ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አላህ ይራህመው ወንድምሽን አንችንም አላህ ሂዳይስጥሽ የኔውድ
አሚን ያረብ
ሙሰሊም አይደለችም?
@@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ ነበረች አሁንም ነች ግን ያው መስፈርቱን ስለ ለቀቀች ነው አላህ ያስተካክላት
ትክክል
ይመስለኛል በኑሮ ሁኔታ ድኖን የቀየርች ው
ወላሂ ስታለቅስ አለቀስኩኝ😭ለመጀመርያ ጊዜ አረብ አገር ላሉት እህቶቻችን ስታወራ የኔ አስተዋይ😘😘😘ለኔ ጀግኖች ማለት የአረብ አገር ሴት ናት ❤❤
ማንም አርቲስት አላመሰገነንም የኔ ቆጆ ስላረብ ሀገር የገባሽ አች ብቻ ነሽ
በጣም😘😘😘
betam
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡
የኔ እህት የኡነት ልቤን ነዉ የነካሽዉ የኔም ህይወት እንደዚሁ ነዉ አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ በርችልን እንወድሻለን ያሰብሽዉ ተሳክቶ ኢንሽአላህ አንቺም ሀይማኖትሽን አክብረሽ ሂጃብሽን ለብሠሽ ዲንሽን አጥብቀሽ ለማየት ያብቃን
ረጋ ያልሽና አስተዋይ ጨዋ ሴት ነሽ አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን.፡፡
ሰለ አርብ አገር በኛ ውሰጥ ሁነሽ ሰለተናገርሽ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን አረብ ሀገር ስላለነው እና ማንም እንደሚያስበን እንዳላይደለን ይወቁት ጥንካሬ አችንን የመዳም ቅመሞችዬ አይዟችሁ ለኛም አንድቀን ሰው ያደርገናል የፈጠረን አሏህ ኢንሻአላህ
ፈጣሪ ከፍ ካለው ደረጃ ያድርስሽ ሃናን በዚህ አጋጣም አድናቂሽ ነኝ የአሁኑ ትውልድ የፅናት ተምሳሌት ነሽ ሙሉ ቃለ መጠየቁን ሠምቻለሁ
ሀኒየ የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ማንም ሰዉ ዉጣ ዉረድ አለ እና ግን ነገን ያሠበ ከዚህ ይደርሣል እሒታችን በርችልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ውድ አንቺ ጀግናነሽ ምንም ነገር ማድረግ ትችያለሽ ስለዚህ ዘፈኑን ተይውና ሌላነገር ለመስራት ሞክሪ ይቺ ዱኒያ ናት አኼራንም ማሰብ አለብን❤
ደምሪኝ እህቴ
@@atwiman እንዛመድ
ምን ትሥራ
ልክ እደኔ ነሺ ማማ ጀግና ሴት እወዳለው በርች እኔም ውስጤ ወኔ አለው ታሪኪን ይቀይራል የሰማዩ ጌታ
ሃናን እህቴ ይበቃል ወደ አሏህ ተመለሽ አላህ ተመላሾችን ይወዳል
የኔ ውድ እዚህ ደርጂ ደርሰሽ ማየት በጣም ነው ደስ ያለኝ ከዚህ በላይ ፈጣሪ ትልቅ ደርጂ ያድርስሽ
ሀኒ ቆንጆ የእውነት አች በጣም እጂግ ምርጥ ሴት ነሽ ለኛ ለአረብ አገር ሴቶች ማንም ያሰበልን የለም ነበር አችግን ችግራችንንም ባንነግርሽ አወቅሽው ያገሬልጂ ማሬ መልካሁን ሁሉ እመኝልሻለው እድሜልክ ፈጣሪ ይባርክሽ
ሀኒቾ ያገሬልጂ አንች እዚህ ቦታ ደርሰሽ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
ደምሪኝ
ደስ ይላል በጣም እዚህ ላይ ስለደረሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርችልን ብዙ እንጠብቃለን
እጅግ ጠንካራ ማንነትሺን ሳትቀናንሺ የገለፅሺው ብዙ ተመሳሳይ እህቶች አለንሺ ያው እደሁኔታው ብንለይም ውዴ ወንድምሺንም አላህ የቀደረው ሆኖል አብሺሪ የሀረብ አገር ሴቶችን ድካም ስለተረዳሺን እጅግ አድርጌ አመሰግንሺ አለሁ አሁንም ፈጣሪ ከፍ ያድርግሺ በርች አንች የወሎ ወርቅ
Be ewnet haniye edet edakeberkush. Kezih yebelete yeteshale hiwet edigetmesh mignote nw. Really very proud of you. Respect to Kaleb Show!!!
ሃኒቾ❤❤❤እናመሰግናለንማማየ❤❤❤ የአረብን አገር ማለት በጣም ከባድ ነዉ❤❤ የወንድምሽን ነፍስ ይማር😭😭
መከራዎች ሲያልፉ አሁን ላይ ታሪክ ሁኖ ሲወራ እንደት ደስ ይላል በርችልን አይዞሽ
ሀኒቾ በጣም አድናቂሽ ነኝ ድምፅሽ ይመቸኛል ከዛም በላይ ያሳለፍሽው ህይወትና ጥንካሬሽን ወደድኩልሽ አንበሳዬ አይዞሽ በርቺ
በእውነት በጣም አለቀስኩ የኔን ህይወት ነው የመሰለኝ የመተወድወን ቤተሰብ ማጣት በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቅሸ እህቴ
ሀናን አብዱ በጣም ብዙ ውጣውረድ አሳልፈሻል ድካም እና ችግር ሲኖር ደግሞ ብርታት ነው አይዞሽ
የኔ ቆንጆ እኔም ለቤተሠቤ ብዬ ነው የተሠደድኩ 10 አመት የቆየሁ ሀኒዬ ቦታ ገዝቼ ቤት ሰራሁላት ለናቴ እኛም ቤት አለ ድህነት አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ ውዴ ድህነትንም ሀብትንም አይቸዋለሁ።ዋናው ጤናና እድሜ ካለ ነገ አዲሥ ቀን ነውና የኔ ቆንጆ አታልቅሺ ውዴ።የዘገየ ተሥፋ የከበረ ቀን አለው ውዴ
አይዞሽ ሀኒየ ህይወት እንደዚህ ናትኝ ብቻ አለሀምዱሊላሂ በይ ትላንትን አልፋሽ ዛሬ በዝህ ቦታ ስለተገኝሽ ፍጣሪሽን አመስግኔ ማማየ ያርብ የበታቸን አይቼ የምፅናና እንጅ የበላየን አይቼ እድመፃደግ አታድርገኝ ያርብ
የውጫሌ ልጆች ህፀፅ አትፈልጉ አበረታቷት አርቲስቶች እድሜም መቀናነስ ያለ ነው ተረዷት ሀኑዬ ብርቱዋ ቆንጆዋ አርከባስን ህዝብ ወዶልሻል የልፋትሽ የድካምሽ ዋጋ ነው አንድ የምመክረሽ የበፊት ዘፈኖችሽን እንደ አድስ አሪፍ ክሊፕ ስሪላቸው
የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስ ይላል አዎ አረብ ሀገር ያለች ሴት ጀግና ናት አንቺም በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርቺ
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ይላል ብርታትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ለቤተሰብ መስዋት መክፈል በጣም ያስደስታል በርቺ መገን የሀገር ልጅ ❤😘
የኔ ማር አስለቀሽኝ ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ምን ልበልሽ 😭😭😭😭
የኔ ቆጆ ያገሬ የወሎ ልጅ አብሽሪልኝ ከዝህም በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ሂወት ፈታኝ ናት ስለ አረብ ሀገር ስራ አች አዉቀሽልናል 😍😍😍
ጎበዝ በጣም አድንቆሻለህ አደንቅሻለሁ የናትሽ ጾሎት ይርዳሽ በርች
ሀንዬ የሠፈሬ ልጅ ያሁሉ ውጣ ውረድ አልፎ እዚህ በመድረሥሽ ደሥ ብሎኛል የወንድምሽ ሞት አጋጣሚውም ያሣዝን ነበር ግን አሁንም ለእናትሽ ያሠብሽውን አሣክተሻል ቤትም ሠርተሽላታል ብዙ ነገር ተለወጠ የኔ ጀግና ነሽ በርች የአምባሠል ጀግና
የችልጅ የናኑ አመደ ልጅ ናት እደ ሁሉ ነገሯ እሷን ትመስለኛለች የምታዉቁ እስኪ ንገሩኝ
ደምሪኝ ኤዱ
@@sablewengil2144 እኔም አላዉቃት የዉጫሌ ልጂ ናት አሉ ግን እኔም ዉጫሌ ነበርኩ
የኔ ማር አይዞሽ እኛ የወሎ ልጆች መደባበቅ አናውቅም መገረፋፈጥ ማንነታችንን አደብቅም የለለንም ያላቸውም አንድ ነን ቤተሰቦቻችን አስተዳደጋቸው እሩሩ አርገው ስላሳደጉን ነው አብሽሪ ወንድምሽም አላህ ይረሀመው የሞተውን
የ እውነት በጣም ጀግና ነሽ አስለቃሺ ማሬ አይዞሽ አልፋል በጣም ጠንካራ ነሽ
የኔ መልካም ባንቺ ምክንያት ጥንካሬን ተምሪያለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከፍ ከፍ በይልኝ ሀኒቾ ፍቅር
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በግዜው የማያልፍ የለም ዋናው ጤና ነው በርቺ በጣም ደስ ይላል
ወይኔ የኔ እህት በጣም ነው ልቤን የነካሽኝ አስለቀሽኝ አይዞሽ ሁሉም ያልፈል የኔ ቆንጆ ትክክለኛ የሰው ዘር ነሽ ወንድምሽንም አላህ ይማረው
የኔ ማር ጎበዝ በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከዚ የበለጠ ቦታ ደርሰሽ እናይሻለን 😍😍😍😍😍
የእኔ ቆንጆ ጠንካራ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር በጉዞዎችሽ ያግዝሽ!!
የኔ ጀግና አድናቂሺ ነኝ ሀናየ🥰
ወድምሽ ነብሱን ይማረዉ እዉሀ ገብቶ ነዉ የሞተዉ ሀንቾ አይዞሽ
ሀኒዬ ❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና አላህ ያሰብሽውን ያሣካልሽ የኔ እህት ❤❤
ደምሪኝ ያም ባሠልዋ
ያገር ልጅ አወ ቪው እናብዛላት ግን ምን ይሻለኛል ኮሜን ሳነብ አብዘሀኛውን አንችን ነው ያማየው
@@ZainabEthiopia985 😍😍 ማሬ ምን ላርግ ደሜ ሁናብኝ ኮ ነው ውዴ እህቴ ጓደኛዬ ያገሬ ልጅ ናት አብሮ አደጌ ❤
@@tube3507 እኔም ወዳታለሁ እልፍ አላፍ ወዳጅ አላት እሷ ማር ነች በ ዕውነት የኔ መልከ መልካም እንቁ ወሎየ ሀበሻዊት እኔም ወሎየ ነኝ የወልዲያ ልጅ ነኝ
በርች ጠንክሪ ምንግዜም ወደፊት ያሰበ ወደ ኃላ አይቀርም ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፀማል
እናመሰግናለን የኔ ውድ ያረብ ሀገር ድካማችንን ስለተረዳ ሽን 😔ስላስታወሽን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ስኬታማ ያርግሽ 👍😍❤🥰💕
የወድምን ሞት የደረሰበት ያውቀዋል አይዞሽ እህት
ሁስየ አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ሀንየ የኔ ጀግና
መጀመሪያ ስላለፍሽው ውጣ ውረድ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ። ለቤተሰብ የከፈልሽው ሲቀጥል አሁን በሙዚቃ ብር አገኘሽ እንጅ 'ስኬታማ ' አልሆንሽም።ስኬታማ ነኝ ብለሽ አትታለይ ተገላልጠሽ ሄደሽ ሀራም ነገር ሰርተሽ ያመጣሽው ብር መሆኑን እንዳይረሽ ሀራም ነገር ዞሮ ዞሮ ይጠፋል። በሀይማኖትሽ ጠንክረሽ ወደ አላህ ተመልሰሽ እንዳይሽ ምኞቴ ነው። ስኬታማነት አላህን ማወቅ ፣መታዘዝ ነው። ብር ነገ ይጠፋል ዱኒያ ነገ ትጠፋለች ።
ስለ እምነት መናገር አትችይም፣ ብትችይ ሙዚቃዋን ማድነቅ ካልፈለግሽ ደግሞ ዝም ማለት ነው! ኃይማኖት የግል ጉዳይዋ ስለሆነ አይመለከተንም፣ መሰልጠን ይገባል!!
ሀናን በርቺ.... በጣም ጀግና.
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ አላህ ሒድያውን ይስጥሽ yewollowa konjo❤
ሐናን እጅግ በጣም ጎበዝ ለጠንካራ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ
የኒ ቆጆ😘😘😘😘አይዞሽ የወንድምሽን ነፍስ ይማር😘😘😂
ወንድምሸ ሲሞት ነበርኩ በጣም አዝኛለሁ ምነው ዛሬ ባየሸ ጀግና ነሸ
የት ሠፈር ናት እሜ
ውጫሌ ማይጨው በረንዳ
@@መገንወሎቲዩብ በጣም ጀግና ነች ያለፈችበትን ሳሰበው
የኔ ናት አይ ድህነት
@@መገንወሎቲዩብ wchali
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኔ ጀግና ለኛም አስተማሪ ሆንሽ የኔ ኩሩ
ምንጊዜም ሰው ማለት ያለፈበትን የተረማመደበትን ውጣ ውረድ የሚያስታውስ ነው:: አብረውት የነበሩትን የማይረሳ ነው:: በጣም ጎበዝ ነሺ:: አንደኛ ስራሽ የተዋጣለት ማንነትን ማክበር የሚያስከብር መሆኑን አሰመስክረሽበታል:: አረብ ሐገር በትልቅ ውጣ ውረድ ውስጥ ያለትን እህቶቻችንን ከፍ አድርገሺ ስላመሰገሻቸው አመሰግንሻለሁ:: እደጊ ተመንደጊ:: ይህ በቂነው ብለሺ እንዳትኩራሪ :: ገና ብዙ እንጠብቃለን::
ሁሴን አብዱ ጥሩ ልጅ ነበረ አላህ ይርሀመዉ
ሀኒይ አይዞሽ ሁሉም ረላፊ ነው የበለጠ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሻለን ♥♥♥♥♥♥
የኔ ቆንጆ ሃኒ ያገሬልጅ ከዚህ በላይእደጊልኝ
ሀኒዬ አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ ሀገር ኑሮ ዝም ነው
የአንችን እውነተኛ ማንነት ስትገልጭ የኔ ብርታት ሁነሻል ብርቱ ሰው ነሽ አንች የድካምሽን ውጤት ፈጣሪ አሳክቶልሻል እኔ ግን አንችን ሰምቸ ተስፋ ከመቁረጥ ልጋፈጥ መር ጫለሁ። ያለ ምንም የወገን እርዳታ አዲስ አበባ ኖሮውን እየተጋፈጥኩ ነው። ስለዚህ አንች ለኔ አርያዬ ነሽ። አመሰግናለሁ። በርች አይዞሽ
ጋሽ የሆላሸት እግሊዝኛ መምህሬ ክብሬ ይድረስህ አለህበት ደሴ መምራካሎልድ ትምርት ቤት አስተማርየ አስታውሳለሁ እደዛ ሲያደቅሽ 12 ኛ ክፉል ስንማር ስላነሳሽው በጣም ደስብሎኛል ደሴ መምህራ ካሎልድ እና ቴጌ መነን አስተማሪወቼ።መአዛውቤ ሁላችሁም ክብሬ ይድረሳችሁ
ባህሏን አክባሪ ሀኒ የአምባሰሏ
አይቸሻለሁበረሀላይመተሺ ወሌላልበላ የሙዚቃ ቡድንጋራ
አይዞሽ እህቴ ቆራጥ የሄሽ ሴት ነሽ እግዛብሄ ያጽናሽ ነብሱ በአጸደ ገነት ያውለው
ሃንዬ ጀግና ብዙ እንጠብቃለን በችርችልን
ጀግና ሴት ብየሻለሁ ሁሉም ውጣ ውረድ ቢኖረውም ግን ጥንካሬን ይጠይቃል ከዚህ በላይ ትሰሪያለሽ በጣም ከማደንቃችሁ ወጣት አርቲስት ዳዊት ፅጌን እና ሀኒ እንቺን ነው ብዙ ነገር አልፍችሁ ለዚህ መብቃታችሁ።
የኔ ውድ አስለቀሺኝ በጣም ከዚህ የበለጠ ደረጃ ላይ ደርስሺ ለማየት ያብቃን
አስተዋይ ልጅ ነሽ ሀኒ እናመሰግናል
የኔቆንጆ ሴትልጅ ጠንካራከሆነች የማትደርስበትየለም ገናብዙደረጃ ትደርሻለሽ
Kaleb professional Man . ሶፍት ጠረጴዛህ ላይ አይጠፋም ። ሌላ ቢሮ በስሜት ሲያለቅሱ ወረቀት ና ጨረቅ ወይም መታጠቢያ ቤት ፊትክን ታጠብ
አይዞሽ በርች 🥺🥰🥰🥰 መከራም ስቃይ ብታሳልፊ ሁሉም ተቋቁመሽ እዚህ ደረጃ ደርሰሻል ጀግናነሽ አላህ ያበርታሽ
አይዞሽ አታልቅሺ ክፎን ካልወጡ መልካም አይገኝም ገና ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሺ ጠንክሪ ጉበዝ እግዛብሔር ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ
ስለ አረብ ሀገር ወክለሽ ስለተናገርሽ በጣም እናመሰግናለን ወላሂ የአረብ ሀገር ሴት ድክመቷን ልፋቷን የሚያዉቅላት የለም
የኔ ጀግና አላህ መጨርሻሺን ያሻምርልሺ የኔ እህት
ይኔ ውድ እኔ እቃለሁ ያሳለፍሽውን ጠካራ ሴት ነሽ እዚህ ስለደረሽ ደግሞ እኮራብሻለሁ😘😘😘
ሀናን አብዱ ያገሬ ልጅ ማሬ ጀግናየ በርች እህት አለም
የማዳም ቅመሞች ተመስግናችኃል በቆንጅየዋ ወሎየ አርቲስት ሃናን አብዱ!ፍቅር ነሽ ሃንቾዬ ውድድድ♥
የኔ ማር በርች አይዞሽ ልዩ ነሽ
ሀኒ ጀግና አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
You are a hero!! I appreciate you BRAVO 👌👍👏
Hani jegina yene konjo yene derbaba ❤ kalib slakerebklnm enameseginhalen ❤❤❤❤❤❤❤
ጠንክሪ በልችልኝ ሀኒየ
Beautiful,strong young lady. Keep going.
ሀንዬ የውጫሌ ንግስት ❤❤❤❤❤❤
በጣም አስታዋይ ሴት ነሽ ይበልጥ አከበርኩም እግዚአብሔር ይባርክም ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታላይ ድረሽ 😘😘😘
ብጣም ደስ ብሎኛል ሃኒየ የቤተስብ የከፈልሹ መስዋት ልክ እንደ እኔ
Atlekshi lhulum agatami new berchi👏👏💚💛❤
ሀንየ ውብ ጥንካሬስ ደስ ይላል በርች
konjowa lije selamun yabzalshe tebarki
ያክስቴ ልጅ እህቴ በርች አላህ ያሳካው
ክርስቲያን ሁናለች እንደ
ሀይማኖቷ ምንድን ነው
ምንም ትሁን።ልትሞቱ ነው
@@ሮየየእመብርሃን ትክክል ብለሻል
ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ
የኔ ማር ሀኒዬ በርችልኝ❤❤❤❤
ሙስሊምናት ክርስቲያን መስቀል አድርጋአይቻትነው
@@zaboraz5196 ሙስሊም ናት እረ
@@zaboraz5196 Muslim nat
የኔቆጆ በርቺ አንወድሻለን
የኔ ቆጆ ወላሂ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ
ሀኒ ያገሪ ልጂ ማርርር
የእኔ ማር አይዞሽ ሒወትእንዲህ ናት የሞተው ንም ነፍሱን ይማርአንችንም ትልቅ ደረጃ ያድርስሽፈጣሪበርች
የኔ ማር አይዞሽ ጠካር ሴት ነሽ በርች
አይዞኝ ያገሪ ልጂ አቀዋለሁ ያሳለፍሽው ሂወት
የኔ ቆጆ ታስለቅሻለሽ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
ሀኒቾ እንኳን ደሥ ያለሽ የውጫሌዋ እንቁ
የኔ ቆንጂ ያሳለፍሽውን ስሰማ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እና ለበጎ ነበር ያ ፈጣሪ መንገድሽን ያቅናልሽ
ወንድሟ ሲሞትገና ጩጬ ነበርኩ እንዳለ የውጫሌ ህዝብ ሲነጋገር አስታውሳለው አላህ ይርሀመው ።
ምሁኖ ነው የሞተእባት?ስታለቅስ አሳዘነችኝ
ምንድን ነው እንዲህ የተቆራረጠ ሙሉውን ለምን አትለቅም ? #ሃኒቾ ብርቱ ሴት አይዞሽ የተሻለ ነገር አለ ለብዝዎች አስተማሪ ህይወት አለሽ እግዚአብሔር ሃይል ይሁንሽ🙏
የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ 😭😭
አላህ ይራህመው ወንድምሽን አንችንም አላህ ሂዳይስጥሽ የኔውድ
አሚን ያረብ
ሙሰሊም አይደለችም?
@@አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ ነበረች አሁንም ነች ግን ያው መስፈርቱን ስለ ለቀቀች ነው አላህ ያስተካክላት
ትክክል
ይመስለኛል በኑሮ ሁኔታ ድኖን የቀየርች ው
ወላሂ ስታለቅስ አለቀስኩኝ😭ለመጀመርያ ጊዜ አረብ አገር ላሉት እህቶቻችን ስታወራ የኔ አስተዋይ😘😘😘ለኔ ጀግኖች ማለት የአረብ አገር ሴት ናት ❤❤
ማንም አርቲስት አላመሰገነንም የኔ ቆጆ ስላረብ ሀገር የገባሽ አች ብቻ ነሽ
በጣም😘😘😘
betam
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡
የኔ እህት የኡነት ልቤን ነዉ የነካሽዉ የኔም ህይወት እንደዚሁ ነዉ አይዞሽ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ በርችልን እንወድሻለን ያሰብሽዉ ተሳክቶ ኢንሽአላህ አንቺም ሀይማኖትሽን አክብረሽ ሂጃብሽን ለብሠሽ ዲንሽን አጥብቀሽ ለማየት ያብቃን
ረጋ ያልሽና አስተዋይ ጨዋ ሴት ነሽ አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን.፡፡
ሰለ አርብ አገር በኛ ውሰጥ ሁነሽ ሰለተናገርሽ እናመሰግናለን
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡
እናመሰግናለን አረብ ሀገር ስላለነው እና ማንም እንደሚያስበን እንዳላይደለን ይወቁት ጥንካሬ አችንን የመዳም ቅመሞችዬ አይዟችሁ ለኛም አንድቀን ሰው ያደርገናል የፈጠረን አሏህ ኢንሻአላህ
ፈጣሪ ከፍ ካለው ደረጃ ያድርስሽ ሃናን በዚህ አጋጣም አድናቂሽ ነኝ የአሁኑ ትውልድ የፅናት ተምሳሌት ነሽ ሙሉ ቃለ መጠየቁን ሠምቻለሁ
ሀኒየ የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ማንም ሰዉ ዉጣ ዉረድ አለ እና ግን ነገን ያሠበ ከዚህ ይደርሣል እሒታችን በርችልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡
የኔ ውድ አንቺ ጀግናነሽ ምንም ነገር ማድረግ ትችያለሽ ስለዚህ ዘፈኑን ተይውና ሌላነገር ለመስራት ሞክሪ ይቺ ዱኒያ ናት አኼራንም ማሰብ አለብን❤
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡
ደምሪኝ እህቴ
@@atwiman እንዛመድ
ምን ትሥራ
ልክ እደኔ ነሺ ማማ ጀግና ሴት እወዳለው በርች እኔም ውስጤ ወኔ አለው ታሪኪን ይቀይራል የሰማዩ ጌታ
ሃናን እህቴ ይበቃል ወደ አሏህ ተመለሽ አላህ ተመላሾችን ይወዳል
የኔ ውድ እዚህ ደርጂ ደርሰሽ ማየት በጣም ነው ደስ ያለኝ ከዚህ በላይ ፈጣሪ ትልቅ ደርጂ ያድርስሽ
ሀኒ ቆንጆ የእውነት አች በጣም እጂግ ምርጥ ሴት ነሽ ለኛ ለአረብ አገር ሴቶች ማንም ያሰበልን የለም ነበር አችግን ችግራችንንም ባንነግርሽ አወቅሽው ያገሬልጂ ማሬ መልካሁን ሁሉ እመኝልሻለው እድሜልክ ፈጣሪ ይባርክሽ
ሀኒቾ ያገሬልጂ አንች እዚህ ቦታ ደርሰሽ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል
ደምሪኝ
ደስ ይላል በጣም እዚህ ላይ ስለደረሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርችልን ብዙ እንጠብቃለን
እጅግ ጠንካራ ማንነትሺን ሳትቀናንሺ የገለፅሺው ብዙ ተመሳሳይ እህቶች አለንሺ ያው እደሁኔታው ብንለይም ውዴ ወንድምሺንም አላህ የቀደረው ሆኖል አብሺሪ የሀረብ አገር ሴቶችን ድካም ስለተረዳሺን እጅግ አድርጌ አመሰግንሺ አለሁ አሁንም ፈጣሪ ከፍ ያድርግሺ በርች አንች የወሎ ወርቅ
Be ewnet haniye edet edakeberkush. Kezih yebelete yeteshale hiwet edigetmesh mignote nw. Really very proud of you. Respect to Kaleb Show!!!
ሃኒቾ❤❤❤እናመሰግናለንማማየ❤❤❤ የአረብን አገር ማለት በጣም ከባድ ነዉ❤❤ የወንድምሽን ነፍስ ይማር😭😭
መከራዎች ሲያልፉ አሁን ላይ ታሪክ ሁኖ ሲወራ እንደት ደስ ይላል በርችልን አይዞሽ
ሀኒቾ በጣም አድናቂሽ ነኝ ድምፅሽ ይመቸኛል ከዛም በላይ ያሳለፍሽው ህይወትና ጥንካሬሽን ወደድኩልሽ አንበሳዬ አይዞሽ በርቺ
በእውነት በጣም አለቀስኩ የኔን ህይወት ነው የመሰለኝ
የመተወድወን ቤተሰብ ማጣት በጣም ከባድ ነው
ፈጣሪ ይጠብቅሸ እህቴ
ሀናን አብዱ በጣም ብዙ ውጣውረድ አሳልፈሻል
ድካም እና ችግር ሲኖር ደግሞ ብርታት ነው አይዞሽ
የኔ ቆንጆ እኔም ለቤተሠቤ ብዬ ነው የተሠደድኩ 10 አመት የቆየሁ ሀኒዬ ቦታ ገዝቼ ቤት ሰራሁላት ለናቴ እኛም ቤት አለ ድህነት አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ ውዴ ድህነትንም ሀብትንም አይቸዋለሁ።ዋናው ጤናና እድሜ ካለ ነገ አዲሥ ቀን ነውና የኔ ቆንጆ አታልቅሺ ውዴ።የዘገየ ተሥፋ የከበረ ቀን አለው ውዴ
አይዞሽ ሀኒየ ህይወት እንደዚህ ናትኝ ብቻ አለሀምዱሊላሂ በይ ትላንትን አልፋሽ ዛሬ በዝህ ቦታ ስለተገኝሽ ፍጣሪሽን አመስግኔ ማማየ ያርብ የበታቸን አይቼ የምፅናና እንጅ የበላየን አይቼ እድመፃደግ አታድርገኝ ያርብ
የውጫሌ ልጆች ህፀፅ አትፈልጉ አበረታቷት አርቲስቶች እድሜም መቀናነስ ያለ ነው ተረዷት
ሀኑዬ ብርቱዋ ቆንጆዋ አርከባስን ህዝብ ወዶልሻል የልፋትሽ የድካምሽ ዋጋ ነው
አንድ የምመክረሽ የበፊት ዘፈኖችሽን እንደ አድስ አሪፍ ክሊፕ ስሪላቸው
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡
የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስ ይላል አዎ አረብ ሀገር ያለች ሴት ጀግና ናት አንቺም በጣም ጀግና ሴት ነሽ በርቺ
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ደስ ይላል ብርታትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ለቤተሰብ መስዋት መክፈል በጣም ያስደስታል በርቺ መገን የሀገር ልጅ ❤😘
የኔ ማር አስለቀሽኝ ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ምን ልበልሽ 😭😭😭😭
የኔ ቆጆ ያገሬ የወሎ ልጅ አብሽሪልኝ ከዝህም በላይ ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ ሂወት ፈታኝ ናት ስለ አረብ ሀገር ስራ አች አዉቀሽልናል 😍😍😍
ጎበዝ በጣም አድንቆሻለህ አደንቅሻለሁ የናትሽ ጾሎት ይርዳሽ በርች
ሀንዬ የሠፈሬ ልጅ ያሁሉ ውጣ ውረድ አልፎ እዚህ በመድረሥሽ ደሥ ብሎኛል የወንድምሽ ሞት አጋጣሚውም ያሣዝን ነበር ግን አሁንም ለእናትሽ ያሠብሽውን አሣክተሻል ቤትም ሠርተሽላታል ብዙ ነገር ተለወጠ የኔ ጀግና ነሽ በርች የአምባሠል ጀግና
የችልጅ የናኑ አመደ ልጅ ናት እደ ሁሉ ነገሯ እሷን ትመስለኛለች የምታዉቁ እስኪ ንገሩኝ
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡
ደምሪኝ ኤዱ
@@sablewengil2144 እኔም አላዉቃት የዉጫሌ ልጂ ናት አሉ ግን እኔም ዉጫሌ ነበርኩ
የኔ ማር አይዞሽ እኛ የወሎ ልጆች መደባበቅ አናውቅም መገረፋፈጥ ማንነታችንን አደብቅም የለለንም ያላቸውም አንድ ነን ቤተሰቦቻችን አስተዳደጋቸው እሩሩ አርገው ስላሳደጉን ነው አብሽሪ ወንድምሽም አላህ ይረሀመው የሞተውን
የ እውነት በጣም ጀግና ነሽ አስለቃሺ ማሬ አይዞሽ አልፋል በጣም ጠንካራ ነሽ
የኔ መልካም ባንቺ ምክንያት ጥንካሬን ተምሪያለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከፍ ከፍ በይልኝ ሀኒቾ ፍቅር
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በግዜው የማያልፍ የለም ዋናው ጤና ነው በርቺ በጣም ደስ ይላል
ወይኔ የኔ እህት በጣም ነው ልቤን የነካሽኝ አስለቀሽኝ አይዞሽ ሁሉም ያልፈል የኔ ቆንጆ ትክክለኛ የሰው ዘር ነሽ ወንድምሽንም አላህ ይማረው
የኔ ማር ጎበዝ በጣም ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ከዚ የበለጠ ቦታ ደርሰሽ እናይሻለን 😍😍😍😍😍
የእኔ ቆንጆ ጠንካራ ነሽ በርቺ እግዚአብሔር በጉዞዎችሽ ያግዝሽ!!
የኔ ጀግና አድናቂሺ ነኝ ሀናየ🥰
ወድምሽ ነብሱን ይማረዉ እዉሀ ገብቶ ነዉ የሞተዉ ሀንቾ አይዞሽ
ሀኒዬ ❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና አላህ ያሰብሽውን ያሣካልሽ የኔ እህት ❤❤
ደምሪኝ ያም ባሠልዋ
ያገር ልጅ አወ ቪው እናብዛላት ግን ምን ይሻለኛል ኮሜን ሳነብ አብዘሀኛውን አንችን ነው ያማየው
@@ZainabEthiopia985 😍😍 ማሬ ምን ላርግ ደሜ ሁናብኝ ኮ ነው ውዴ እህቴ ጓደኛዬ ያገሬ ልጅ ናት አብሮ አደጌ ❤
@@tube3507
እኔም ወዳታለሁ እልፍ አላፍ ወዳጅ አላት እሷ ማር ነች በ ዕውነት የኔ መልከ መልካም እንቁ ወሎየ ሀበሻዊት እኔም ወሎየ ነኝ የወልዲያ ልጅ ነኝ
በርች ጠንክሪ ምንግዜም ወደፊት ያሰበ ወደ ኃላ አይቀርም ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፀማል
እናመሰግናለን የኔ ውድ ያረብ ሀገር ድካማችንን ስለተረዳ ሽን 😔ስላስታወሽን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ስኬታማ ያርግሽ 👍😍❤🥰💕
የወድምን ሞት የደረሰበት ያውቀዋል አይዞሽ እህት
ሁስየ አላህ ጀነትን ይወፍቅህ ሀንየ የኔ ጀግና
መጀመሪያ ስላለፍሽው ውጣ ውረድ ጀግና ጠንካራ ሴት ነሽ። ለቤተሰብ የከፈልሽው
ሲቀጥል አሁን በሙዚቃ ብር አገኘሽ እንጅ 'ስኬታማ ' አልሆንሽም።
ስኬታማ ነኝ ብለሽ አትታለይ ተገላልጠሽ ሄደሽ ሀራም ነገር ሰርተሽ ያመጣሽው ብር መሆኑን እንዳይረሽ
ሀራም ነገር ዞሮ ዞሮ ይጠፋል። በሀይማኖትሽ ጠንክረሽ ወደ አላህ ተመልሰሽ እንዳይሽ ምኞቴ ነው። ስኬታማነት አላህን ማወቅ ፣መታዘዝ ነው። ብር ነገ ይጠፋል ዱኒያ ነገ ትጠፋለች ።
ስለ እምነት መናገር አትችይም፣ ብትችይ ሙዚቃዋን ማድነቅ ካልፈለግሽ ደግሞ ዝም ማለት ነው! ኃይማኖት የግል ጉዳይዋ ስለሆነ አይመለከተንም፣ መሰልጠን ይገባል!!
ሀናን በርቺ.... በጣም ጀግና.
የኔ ቆንጆ አይዞሽ እንኳንም ለዚህ አበቃሽ አላህ ሒድያውን ይስጥሽ yewollowa konjo❤
ሐናን እጅግ በጣም ጎበዝ ለጠንካራ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ
የኒ ቆጆ😘😘😘😘አይዞሽ የወንድምሽን ነፍስ ይማር😘😘😂
ወንድምሸ ሲሞት ነበርኩ በጣም አዝኛለሁ ምነው ዛሬ ባየሸ ጀግና ነሸ
የት ሠፈር ናት እሜ
ውጫሌ ማይጨው በረንዳ
@@መገንወሎቲዩብ በጣም ጀግና ነች ያለፈችበትን ሳሰበው
የኔ ናት አይ ድህነት
@@መገንወሎቲዩብ wchali
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን የኔ ጀግና ለኛም አስተማሪ ሆንሽ የኔ ኩሩ
ምንጊዜም ሰው ማለት ያለፈበትን የተረማመደበትን ውጣ ውረድ የሚያስታውስ ነው:: አብረውት የነበሩትን የማይረሳ ነው:: በጣም ጎበዝ ነሺ:: አንደኛ ስራሽ የተዋጣለት ማንነትን ማክበር የሚያስከብር መሆኑን አሰመስክረሽበታል:: አረብ ሐገር በትልቅ ውጣ ውረድ ውስጥ ያለትን እህቶቻችንን ከፍ አድርገሺ ስላመሰገሻቸው አመሰግንሻለሁ:: እደጊ ተመንደጊ:: ይህ በቂነው ብለሺ እንዳትኩራሪ :: ገና ብዙ እንጠብቃለን::
ሁሴን አብዱ ጥሩ ልጅ ነበረ አላህ ይርሀመዉ
ሀኒይ አይዞሽ ሁሉም ረላፊ ነው የበለጠ ትልቅ ቦታ እንጠብቅሻለን ♥♥♥♥♥♥
የኔ ቆንጆ ሃኒ ያገሬልጅ ከዚህ በላይእደጊልኝ
ሀኒዬ አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ ያረብ ሀገር ኑሮ ዝም ነው
የአንችን እውነተኛ ማንነት ስትገልጭ የኔ ብርታት ሁነሻል ብርቱ ሰው ነሽ አንች የድካምሽን ውጤት ፈጣሪ አሳክቶልሻል እኔ ግን አንችን ሰምቸ ተስፋ ከመቁረጥ ልጋፈጥ መር ጫለሁ። ያለ ምንም የወገን እርዳታ አዲስ አበባ ኖሮውን እየተጋፈጥኩ ነው። ስለዚህ አንች ለኔ አርያዬ ነሽ። አመሰግናለሁ። በርች አይዞሽ
ጋሽ የሆላሸት እግሊዝኛ መምህሬ ክብሬ ይድረስህ አለህበት ደሴ መምራካሎልድ ትምርት ቤት አስተማርየ አስታውሳለሁ እደዛ ሲያደቅሽ 12 ኛ ክፉል ስንማር ስላነሳሽው በጣም ደስብሎኛል ደሴ መምህራ ካሎልድ እና ቴጌ መነን አስተማሪወቼ።መአዛውቤ ሁላችሁም ክብሬ ይድረሳችሁ
ባህሏን አክባሪ ሀኒ የአምባሰሏ
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡
አይቸሻለሁበረሀላይመተሺ ወሌላልበላ የሙዚቃ ቡድንጋራ
አይዞሽ እህቴ ቆራጥ የሄሽ ሴት ነሽ እግዛብሄ ያጽናሽ ነብሱ በአጸደ ገነት ያውለው
ሃንዬ ጀግና ብዙ እንጠብቃለን በችርችልን
ጀግና ሴት ብየሻለሁ
ሁሉም ውጣ ውረድ ቢኖረውም ግን ጥንካሬን ይጠይቃል ከዚህ በላይ ትሰሪያለሽ በጣም ከማደንቃችሁ ወጣት አርቲስት ዳዊት ፅጌን እና ሀኒ እንቺን ነው ብዙ ነገር አልፍችሁ ለዚህ መብቃታችሁ።
የኔ ውድ አስለቀሺኝ በጣም ከዚህ የበለጠ ደረጃ ላይ ደርስሺ ለማየት ያብቃን
አስተዋይ ልጅ ነሽ ሀኒ እናመሰግናል
የኔቆንጆ ሴትልጅ ጠንካራከሆነች የማትደርስበትየለም ገናብዙደረጃ ትደርሻለሽ
Kaleb professional Man . ሶፍት ጠረጴዛህ ላይ አይጠፋም ። ሌላ ቢሮ በስሜት ሲያለቅሱ ወረቀት ና ጨረቅ ወይም መታጠቢያ ቤት ፊትክን ታጠብ
አይዞሽ በርች 🥺🥰🥰🥰 መከራም ስቃይ ብታሳልፊ ሁሉም ተቋቁመሽ እዚህ ደረጃ ደርሰሻል ጀግናነሽ አላህ ያበርታሽ
አይዞሽ አታልቅሺ ክፎን ካልወጡ መልካም አይገኝም ገና ትልቅ ደርጃ ትደርሻለሺ ጠንክሪ ጉበዝ እግዛብሔር ባለሺበት ፈጣሪ ይጠብቅሺ
ስለ አረብ ሀገር ወክለሽ ስለተናገርሽ በጣም እናመሰግናለን ወላሂ የአረብ ሀገር ሴት ድክመቷን ልፋቷን የሚያዉቅላት የለም
የኔ ጀግና አላህ መጨርሻሺን ያሻምርልሺ የኔ እህት
ይኔ ውድ እኔ እቃለሁ ያሳለፍሽውን ጠካራ ሴት ነሽ እዚህ ስለደረሽ ደግሞ እኮራብሻለሁ😘😘😘
ሀናን አብዱ ያገሬ ልጅ ማሬ ጀግናየ በርች እህት አለም
የማዳም ቅመሞች ተመስግናችኃል
በቆንጅየዋ ወሎየ አርቲስት ሃናን አብዱ!
ፍቅር ነሽ ሃንቾዬ ውድድድ♥
የኔ ማር በርች አይዞሽ ልዩ ነሽ
ሀኒ ጀግና አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
You are a hero!! I appreciate you BRAVO 👌👍👏
Hani jegina yene konjo yene derbaba ❤ kalib slakerebklnm enameseginhalen ❤❤❤❤❤❤❤
ጠንክሪ በልችልኝ ሀኒየ
Beautiful,strong young lady. Keep going.
የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማገኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን፡፡
ሀንዬ የውጫሌ ንግስት ❤❤❤❤❤❤
በጣም አስታዋይ ሴት ነሽ ይበልጥ አከበርኩም እግዚአብሔር ይባርክም ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታላይ ድረሽ 😘😘😘
ብጣም ደስ ብሎኛል ሃኒየ የቤተስብ የከፈልሹ መስዋት ልክ እንደ እኔ
Atlekshi lhulum agatami new berchi👏👏💚💛❤
ሀንየ ውብ ጥንካሬስ ደስ ይላል በርች
konjowa lije selamun yabzalshe tebarki
ያክስቴ ልጅ እህቴ በርች አላህ ያሳካው
ክርስቲያን ሁናለች እንደ
ሀይማኖቷ ምንድን ነው
ምንም ትሁን።ልትሞቱ ነው
@@ሮየየእመብርሃን ትክክል ብለሻል
ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ
የኔ ማር ሀኒዬ በርችልኝ❤❤❤❤
ሙስሊምናት ክርስቲያን መስቀል አድርጋአይቻትነው
@@zaboraz5196 ሙስሊም ናት እረ
@@zaboraz5196 Muslim nat
የኔቆጆ በርቺ አንወድሻለን
የኔ ቆጆ ወላሂ በጣም ጠካራ ሴት ነሽ
ሀኒ ያገሪ ልጂ ማርርር
የእኔ ማር አይዞሽ ሒወት
እንዲህ ናት የሞተው ንም ነፍሱን ይማር
አንችንም ትልቅ ደረጃ ያድርስሽፈጣሪበርች