I just curious who is this group anti Gojjam anti Ethiopia I don’t think this group is Amhara people Zemene will be the leader no matter what talking about Abeye crime not Zemene
Any one who is against Zemene or FANO not Happy Gojjam FANO just get out from this conversation you’re the agent of zero lebration front which is Galla and Eskinder radio
Just anti Zemene personal attack propaganda irrelevant nonsense low minded garbage group media we Amhara fast understand what is your point try another game
ወላሒይሕሠውመያዝአለበትእኔመቸም፣፣፣ዘመነንእንወደዋለን
ምድረትርኪሚርኪ..ጠጃም
ዘመነኮ ድሎት ሳይማርከው በልጅነቱ በረሐ የገባነው
በላይን የሚያክል ግን የለም ።
ትክክል ወንድሜ🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👌👌👌 ዘሜዋ🦁🦁🦁🦁
ዘመነ ጀግና ዘመነ ጀግና ዘመነ ጀግና
ትክክልዘሜነ🦁🦁💪💪💪ለወሬበታየለንም
ጀርባውን አጣሩልን ዘሜዘሜ እሚለውን
እኔ ወሎየነኝ ነገርግን በዘመነ መወሰን እሰጣለው አታሽቃብጡ ምድረ ሉጢ
ዘመነን ጃዋር ያቆለበሰው ግዜ ነው ዘመነ የአማራን ትግል ለመቀልበስ ለህውኃታዊያንና ለጃዋር ጃዋርያን የሚሰራና አማራን ሲስተምቲካሊ ለማስጨፍጨፍ ነው የሚሰራው ማለት ነው
በትክክል ሞላ፣ ቆርጦ የሚያሰማህ ለራሱ አውድ የቆረጠውን እኮ ነው። ዛሬ ያወራው አሁን ከሚከራከሩበት አውድ ውጭ ነው
❤❤❤❤❤❤
ሐስልጣን ነው የምታገለው አለ እንጂ ለአማሬ ህልውና ነው የምታገለው ብሎ መናገር ለምን አልቻለም ሁሌም ንነግስ ነው የምታገለው እያለ እየነገረን ምላ ዘመነ ያልተናገረው እሱ እተናገረለት ዛሬ ብቻ እኮ ሁሌም ሰለራሱ ነው የሚያወራ አንባገነን በራስ ላይ መጫን መንጌ መሌን
አኪላየ ዶላሪዝም
ዘሜንበጭቅላት ሰለማይደርሱበት ለዛነውእሚጫጩት
ዘመነ ከአናንተ የተሻለ ይናገረዋል ጉዳዩንም እርሱ ቀድሞ ጀምሮታል ይጨርሰዋል መሬት ላይ እየተዋጋ ያለው በናንተ ጫጫታ የሚጠለፍ ትግል አይደለም።
አሁን እናተ ከዘመነ ጋሴ የተሻልክ ሰው ሁነህነው አፍህን የምከፍተው ለአማራትግል እያልክ አትከፋፍል ክፍትአፍ ዘሜ ይመራናል ጦሩነቱን ለመጥለፍ ነው እናተ የምወቅሱት ለመጥለፍ አልተሳካላቹሁም
ዘሜ❤❤❤❤❤❤ዘሜ❤❤❤❤❤❤❤ዘሜ❤❤❤❤❤❤❤ዘሜ❤❤❤❤❤❤
ዘመነ ለአማራ ህዝብ እታገላለሁ ካለ ሌሎችን በማሸማቀ ቅ ; ሌሎችን በማንቋሸሽ አይደለም ; እስክንድር በምርጫ ሲያሸንፍ መቀበል ነበረበት አለቀ ። እስክንድርም ለአዲስ አበባ ልጆች ጀግና ነው ። ዘመድኩን የሚባለውን አማርኛ ተናጋሪ ኦነግ እየሰማህ እስክንድር ዘወገንህን ግን ትገፋለህ ይሄ ግን አይሳካም ።
ሞላ 💪💪💪 ጀግና
እከካም ትግል በምላስ ነው
Mognoch nachehu ers bers atebalu
አኪላ ትክክለኛ
እሥክድሪዝምነውአትፍረዱበት
Eskindir is kicked out Adis why?
አትንጫጫ ምድረ ቦቅቧቃ ሳትወድ በግድ ዘሜ አንቀጥቅጦ ይመራሀል።
ወላሂ ይኸን ትግል ውሀ ልታስቸልሱበት ነው ጥረታችሁ አማራ ሁናችሁ እንዴት ይህን ያህል በጭቅጭቅ መነታረኩ ምንባይ ነው እኛ አማሮች ምን አይነቶች ነን ትግል ከትግራዮች እስኪ እንማር ያች ትንሺ ሀገር መንግስትን እንዴት እንደሆን ታቃላችሁ አንድነታቸው ነው አኛ አማራወች ግን እንደብዛታችን መነቋቆራችን ለጠላት እድል እየሰጠን ነው እና መላ አማራ ተው ወደ አንድነት እንምጣ የተፈጠረ ነገር ካለም በውስጥ ተወያዩበት እድል አንዴ ነው ይህ እድል ካመለጠ ያኔ ይኸን ባረግ ብንል መላ የለውም አማራ አንዱ ከሱ የተሻለ ሲሆን ጠላሼት መቀባት አመል ነው ባሉት እንጠቀም አይዟችሁ እንበላቸው በሞቱት ጀግኖች ነገር እንደ አክርማ እየሰነጠቅን ትግሉን አንጎትት ጀግኖቻችንም አናስበላቸው ሳለ ማወቅና መጠቀም በርታ እንበርታ እንበል የሞቱች ጀጎኖቻችን ስራቸውን ሰርተው ተሰውተዋል አለቀ ከእጃችን ያሉትን ደግም በተናገሩት ሀሳብ እደአክርማ በመሰንጠቅና በመባላት እንዳናጣቸው እንጠንቀቅ ሰሚስ የለም መሰማቱ ጥሩ ነው የተሰበረ ሼክላ አንገቱ ረጅም እንሚባለው እንዳይሆን ልብ ያለው ሼብነው ማነህ ከሱ ምትንጣጣው ቀስ በል ሳታቀውም ሆነ እያወከው ትግሉላይ ውሀ እየቸለስክ ነው ስም ባልጠቅስም ይገባሀል ብየ አባለሁ አመስግናለሁ
❤❤❤❤👌👌👌👌👌
እግዚአብሔር ይመስገን ጀማል የጥንቱ የጣጧቱ እዴነህ
ወንድም ሞላ እባክህ አውቀው ነው በፈጠረህ አካባቢ እየጠቀስህ አታውራ አላማቸው ክፍፍል መፍጠር ነው
እነ አኪላ ሂዱ እንጅ ወደ መንበረ ሠላማ፣ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ ኩንቲ ለቃሚ ነው የለችው መነን አይመለከተውምኮ የአማራ ትግል
ዲቃሎች ስትለፈልፍ ውለህ ብታድር ማንም አይሰማህም
ዘሜ የአማራው መዳኛ ነው
የተዋጋ ሰራዊት ቀርቶ ያልተዋጋው ከንግሊዝ መጣእና ላፍ ወበሯን
ዘርዓያዕቆብ ስለተሸነፈ 😂😂 ወደ ማደናገር ነው የሄደው
ባለጎፈሬዉ እባክህ ጻዲቅ ጻዲቅ አትጫወት ታዴያ ምን ፈልገህ ነዉ ማነዉ የላከህስ?
You guys, why don't you understand the context, he is telling for the Gojam fano, specifically for Metekel.
So what???
በላይ ዘለቀ በጎጃም አሞራው ውብነህ በሸዋ ራስ አበበ አረጋይ ደጃች ከፈለው ደጃች ፍቅሬ ሀ/ማሪያም ማሞ ባልቻ አባነፍሶ ጃገማ ኬሎ
ንፍጦ እሜሪካ ቁጭ ብሎ ባወራ አይደለም ።ዘመነ የትግሉ ችቦ ለኳሽ ነዉ እየተዋጋ እየታገለ ነው ።ወንድ ነው ዘሜ። እስከዛሬ የት ነበራችሁ?አሳምነው ፅጌ ይያስበላህ ሁላ ዛሬ ምን አጀገነህ? ዘሜ ስለ አሳምነው ሆነ ስለ በላይ ዘለቀም ያወራው ትክክል ነው።ታሪክ ወደኋላ ሄደህ አንብብ ።ዘሜ ይምራ።እምዬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ። የላቦካኸውን ልጋግር አትበል።ዘሜ ወንድ ነው የማይደፈረውን የደፈረ።ብልፅግናን ሳይፈራ አንተም ሆነ እስክንድርም ሳይፈንን ዘሜ ወንድ ፋኖ ነው።ብዙ ተብሏል ቪዲዎቹንም አይቻለሁ ምንም እንከን አላገኘሁበትም ሰለቀባጠርክ መሪ መሆን የለም።ይህንንማ በቃን አንከፈከፈን ከአብይ ተማርን።ዘሜ ግን አንድ ትልቅ ሰርቶ ማሳያ ነው።እባካችሁ አንብባችሁ ኑ ልክ እንደ ዘሜ ።
ይችን ሁሉ የሚሰራት ይህ እብድ ነጭነጯ እነሀብታሙ እዲጠሉ ከሰራ በኀሏ ወደ ዘመነ ዞረ
ወደድክም ጠላህም
ዘመነ ካሴ የንፁህ አማራ መሪ ነው
አኪላ ህወሓት ነው አትከራከሩ
ይህ ዘመነ ን የሚተቸው ሰው ይቅርታ አድርጉልኝእና ከጀርባው ሌላ ተልእኮ አለው ከዚህ ጅል ሰው ጋር በታወሩ ይመረጣል ለምን ብትሉኝ አማኑኤል እዲገባ ብት ተባበሩት የተሻለ ነዉ አመሰግለሁ?
እዚያ ሆንህ አፍህን ከምትከፍት ናና መሳሪያ አንሳና እንይህ።
context ቱ ሳይገባህ አታውሪ ።
ክፍታፍህ
ዘመነ ካሴኮ እጅግ በጣም ሲበዛ ጎጠኛ የሆነ የካቲካላ ፅንስ ነው በጣም ሲበዛ ሽንፍላና ገለባ የሆነ ሆዳም አጋሰስ ፍጥረት ነው እስክንድርም ቢሆን ለትግሉ መልካም ፍላጎትና ቅንነት ከጎጠኝነቱም የፀዳ ቢሆንም ትግሉን የመምራት በፍፁም አቅም የለውም እሱ ግን አለኝ ብሎ ነው የሚያስበው ነገር ግን እውነት እውነት እላችኋለሁ አቅም የለውም ።
አንተ ዘመነን አታቀውም ያሳዝናል ወደድክም ጠላህም የፈጠረው አምላክ ይረዳዋል አትድከም
gojjam lay tglu ezih yederesew bante newa🤣🤣
ዲ*ላ እናቱን ጠርቶ አባቱን የማይደግም
የሰው ልክ አያውቅም!
ይከብድሃል ልክህን እወቅ ለመገንጠል ካሰባችሁ የአማራ ትግል ውስጥ ምን ትሠራላችሁ? ደግሞስ በጥላቻ ለዚህ ሁሉ ያበቃችሁን እናንተው አይደላችሁ ምንም እንኳን ተቀጥቅጣችሁ ወዶ ገብ ብትገቡም።
አይዘሜ አንጫቻው ባንዳውን ሁሉ አየህ ታዳጊ ማን መርቶህ ነው የምታሸንፈው??
ተብታባ ነፎዝ ውጣ የጀግናውን የመከታውን ፕሮፋይል ለጥፈሕ የብልፅግናን ማንፌስቶ አታራምድ ደነዝ!!!
ዘሜ ስራ ላይ ነው
አንተ ዶላር እዜ አውራ ማንም አይሰማህም
I just curious who is this group anti Gojjam anti Ethiopia I don’t think this group is Amhara people Zemene will be the leader no matter what talking about Abeye crime not Zemene
ሐራ አንተኮ ገና ማንም ከእንቅልፉ ሳይነቃ እኔ አንተ ኤሊያስ ሞጣ መኮነን ከበደ ሆነን ብዙ ደክመናል ብቻ ሳይሳካ ቀረ ሐራዬ በቃ ተው ትግሉን ዉሃ አትከልስበት
ፀረ ያዕቆብ አባትህን ግን እናትህ ያውቁታል? አንጋሳ ነው ያለህ
ውጣ ከአማራ ትግል መከፋፈል አይቻልህም!
የማን ነህ ቅቤ ዐንጓች፣ የቱ ጦር ሜዳ ነው ባክህ አንተ እየተዋጋህ ያለኸው ወሪያም። ሰንቱ እንከፍ አለ? ከአንዱ ውጭ የሚበጠረቅ ጠባብ ጎጠኛ፣ ማን ያዘህ ታዲያ ተወንና እስኪ ግባና ዙፋኑን ያዘው ውረድ ከዘመነ ራስ።
አንተ እራስህ እንቅፋት አትሁን ከውጭ ሀገር ተቀምጠህ አትለፍልፍ አንተ ደገፍክ አልደገፍክ የምታመጠው ለውጥ የለሕም
አንተ ከይሲ የጭቃ ውስጥ እሾህ የምትናገረው ነገር ከማንም ጆሮ የማይገባ እንኳን ልትዋጋ ቀርቶ ውጊያ ምን እንደሆነ የማታውቅ አኪላ የተባልክ ወስፋታም ከፋፋይ አይሣካልህም::
አሁን ወሬውን አውርተክ ሞተካል!!! ታዲያ አማራ የፖለቲካ ሥልጣን ስለሌለው ነው እኮ በግላጭ እየታረደ ያለው አየክ አልገባክም ለዛ ነው።
ክላ አራም የተሸጥህ
Any one who is against Zemene or FANO not Happy Gojjam FANO just get out from this conversation you’re the agent of zero lebration front which is Galla and Eskinder radio
Just anti Zemene personal attack propaganda irrelevant nonsense low minded garbage group media we Amhara fast understand what is your point try another game