Arada daily news:ኒውክሌር ተተኩሶብናል ዘለንስኪን"ወሳኙን እንተኩሳለን አትመክቱንም ፑቲን"ሀዋሳ በነዳጅ ሿሿ ተሰቃየች"የከሰመው ዋልታ"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @yalewtesfaye738
    @yalewtesfaye738 4 วันที่ผ่านมา +3

    እንዳንተ አይነቱን ጋዜጠኛ አምላክ ያብዛልን በርታ እውነት ብርሃኑ ነህ አንተ በጣም በፍቅር ነው የምሰማህ ደስ ይላል ሁሉ ነገርህ ተባረክ።

  • @mr.k9791
    @mr.k9791 4 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks Brother for 🙏🇪🇷

  • @SolomonSolomonnegusu
    @SolomonSolomonnegusu 4 วันที่ผ่านมา +9

    ላይክ አርጉለት

  • @SaraSaeid-dr2sw
    @SaraSaeid-dr2sw 4 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ ጋዜጠኛ

  • @AlmareAmeno-m4w
    @AlmareAmeno-m4w 4 วันที่ผ่านมา +1

    ዘግቡልን ስለ ደቡብ አፊርካ

  • @yasinmuhamed8200
    @yasinmuhamed8200 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤ይመችህ

  • @gotrip1-t8y
    @gotrip1-t8y 4 วันที่ผ่านมา +1

    እሺ❤

  • @heruubesti5154
    @heruubesti5154 4 วันที่ผ่านมา

    ጀግናው

  • @girmaweyessa
    @girmaweyessa 4 วันที่ผ่านมา

    ይይይይይይይህ የሚለውን አትጠቀም

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 3 วันที่ผ่านมา

    ውድ አራዳዎች
    ዜናችሁ የሚደርሰኝ
    ከአንድቀን በኋላ ነው
    ምክኒያቱ ምንደነው????

  • @Kurit1520
    @Kurit1520 4 วันที่ผ่านมา +2

    መንግስት ከአረብ አገር ሴት ሰራተኛኞች የሚገኘው የውጪ ምንዛሪ ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ይታወቃል ነገር ግን ጥቂት ባለጌዎች እንዲህ በሚዲያ ክብራቸውን የሚነካ ጋጠ ወጥ ድርጊት ሲፈፅሙ በሕግ አግባብ ሊጠየቁ ይገባል ይህ ደግሞ የመንግስት ኃላፊነት ነው

  • @540963
    @540963 4 วันที่ผ่านมา +2

    አይ ብሬ ጎመን በጤና እኮ ነሽ የሀገር ውስጥ ጉዳይ በሩቁ ነው 😅😅😅

  • @fatmatamam268
    @fatmatamam268 4 วันที่ผ่านมา

    ዛራ ነው የሰማሀው ቆየ ዜናው

  • @IsmailTsfau
    @IsmailTsfau 4 วันที่ผ่านมา +1

    መጂኑን የሆነነው አላለም😂😂😂😂😂

  • @tewodroshabte298
    @tewodroshabte298 4 วันที่ผ่านมา +1

    መንገደኛው አይደለም እግረኛው ነው

  • @abditube3227
    @abditube3227 4 วันที่ผ่านมา

    በቅንነት አንድ ነገር ልንገርህ።ስለምታወራባቸው ነገሮች በደንብ ለማንበብ ለማወቅ ሞክር።በጣም ብዙ ስህተት እየተናገርክ ነው።ለምሳሌ ስለፅዬናዊነት ስለ አቅሳ ስለ ሚሳዬሎቹ.... በቪዲዬ ብዙ ሰው እጅ የሚገባ ነገር ስለሆነ ጥንቃቄ አድርግ ።እርግጠኛ ባልሆንክበት ነገር ላይ ወይም በደንብ ባልተዘጋጀህበት ነገር ላይ አታውራ።ተሳስተህ ሰው አታሳስት።በእርግጥ በክፋት ነው ብዬ አላስብም የዝግጅት እጥረትና ምናልባት ግዴለሽነት ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ።

  • @EyobKetema-w5m
    @EyobKetema-w5m 4 วันที่ผ่านมา

    59 ምነው ምነው በዛ

  • @AlmareAmeno-m4w
    @AlmareAmeno-m4w 4 วันที่ผ่านมา

    ለአለም አቀፍ ህብረተሰብ ዘግብልን

  • @AmirWakene-u4o
    @AmirWakene-u4o 4 วันที่ผ่านมา

    መንገደኛው ጋዜጠኛ ለሆዱ ያደረ ጋዜጠኛ ነው

  • @NegUge-cp9nz
    @NegUge-cp9nz 4 วันที่ผ่านมา

    ፑቲን ቃታውን ካቀባበለ ዛሬ ማታ ጦርነት ለመጀመር ተዘጋጅቼለህ። እንግሊዝ!!

  • @gebrehiwotbelay4220
    @gebrehiwotbelay4220 4 วันที่ผ่านมา +2

    አንተ ትልቅ ሰው ነህ በሚዲያ በመንግስት ለመወደድ አስመሰለብህ ህዝብ ኗሪ ነው መንግስት ግን ወራጅ ነው ዜናህን ብቻ ዘግብ እሱ ነው እንጀራህ አላርፍም ካልክ ደግሞ ከህዝብ ጋር ትጣላለህ

  • @etrustrading9581
    @etrustrading9581 10 นาทีที่ผ่านมา

    YE PROGRAMU YEMEGBYA DIMTSI KE ZEANA AKIRABIW BAYIBEZA

  • @tekleneguse5653
    @tekleneguse5653 4 วันที่ผ่านมา

    Bravo Putin

  • @solomonbekele5391
    @solomonbekele5391 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም ታሳዝናለህ ፡ ፋኖ ለህልውና የሚያደርገውን ተጋድሎ አንድም ቀን ቀን ሳትዘግብ አልፈህ የአውሮፓን ጦርነት ትነግረናለህ ። አንተን እና አለምነህ ዋሴን ታሪክ ይቅር አይላችሁም

  • @AbdulAziz-ug3oy
    @AbdulAziz-ug3oy 4 วันที่ผ่านมา

    Men denew metawera

  • @hagaasuwaqoo7709
    @hagaasuwaqoo7709 4 วันที่ผ่านมา

    ስለምን ኒውክለር ሚሳኤል ቀላቅልፕህ ትዘባርቃለህ መርቅነሃል😂😂😂😂 expert መሆን ወይም እውቀት ይጠይቃል ስም እንኳን በቅጡ አታነብም😂😂😂😂

  • @FassFass-r7e
    @FassFass-r7e 4 วันที่ผ่านมา

    አንተ እራስህ ባህል እና መሟዘዝ እወቅ ይይይይይይይህ ምናምን አትበል እባክህ።በጣም የሚያምር ዘገባ በማያምር የዜና መግቢያ አታበላሸዉ።ኢኝኝኝ አትበል አንተ ....... ምንም አልነበርክም ምንሞ አትሆንም አትጀዝብ

  • @danioscar6436
    @danioscar6436 4 วันที่ผ่านมา

    ሰውዬ እሉባልታ አበዛህ ዝም ብለህ ዜናህን አውራ

  • @Yotor4
    @Yotor4 4 วันที่ผ่านมา

    ሳይህ ግን WW3 እንዲጀምር ፍላጎቱ አለህ ልክ እንደ እኔ ማለት ነው😂😂😂