ሰበር | " ከሽፋል" - Amhara Aquila - One Amara Movement | RT Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጌምድሮች/ጎንደሬዎች ውድ ወንድሞቻችንን
    ዶር አምባቸው መኮንን
    አቶ ምግባር ከበደ
    አቶ እዘዝ ዋሴ
    ተለይተው የተገደሉት በፀረ ጎንደሬ ጎጃሜዎች ሴራ እና ደባ ነው።
    በግፍ የተገደሉት ወንድሞቻችን ደም ገና ብዙ ጣጣ ያመጣል። አትጠራጠሩ ጊዜ ጠብቆ ደማቸውም ይመለሳል።
    ይህን ግፍ የያዘ ታሪክ ለሕዝብ በማሣወቃችሁ በጣም ልትመሠገኑ ይገባል።

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ 3 วันที่ผ่านมา

    ሙሉውን ባነኝ እለቀው ነበር ካለ ለምን የደረሰውን አይይለቅም?

  • @مرحبامرحبا-د8ظ8ب
    @مرحبامرحبا-د8ظ8ب 4 วันที่ผ่านมา

    ,የጎደር..አማራ..አሣዘነኚ..

  • @shewandagewbezuneh370
    @shewandagewbezuneh370 3 วันที่ผ่านมา

    Ahunme yetegedlewnme sewe yemeslegnmale committee ayechalhe

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዘመድኩን የአማራ ጠላት ነው ከፋፋይ

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 4 วันที่ผ่านมา

    ምድረ ምቀኛ ሁሉ ወርቁ ህዝቡን የሚወድ ምርጥ የአማራ ህዝብ እንቁ ነው ተራውንም ዘፍኙንም ወታደሩንም ማበረታታት ልማዱ ነው!!!

  • @DerejeABirhan
    @DerejeABirhan 4 วันที่ผ่านมา +2

    እና ምን ይጠበስ? የሞተውኮ ብአዴን ነው!!

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 4 วันที่ผ่านมา

      ይሄ ህዝብ መቼም ነጻ አይወጣ ከንቱ ህዝብ ሰኔ 15 እያላችሁ እዬዬ በሉ ህዝቡ እያለቀ ነው

    • @marualem9757
      @marualem9757 2 วันที่ผ่านมา

      አንተ ባለጌ! ላቀ አያሌ ብአዴን አይደለም?

  • @alg7524
    @alg7524 วันที่ผ่านมา

    ይህ መማር የምትሉት ሰው አማራ ነው ግን? አማራ "አልተረዳይም" የሚባል አክሰንት የለም። አልተረዳሁትም ነው የሚባለው።

  • @samia6358
    @samia6358 4 วันที่ผ่านมา

    አንዱ የአምባቸው ገዳይ ባለሃብት ለሚኩራ ላይ ተገድሏል ...

  • @Dአዲስአበባልጅ
    @Dአዲስአበባልጅ 3 วันที่ผ่านมา

    ኸረ ይሄ አኪላ ተብየ ምንድን ነው የነገሮች አዋቂ አዋቂ ነኝ አለ ስለ መረጃ አሰባሰብ ጂኒ ቁልቋል አለሳ

  • @مرحبامرحبا-د8ظ8ب
    @مرحبامرحبا-د8ظ8ب 4 วันที่ผ่านมา

    ,ባለሐፍት..ከፀጥታ..አመራርጋር..መገናኘት..ምድነው..ቺግሩ

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 3 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር ለዘመድኩን በቀለ የተባለው እርኩስ ከየት ያውቀዋል ከሆነም ዘመነ ካሴ ሰጥቶት ይሆናል እንጂ በፍፁም ውሸት ነው በሞተ ሰው ለምን ድራማ መስራት አስፈለገ በእውነት እግዚአብሔር የንፁሀን ደም ይፈርዳል እውነት መቸም ተደብቃ አትቀርም ሰኔ 15 የአማራ ጥቁር ቀን ናት እና ደማችን ግን ፈሳ አትቀርም የጊዜ ሁኔታ ነው የንፁሀን ደም ይፈርዳል እና ዘመድኩን የአማራ ደም ነጋዴ ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይሰጣል

  • @honest241
    @honest241 4 วันที่ผ่านมา

    ሶስት መአዘንነቄስ ነን

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 3 วันที่ผ่านมา

    ይህን ቪዲዮ የቀረፀው ማን ነው? የመማር ኑዛዜ (ተናጋሪው የተናዘዘበት ቪዲዮ ነው ለማለት ከሆነ) ትክክል አይመስለኝም፡፡ በጣም ያስፈራራው ሰው (ደብዳቢው ወይም ገዳዩ) ከፊቱ አለ፣ በአስገዳጅ የተቀረፀበት ነው፡፡ እንዳጋጣሚ ሆኖ በዚህ ዘርፍ ከፍተኛ የሆነ ባለሙያም ሲናገር ተሰምቷል፡፡

  • @getanehgashu.
    @getanehgashu. 4 วันที่ผ่านมา

    Aqila yetigre shermuta sile erasihi sile tigre wech tebeka kum

    • @Bethe-er2gr
      @Bethe-er2gr 4 วันที่ผ่านมา

      አንተም ስለ ባሪያ አገው ዘመዶችህ አስብ

  • @Fekadu-s5c
    @Fekadu-s5c 4 วันที่ผ่านมา

    You guys are bragging as if you are the most important person for Amhara resistance.

  • @AberaBekalu
    @AberaBekalu 4 วันที่ผ่านมา

    ተባኖበሀል አኪላ ዘመዴ ደግሞ ተናዶ የያዘዉን እንዲያዉጣዉ ነዉ ዘመዴ ደግሞ አያወጣዉም

    • @Bethe-er2gr
      @Bethe-er2gr 4 วันที่ผ่านมา

      ምንም ነያዘው video የለውም ወንፊት ነው

    • @throwbackvibezz6757
      @throwbackvibezz6757 3 วันที่ผ่านมา

      ዘመድኩን በቀለ ማለት ብልፅግና ነው አብይ አህመድ ነው ወንድሜ ይህ ካልገባህ አማራ ሁነህ ስትሞት ይገባሀል ጠብቅ ሁለተኛ ዘመድኩን በቀለ የሚሰራው ከድህንነቱ ጋር ነው ከወያኔ ጋር ነው ለምን ይመስልሀል ሁልጊዜ አንድ ሰው ብቅ ሲል ትግሬ ነው እያለ የሚያጥላላው በበላበት መጮሁ እኮነው እና ይህ ድራማ ይግባችሁ