ይኸነው አሰፋ ጠይም ወዘወዘዉ አዲስ ቪዲዮ ክሊኘ((Yihenew Asefa) Teyim Wezewezew New Video Clip 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 261

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 3 วันที่ผ่านมา +55

    ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ ❤ውበት ለዛ ቅልፄ ፈገግታ አለባበስ ስነ ስራት ስነ ምግባር እፉ እንኳንም መርጦኝ አማራ ሆንኩኝ ደግሞ ይሄ ተዋናይ ፔጅ የተለየ የኛ የባለ ሀገር ቤት ነው ታድለን ❤❤❤❤❤

    • @Abeyዩቶብ
      @Abeyዩቶብ 3 วันที่ผ่านมา +2

      እወነትነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TiruwerkTizibt
      @TiruwerkTizibt 3 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 2 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @samitemu4364
    @samitemu4364 3 วันที่ผ่านมา +30

    ኧረ እሱባለው የሚባል ልጅ እፉፉፉፉኣኣኣኣኣ
    ልዩ ነው ማርያምን
    እስኪ እሱቤ እና እመቤት የምትሉ
    👍👍👍👍

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 3 วันที่ผ่านมา +8

    ታድላችሑ ስታምሩ አማራ መሖኔ አስደሰተኝ እድሜ ከጤና ይስታችሑ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HalimaHussine-y8c
    @HalimaHussine-y8c 3 วันที่ผ่านมา +9

    ዋውውው አማራዬ የኔ ኩሩ ህዝብ ድል ለፋኖ ድል ለሰፊው የአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belachewuandargie9504
    @belachewuandargie9504 3 วันที่ผ่านมา +14

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ። በጣም ቆንጆ ነው።እጅግ ደስ ይላል። ዛሬ የእስክስታ ጥማቴን ተወጣሁ። በተለይ የሙሉ፥እመቤት እና ሱቤ እስክስታ በጣም ገራማ ነው ። ሰውነታቸው ግን አጥንት አለው።ተባረኩ። የምር በጣም እወዳችዋለሁ❤❤❤

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 วันที่ผ่านมา +5

    አቤት እንዴት እንደምታምሩ .... አቤት ትከሻ አቤት ጨዋታ ከፈገግታ ጋር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ....🙏🙏🙏

  • @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
    @መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 3 วันที่ผ่านมา +15

    ጎጃሜ ወች ግጩኘ ያዝ ጎጀ አዝንበው. 🎉ከበላይ ሀገር. ቢቸናየ❤❤❤❤

  • @MekdesTakele-w1b
    @MekdesTakele-w1b 3 วันที่ผ่านมา +8

    ባህሉን ወጉን የጠበቀ እንዴዉ በምን ቃል ለግለፃችሁ❤ እንደኔ ደጋግሞ ያዬዉ አለ🎉🎉 ልዩ ድንቅ ህዝብ የኢትዮጵያ ወርቆች❤❤❤❤

  • @MakiyaEndris-n2q
    @MakiyaEndris-n2q 3 วันที่ผ่านมา +4

    አቦ ድንቅ ነው ስታምሩ እስክስ 💃💃💃🌹🌹🌹🌹 ማነው ግን እስክታ የሚጨፍር እኔ 💃💃💃👈

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 วันที่ผ่านมา +10

    ዘፍኙ ድምፁ ደስ ይላል ❤❤❤

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 3 วันที่ผ่านมา +10

    ዋው እፅብ ድንቅ ነው አንዴኛ አይ ጎጄ ጎጄ መለኛው እኔ ጥበበኛ ህዝብ❤🎉እወዳችኃለሁ ከኦሮሚያ ግን አማራ ነኝ የወሎ አማራ ።

    • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
      @Hayatነኝስደትያደከመኝ 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤ እኔም ወሎየነኝ ማአርየ❤ አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 3 วันที่ผ่านมา +6

    አማራ ❤አማራ😊 አማራዬ❤ አድ አማራ ሁሉም አማራ❤

  • @WerkituAyanu
    @WerkituAyanu 3 วันที่ผ่านมา +5

    ዋው ሙሉ ጭፈራ መንቀልቀል ቆሜ አጨበጨብኩ 👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዋ ዋ ዋ ዋ ይላል እሱቤ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔👌👌👌👌

  • @Marya-dm6hy
    @Marya-dm6hy 2 วันที่ผ่านมา +3

    የሙሉና የመቤት የተለየ ነው የኔ ወርቆች ሺ አመት ኑሩልን ያማራ ድምቀቶች❤❤❤❤❤

  • @SeadaAssefa-h6m
    @SeadaAssefa-h6m 3 วันที่ผ่านมา +6

    በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው የሚገርም ስራ ነው ❤ ሁሉንም ነገር አሟልቶ ነው የሰጣችሁ በርቱ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን🎉

  • @AbebuAdeme
    @AbebuAdeme 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ተሰጦ ይገርማል ሁሉን ነገር አሟልቶ ሰጧችሁ ባያችሁ ባያችሁ የማልጠግባችሁ ስወዳችሁ በርቱልኝ ያገሬ ልጆች አማራ መሆኔ ያኮራኛል ዉይ

  • @FetyaAhmed-i7p
    @FetyaAhmed-i7p 3 วันที่ผ่านมา +5

    ሙሉ ና እመቤት እሱቤ ጭፋራቸዉ በጣምነዉ❤❤❤❤❤ ግንሁላችሁንም ዉድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DanielMelkamu-qp5ys
    @DanielMelkamu-qp5ys 3 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እጅግ ውብ ነው ተባረኩ ።አደራ ይህን ህብረታችሁ እንዳይፈርስ አንድ ሰውን እንኳ ከጎደለ ነገር ተበላሸ ስለሚሆን አደራ፣አደራ፣የአንድነታችሁን ነገር አንድ ቀን በአካል እንዳገኛችሁ ነው ምኞቴ በርቱልኝ ልጆቼ ።

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 3 วันที่ผ่านมา +3

    እሱቤ አደኛ ነህ ምንም ቃል የለኝም ሁላችሁም ልዩ ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ !!❤❤❤❤❤

  • @BirukAiynayehu-r9t
    @BirukAiynayehu-r9t 3 วันที่ผ่านมา +8

    ሙሉ ጎበዝ ጨፋሪ ነሽ በጣም ጎበዝ በርቺ በተረፈ ........................

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 3 วันที่ผ่านมา +6

    የዛሬው ይለያል!በጣም ደስ ይላል፤ታምራላችሁ።በያላችሁበት፤ይመቻችሁ፤ሰላም ደስታ ፍቅር ይብዛላችሁ።

  • @AELEMwORKHEBTAMU
    @AELEMwORKHEBTAMU 3 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ወይ ጎጃም ሰላም ላገራች ሰላማ ይመለስ

  • @zieneb
    @zieneb 3 วันที่ผ่านมา +4

    የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 3 วันที่ผ่านมา +2

    Zefagnu seyamir abet demetu yimecheh ❤❤❤❤

  • @GadhhejaGadhheja
    @GadhhejaGadhheja 2 วันที่ผ่านมา +4

    እትየ አልማዝ የኔ ደረባባ አታጎጅ የኔ ጥቁረ አዝሙድ ሁላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 3 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው ድምፁ ግሩም ነው ❤❤❤❤በርቱ

  • @ayalewatalayanley6395
    @ayalewatalayanley6395 3 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ስታምሩ እሱቤ 100/100 የገባዋል

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان 3 วันที่ผ่านมา +3

    አይ አማራየ ሆሉ በጁ ዋው❤❤

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 3 วันที่ผ่านมา +5

    ያዝ..እግዲ.የጎጃሞችዘር..ስታምሩሲያምርባቹ.መታደሌ..በጎጃም..ምድርመወለዴ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @EmeneshGezahegn
    @EmeneshGezahegn 3 วันที่ผ่านมา +3

    ስታምሩ🎉🎉❤❤

  • @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ
    @ስደቴንወደድኩትቢበዛ-ከ6ዘ 3 วันที่ผ่านมา +12

    ሁሉን ነገረ አሞልቶ ሰቶችሁል ስታምሩ በዝህ ዘመን ሠው ለሠው ተፈራርቶ ተራርቆ እናተ እንድህ በፍቅር ደምቃችሁ ኢትዮጵያችንን በእናተ ነው የምናየው አላህ ይጠብቃችሁ በፍቅር እንደዝህ እንዳመረባችሁ አርጁ አላህ አይነጥላችሁ

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 3 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለሁላችዉም ነዉ በርቱ

  • @leulamlaku8307
    @leulamlaku8307 2 วันที่ผ่านมา +2

    አንደኛ ነው❤

  • @Ayana-br6yt
    @Ayana-br6yt 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያምን ስታምሩ ጥበብ እማ ያለው እናተ ጋር ነው ትለያላቹ በርቱልን 💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meron872
    @Meron872 3 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ወዶች በርቱልኝ ❤️❤️❤️

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 3 วันที่ผ่านมา +3

    እመቤት እሡቤ ሙሉ አደኛናቸዉ😊😊😊😊በተረፈ ሙትት ብየ ነዉ ምወዳችሁ ወላ

  • @AlmazAlmaz-ys6ff
    @AlmazAlmaz-ys6ff 3 วันที่ผ่านมา +3

    ዋው እሚያምር ስራ ነው ❤❤❤❤❤ግንእምዋ አበጀሽ የለችም እሳ አይኔ ነው ያያት አለ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 วันที่ผ่านมา +4

    ወይ ያገሬ ስዎች እንደው አልቅሼ ልሞት በጣም እመቤቴ ይሄንን የዋሁን አማራዬን ጠብቂልን ስንቱ አለቀ ወይ ኢትዬ ምንው ጌታ ጨከንክብን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹💕🌷🌹🌷🌷🌹❤️❤️❤️❤️❤️🎆🎇🎉🎉🎉

  • @Elias44475
    @Elias44475 3 วันที่ผ่านมา +5

    We love you all 😍. The whole Gojam and Amhara are Proud of you 🎉🎉

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 3 วันที่ผ่านมา +3

    Weyew amara❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤fekerrrr

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሀገራችንን ሰላሟን መልስን አይዞን አማራዬ💔😭😭😭😭😭የተከፋችሁ በሀዘን የተሠበራችሁ በችግር በሁሉም ነገር እምትሰቃዩ💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Sas-f2w
    @Sas-f2w 3 วันที่ผ่านมา +11

    ታዴ መስሎኝ ነበር የዘፈነዉ😢😢😢

    • @densewmekoant4368
      @densewmekoant4368 วันที่ผ่านมา

      እኔም መስሎኝ ነበረ😊

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 3 วันที่ผ่านมา +3

    ደስ ስትሉ 😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ደኔ_ALL_MEDIA_NEWS-p6p
    @ደኔ_ALL_MEDIA_NEWS-p6p 3 วันที่ผ่านมา +4

    esubalew geremew .tade, abjesh,nituh, ,,,,,,,,,,,,,,,,,, you all can!!

  • @aberashbayssa
    @aberashbayssa 3 วันที่ผ่านมา +3

    .አድናቂያችሁ ነኝ ጐበዞች ተባረኩ

  • @marblegold7011
    @marblegold7011 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድም አለም ድምፅ ከቁመና ማማር ጋር ሰጥቶሀል ቀጥልበት I love everyone good job

  • @beza-n4d
    @beza-n4d 3 วันที่ผ่านมา +3

    እረ የኔ ወርቆች ስታምሩ እመቤት እና ሙሉ አልተቻሉም ❤️❤️

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 3 วันที่ผ่านมา +6

    ዋዉ ግሩም ሰራ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alem-p4
    @Alem-p4 3 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ውቦች ሁሌም ውብናችሁ ከክፉ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @afo5830
    @afo5830 3 วันที่ผ่านมา +5

    እሱቤ❤😘
    ገሬ❤😘
    ታድዪ❤😘
    አዱኛ❤😘
    ስሜ❤😘
    አበጀሽ❤😘
    እመቤት😘
    ያየሽ❤😘
    ውዴ❤😘
    ያይናበባ❤😘
    አታጓጅ❤😘
    አመለወርቅ❤😘
    ውበት❤😘
    እህተ❤😘
    ዝማም❤😘
    ንፁህ❤😘
    ትንቧለል❤😘
    ወይነሸት❤😘
    ሙሉ❤😘
    ❤😘👏👏👏👏👍👍👍👍👍

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 3 วันที่ผ่านมา +2

    ወዘወዘው❗
    ነቀነቀው ❗
    አንቀጠቀጠው❗
    ደለቀው❗
    አርገፈገፈው❗
    ድንቅ ነው ❗
    ከቶ ምን ጠፋ❓
    ይሄነው አሰፋ❗👏👏 👏🍁
    💚
    💛

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሙሉ እሱቤ እመቤት ዋው

  • @kokab597
    @kokab597 3 วันที่ผ่านมา +3

    ያዝ ጉጂ ሳታናዉ እእእእእእእስስስስስስ አስነካሁት ይታባቱ እእእእእእስስስስስስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Helen-vj4mv
    @Helen-vj4mv 3 วันที่ผ่านมา +3

    ማይ ጎጃም ❤❤❤

  • @DdX-r6n
    @DdX-r6n 3 วันที่ผ่านมา +4

    ሙሉ. እሱቤ. እመበት. አደኛናቸው. አታጎዋጅም አለች. ሌሎ ቹም. ጎበዞች ናችሁ. ግን የጭፈራ. ደጋፊ አይደለሁም. ሰውቹን።ግን ውድድድነውእማደርጋቸው

  • @Elsashewaamhara
    @Elsashewaamhara 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጉጉት ስንጠብቀው ነበር በጣም ምርጥ ስራ ነው ❤ ውበት ፣ ባህል ፣ ድምቀት አማራነት በእናንተ ላይ ይታያል ❤❤❤

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 2 วันที่ผ่านมา +1

    አማራየ የጨለማው ምድር ብርሀን ይህ የተቸረው ከፈጣሪውነው።

  • @Aden-w9g
    @Aden-w9g 3 วันที่ผ่านมา +2

    ውዶቸ በጣም እወዳችሗለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 3 วันที่ผ่านมา +2

    ያዝ እዲ❤❤❤❤❤❤❤❤ ስደት አይኑ ይጥፋ አገሬ ትዝ አለኝ😢

  • @emuiy007
    @emuiy007 3 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ባለ ማህተቦች የኔ ነጭ ለባሾች እንኳን ከናንተ ተፈጠርኩ 😢

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour9647 3 วันที่ผ่านมา +2

    Selme Selme Yena wedochei

  • @HananTdas
    @HananTdas 3 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤ውድድድድድድድድ

  • @AsWe-q6u
    @AsWe-q6u 3 วันที่ผ่านมา +3

    የምለው የለኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EsuBalaw
    @EsuBalaw 2 วันที่ผ่านมา +2

    ያዝ ጓጃም ❤❤❤❤❤

  • @Kidus-yz8gj
    @Kidus-yz8gj 3 วันที่ผ่านมา +2

    ዋው ተዋናዮች የሰፈሬን ት ዝታ ቀሰቀሳችሁብኝ እኮ። ስወዳችሁ እኮ!!!

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 3 วันที่ผ่านมา +4

    እኔምለው ሰውነታቸው ውስጡ አጥንት የለውምወይ ስወዳችሁ የሀገሬሰወች❤❤❤❤❤🥰🥰🥰💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 3 วันที่ผ่านมา +2

    Wow ገራሚ ስራ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ betam yetedesetku ❤❤agerachenen selam yaderglen 🙏❤️

  • @mahiderMahi-n8e
    @mahiderMahi-n8e 3 วันที่ผ่านมา +4

    ጭፈራ ፈገግታ ባህል በአጠቃላይ ውበት ሞልቶ ፍስስስስስስስ❤❤❤❤❤❤

  • @samira3384
    @samira3384 3 วันที่ผ่านมา +5

    አማራ አማራየ አቤት ዉበት

  • @Faeza....m
    @Faeza....m 3 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤ሙሉየ እደት እደምወድሽ ይመቻችሁ አቦ አማራየ

  • @negeseyirsaw5353
    @negeseyirsaw5353 3 วันที่ผ่านมา +3

    Really,Amizing and you guys doing well❤❤❤❤❤

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7pi 3 วันที่ผ่านมา +5

    ጎጄዎች ተው አግቡኝ😢😢😢😢😂

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 วันที่ผ่านมา +4

    የምር ትችላላችው 💙💙💙💙💙🎉🎉🎉

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 3 วันที่ผ่านมา +8

    ማሮቼ ፍቅሮቼ ዉዶቼ ሠላማችሁ ይብዛልን ቅመሞችዬ ኑማ የኔ አዛኞች😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጴጥሮስ-ፋኖ
    @የጴጥሮስ-ፋኖ 3 วันที่ผ่านมา +6

    ድንቅ ነው ❤

  • @AregashAdugnawchekole
    @AregashAdugnawchekole 3 วันที่ผ่านมา +6

    አቤት ውበት ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitDawit-my5ri
    @DawitDawit-my5ri 3 วันที่ผ่านมา +8

    በጉጉት ጠብቄ አንደኛ አየሁት 🥰🥰🥰

  • @MaeregWubneh-i2d
    @MaeregWubneh-i2d 3 วันที่ผ่านมา +4

    እዴት እደምወዳቸዉ❤❤❤❤❤

  • @AlemuMulate
    @AlemuMulate 3 วันที่ผ่านมา +9

    ጥበብ ገዚህ ቤት ነዉ ያለ ያላማጋነን በቃ በጣም ትችላላችሁ ዘመን ተሻጋሪ ስራ በርቱ አደራ

  • @lamrot-l3n
    @lamrot-l3n 3 วันที่ผ่านมา +3

    ወርቅ ናችሁ እኮ 🎉🎉🎉

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 3 วันที่ผ่านมา +3

    ኡፍፍፍፍ አንገቴ ይርፀገፍላችሁ❤❤❤❤❤

  • @de4xi
    @de4xi 3 วันที่ผ่านมา +2

    አማራየ❤❤❤ድል ❤❤❤ለጀግኖቻችን❤❤❤❤ፋኖ❤❤🎉🎉

  • @abenezerwoubshet3379
    @abenezerwoubshet3379 3 วันที่ผ่านมา +2

    Wow andegna new abejesh lemen yelechim gin

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 3 วันที่ผ่านมา +3

    የማን ገልቱ አርቲሰት ሲባል ያማል ወግ ባሕል ከእናተ የማር በርቱ

  • @halaethiopia1664
    @halaethiopia1664 3 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ አለሞች ምርጥ ስራ ጠንክሩ ❤❤❤

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 3 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤አማራዬ ❤ስታምሩ ❤ትችላላቹሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ZenebeWeldetensay
    @ZenebeWeldetensay 3 วันที่ผ่านมา +2

    ባህሉን በድንብ አድርጋችሁ ሰርታችኋል በርቱ በጣም ቆንጆ ስራ❤❤❤❤❤❤

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 2 วันที่ผ่านมา +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @alohacell3958
    @alohacell3958 3 วันที่ผ่านมา +3

    አበጀሼንና ዚማምን እጡልኝ

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 2 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ወርቆች ስታምሩ ጎጃም ወርቅ አገር ድድድድ😍😍😍😍😍💓💓💓

  • @meserethmariamgurmu2256
    @meserethmariamgurmu2256 3 วันที่ผ่านมา +2

    Waw ❤❤❤❤ betam tmralcu👏👏👏

  • @sol1073
    @sol1073 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይ አማራ ሁሉ የሚያምርበት ወርቅ የሆነ ሕዝብ🙏 ምን ያደርጋል ከውስጡ በወጡ ባንዳወች ምክንያት ጦር ታውጆበት😭

  • @KaseyTesfay
    @KaseyTesfay 3 วันที่ผ่านมา +2

    ዛሬ ደሞ ስማቸዉ አልተችለም ሁላቹም ትችላላቹህ❤❤❤

  • @endeshaw527
    @endeshaw527 3 วันที่ผ่านมา +2

    Wow😮😮😮😮

  • @antenehtariku290
    @antenehtariku290 2 วันที่ผ่านมา +1

    ስራችሁን የበለጠ ተወዳጅ እያረጋችሁት ነው። በርቱበት !!!
    ትክክለኛ ባህላችንን ስለምታስታዋውቅልን አመሰግናለው

  • @chuchubelay
    @chuchubelay 3 วันที่ผ่านมา +2

    yene wedoche❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 วันที่ผ่านมา +3

    ወይ ያገሬ ስዎች እንደው አልቅሼ ልሞት በጣም እመቤቴ ይሄንን የዋሁን አማራዬን ጠብቂልን ስንቱ አለቀ ወይ ኢትዬ ምንው ጌታ ጨከንክብን🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹💕🌷🌹🌷🌷🌹❤️❤️❤️❤️❤️🎆🎇🎉🎉🎉🎉

  • @FilagotTiegest
    @FilagotTiegest 3 วันที่ผ่านมา +2

    ጎጃም ለካ በብዙ መንገድ ይጨፈራል ። ደስ ትላላችሁ ።

  • @Zenbaba-channel
    @Zenbaba-channel 3 วันที่ผ่านมา +2

    ውብ ነው❤