybetina3587 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ etiyopiawian ena ertrawian egzabher yetbeken beyalenbet

  • @ErmakiVlogs
    @ErmakiVlogs หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እምወደው ፕሮግራም ነው ኤርሚ አንድን ቃል አትደጋግም

  • @MedhanitShiferaw
    @MedhanitShiferaw หลายเดือนก่อน +2

    Berchi 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tomk5529
    @tomk5529 หลายเดือนก่อน +6

    በተለያየ ምክንያት ኘሮሰሳቸው ተራዝሞ ከ25 አመት በሀሏ ከልጆቻቸው ጋር የተገናኙ ሰዎችን በቅርብ አውቃለሁ:8 አመት ቀላል ነው ለማለት ሳይሆን የባሰም አለ::

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አለሁ ከልጆቼ ሳልገናኝ 16 ዓመት እየጨረስኩኝ ነው

  • @azebresom2595
    @azebresom2595 หลายเดือนก่อน +1

    Kidane Mehret ❤❤❤ enate

  • @Somer7719
    @Somer7719 หลายเดือนก่อน +2

    Hi Chebe 👋

  • @ethioconnect2898
    @ethioconnect2898 หลายเดือนก่อน +2

    Would have been better if they vacuum cleaned the carpet 😅

    • @ETFILM-251
      @ETFILM-251 หลายเดือนก่อน

      It’s TH-cam. አልለቀም ብሎክ ነው? @ethioconnect2898

  • @getewondimu5366
    @getewondimu5366 หลายเดือนก่อน

    Gobeze yene ehet tebareki .online classes yenorshal ke Ethiopia lemennorew?

    • @azebwoldie8110
      @azebwoldie8110 หลายเดือนก่อน

      Hi
      The course is given at our center in person. Thank you.

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ልክ ቅዱሱ ቃሉ ላይ እንደተጻፈው
    ት፡ ሶፌንያስ 3 : 10
    ከኢትዮጲያ ወንዞች ማዶ የተበተኑት ሴቶች ልጆቼ ቁርባኔን ያመጡልኛል።
    ኢትዮጲያ ኢትዮጲያዎነቱን ነብር ጅንጉርጉር መልኩን አይቀይርም ተባረኩ ❤❤❤

  • @Geoael-cp9tm
    @Geoael-cp9tm หลายเดือนก่อน

    So Wow❤

  • @et2507
    @et2507 หลายเดือนก่อน +1

    Men of Bayamo.

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 หลายเดือนก่อน

    Do you have a virtual course?

    • @azebwoldie8110
      @azebwoldie8110 หลายเดือนก่อน

      Hi
      The course is given at our center in person. Thank you.

  • @Gigi10001
    @Gigi10001 หลายเดือนก่อน

    የታዘብኩት ነገር ቢኖር ሐበሻ ሐበሻን ቀጥሮ ከሚያሰራ አንገቱ ላይ ሙቀጫ አዝሎ ገደል ቢወረወር ይመርጣል... ለመብላት ብቻ ሲሆን ይጠራራል ከያለበት😏

  • @AdanuWolde
    @AdanuWolde 26 วันที่ผ่านมา

    Iron lady, I am really happy for you

  • @HelloHello-k3k
    @HelloHello-k3k หลายเดือนก่อน

    ቸቤ ድራማው ቀረ?

  • @zzeeyib3009
    @zzeeyib3009 หลายเดือนก่อน

    I was shameless habte student too wow.

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 หลายเดือนก่อน +2

    Ende demo minlinaderge enantem temelesu 😂

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @betrumulugeta4532
    @betrumulugeta4532 หลายเดือนก่อน +2

    ኦላይን አላቹህ ኩርሱነ ማለት ነው?

    • @azebwoldie8110
      @azebwoldie8110 หลายเดือนก่อน

      Hi
      The course is given at our center in person. Thank you.

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ተደበላልቆባችሁ ያለውን አብራችሁ አታደበላልቁት ባህል እውቀት እምነት እንዲሁ ለስማ በለው ተብሎ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ አነጋገር ነውና ብለን ቅዱሱን የፈጣሪን ቃሉን ለአንደበት ንግግር ማጣፈጫ ብለን አናቡካው ፈጣሪ አምላክ መለኮት እግዚአብሔር አንድ አምላክ ሶስት አካል ያለው አንድ አምላክ እርሱ ብቻውን አምላክ ነው። እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በተረፈ ድንግል ማርያም ልደታ እያልን የሃይማኖት መደበቅያ መሸሸግያ አናድርጋት እርሳ ያለችው የሚላችሁን በሙሉ አድርጉ ነው ።
    ተባረኩ

    • @TinaAdeya
      @TinaAdeya หลายเดือนก่อน +2

      የጌታን እናት ሁሌም ብናወድሳት ብናመሰግናት እንባረካለን እንጂ አንቀሰፍም "ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል" እኛ ትውልድ የተባለን ሁሌም ድንግልን እናመሰግናታለን.

    • @buroukteklemichael5186
      @buroukteklemichael5186 หลายเดือนก่อน

      @@TinaAdeya
      ቃሉም የፈጠረን የፈጣሪ እንጂ የፍጥረታዊ አይደለም እንደፍጥረት በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ አንብበነው እውነቱን እንወቀው የሃይማኖተኝነትን ጎራ ከመያዝ ቅድሱ ያለውን ከልባችን እንታዘዘው

    • @marta2478
      @marta2478 หลายเดือนก่อน +3

      ቃል በቃል ሰውን እሰፔሻሊ በሐይማኖት መፈረጅ ቅር ይላል ምን ያህል በቃሉ ረቀናል ምን ያሠፈልጋል ሰውን ማሸማቀቀሰ ላላ እንበል የአምላክን ቃል ብዙዎቻችን በዘልማድ በባህል መጤ በሆነ የሃይማኖት አመላለክ መበረዝ ቃሉን እንደ ባዮሎጂ ,ፊዚክሰ በቃል ሸምድደን ከነቁጥሩ እኛ የሐይማኖት መሐይሞችን ግራ ማግባት ቅር ይላል ።ሰለ እመቤታችን ሁሌ የምለው እሷ ባትኖር እየሱሰ አይወለድም ይሆናል?በኔ ሀሳብ።

    • @tewodroszewld2208
      @tewodroszewld2208 หลายเดือนก่อน

      Be sew emnet megbat min tikim alew . Haymanot ye gil new. Yeraschinin atibiken enyaz. Ye sewochinim ye emnet netsanet entebik