አሪፍ ሙዚቃ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 132

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸኩርት የሆነች ሴት ሙሸራ የሚባረክባት አገራቺን ደሰ ሰትል እደዚች ያለችውን ቆንጅት አግብተው እቅፍ አድርገውት ሲኖሩ አቤት ደሰ ሲል !ያልተጋባቺሁ ተጋቡ እኔ ድርሻየን እዣለሁ ወላጆቻችንም መርቀውናል።

  • @fromgojjam2253
    @fromgojjam2253 6 ปีที่แล้ว +2

    Weyinie, be Dejen alefie lehied weda Motta. Ere Workiye Sewodeh eko. Enkwanem yegna neh. Gojjam, Gojjam belewoma. mechie yitegebal ye ene Belay hager. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dbdhddhdhdhdj293
    @dbdhddhdhdhdj293 7 ปีที่แล้ว +7

    ሁሉም። አይወራም። ፍቅር የሆንክ ስው እደት። ደስ እደምትለኝ ፍገግታህ ብቻ ማርኪ ነው

  • @atrsawmolla7009
    @atrsawmolla7009 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቄሱ ባለቅኔ ገበሬው ገራገር፣
    መቼ ይጠገባል የእነ በላይ ሐገር ። አለው እኮ!
    የአባኮስትር ዘር!

  • @nafikotsweet4393
    @nafikotsweet4393 5 ปีที่แล้ว +4

    እር ወርቅዬ ልቤ ሽብር ሽብር አለ አማራነቴ ኩራቴ ነው ።ኩራቴ ነው ጎጃም ነቴ

  • @user-jl5hh3gu2q
    @user-jl5hh3gu2q 6 ปีที่แล้ว +15

    ውይይይይይይይይ በዚህዘፈን ነው የተሞሸርኩት ሙሽርነቴ ትዝአለኝ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወርቁ ሁሌም እወድሀለሁ።

    • @user-lk7hu5uc7h
      @user-lk7hu5uc7h 5 ปีที่แล้ว

      ደስ ይላል ❤❤❤

    • @tizubi1526
      @tizubi1526 5 ปีที่แล้ว

      ስምሽ ግን ኮኪ ነው ?

  • @user-ml3no4sv5l
    @user-ml3no4sv5l 5 ปีที่แล้ว +8

    የእመቤት ኮሳ ሀገር ሞጣ የኔ ሚስኪን እማለዳ ኮኮብ አይቻት ፍቅር የሆነች ልጅ

  • @user-he5nm8oj4g
    @user-he5nm8oj4g 5 ปีที่แล้ว +11

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እር ጎጃም ሀገሬ ናፈቀኝ አይ ስደት እስከመቼ እህ እያነቡ እስክታ የኔ ነገር:: እንኳንም ጎጃሜዋ ደብረ ማርቆስ የአብማ ልጅ ነኝ

  • @user-hs6od6xd4o
    @user-hs6od6xd4o 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍፍፍ ወርቁን ስሰማ የሀይስኩል ላይፌ ትዝዝዝዝዝዝ ይለኛል ስደት ልጅ አይውጣልክ

  • @fetaneshebabu2012
    @fetaneshebabu2012 7 ปีที่แล้ว +5

    ወይሀገራጎጃምበጣምያምራልያዝ

  • @fasikachekol6583
    @fasikachekol6583 2 ปีที่แล้ว

    I cannot stop listening to this music!!!!! my childhood memory.

  • @habtishk
    @habtishk ปีที่แล้ว

    Gojam welelaw. Untapped culture👌👌🥰🥰

  • @ayalewtegaw2718
    @ayalewtegaw2718 ปีที่แล้ว

    ትዝአለኝ

  • @gogamezalaleme3723
    @gogamezalaleme3723 ปีที่แล้ว +1

    ፈገግታህ ብቻ ይበቃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @alshadaymentsnot765
    @alshadaymentsnot765 5 ปีที่แล้ว +2

    Abet sewdeki 😍😍😍😍

  • @user-rl4qy5df9t
    @user-rl4qy5df9t ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 2 ปีที่แล้ว +1

    Hiii Ababee koo kk

  • @user-db8bc2vv9c
    @user-db8bc2vv9c 10 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬ,ጎጃም,ናፈቀኝ

  • @ManisAlex
    @ManisAlex 2 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ሁላችንም ተሰዳጅ ነን

  • @maimonasalim7639
    @maimonasalim7639 8 ปีที่แล้ว +3

    ፈገግታህ ብቻ ይበቃል ዋውውው ይመችህ ያገራችን ልጅ

  • @KemaliwaYimer-ow3hh
    @KemaliwaYimer-ow3hh 10 หลายเดือนก่อน

    Aebo ymechih❤

  • @nafikotsweet4393
    @nafikotsweet4393 5 ปีที่แล้ว

    ወርቅዬ ምርጥ የአገሬ ልጂ

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i ปีที่แล้ว

    ማሬዋየ😍😍😍

  • @haimekazado6610
    @haimekazado6610 5 ปีที่แล้ว +2

    Wow💙💙💙💚💚💚💚💚👍👍👍❤❤❤

  • @bilalediris9034
    @bilalediris9034 ปีที่แล้ว

    በጣምየምወደው ዘፈን በፊት የሱን እዘፍንነበር

  • @user-fc4lx2kj5q
    @user-fc4lx2kj5q 4 ปีที่แล้ว +1

    የድሮ ትዝታ መጣብኝ

  • @haymanotbetamyamraltafere1444
    @haymanotbetamyamraltafere1444 7 ปีที่แล้ว +1

    yamral worku ayzoh berta

  • @almademse3309
    @almademse3309 7 ปีที่แล้ว +1

    Betam iamral❤❤

  • @serkabrhen555wolo9
    @serkabrhen555wolo9 7 ปีที่แล้ว +2

    Wowwww💝💝👍👍👍💖💖💖💖💖💓💞💞💞

  • @oubalemchamoun8540
    @oubalemchamoun8540 6 ปีที่แล้ว

    saw yene marr sewedehi eko

  • @user-uf9hd7yf1u
    @user-uf9hd7yf1u 6 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ትዝታየ ወይ ስደት

    • @hiwhiwt3446
      @hiwhiwt3446 5 ปีที่แล้ว

      አህዙሺአህቴአንገባለን

  • @sjgbjshb7805
    @sjgbjshb7805 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውው

  • @emuye5404
    @emuye5404 8 ปีที่แล้ว +9

    አገሬ ናፈቀኝ እር አገሬ ጎጃም መቸ ይሆን የማየው

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 6 ปีที่แล้ว +1

      Emuye እግዚአብሔር ፍቅር ነው አይዛን የኔ ውድ እግዚአብሔር ሲፍቅድ እናየዋልን

    • @user-lp8mh3to4u
      @user-lp8mh3to4u 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር በፈቀደው እኔም የጎጃም ልጅ ነኝ

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdgdhdhdndhnd2875
    @hdgdhdhdndhnd2875 5 ปีที่แล้ว

    እርበትዝታ ልሞትነው ወረቁአንዱአንዱአለም ሠላምህይብዛ

  • @melkamutilie8630
    @melkamutilie8630 ปีที่แล้ว

    Allways Iremember this song before 10 years

  • @destadesta8369
    @destadesta8369 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው❤❤❤❤💃

  • @umr-gb5vt
    @umr-gb5vt ปีที่แล้ว

    ይመችህ

  • @madinawarker4818
    @madinawarker4818 8 ปีที่แล้ว +2

    nice
    👍👍👍👍

  • @user-uy4pw4ss6n
    @user-uy4pw4ss6n 5 ปีที่แล้ว

    ወይ ትዝታ ገደለኝ

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o 4 ปีที่แล้ว

    ጎጃምዬ ለምለሟ

  • @Mdakib-hz2ie
    @Mdakib-hz2ie 11 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ስወድህ

  • @hananbintseyd7625
    @hananbintseyd7625 7 ปีที่แล้ว

    bezih
    konjo
    kalihone
    neshda Awtalet

  • @user-rz6zp2fu2y
    @user-rz6zp2fu2y 8 ปีที่แล้ว +1

    Worku fikr

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 6 ปีที่แล้ว +1

    ያዝ ያግሬ ስው። እውነት ነው ስቀቅን ሁኘባችዋልሁ አርብ አግር ቀርች ።

  • @MakiaYimar
    @MakiaYimar หลายเดือนก่อน

    😊😊😊😊

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +1

    ኸረ ኸረ ቆይ ግጥምና ዜማ ደራሲወች አንድ አካባቢ ብቻ ነው እንደ በቃ ብእርና ወረቀት አቀብሉኝ እኔው ከትቤ እኔው

    • @tgtube
      @tgtube 5 ปีที่แล้ว

      Kkkkkk

  • @hananyerayalij8171
    @hananyerayalij8171 5 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤ዋው

  • @yingesayalew8809
    @yingesayalew8809 ปีที่แล้ว

    ወርቁ የት ጠፋ ግን ።

  • @MulukenAshagrieLove
    @MulukenAshagrieLove 9 ปีที่แล้ว +7

    Nice traditional music.. I like it very much!!

  • @roudharoud5662
    @roudharoud5662 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ አስወሰኚ ያገባሁበት ግን ምን ዋጋ አለዉ አለመርኩም አይ

  • @user-vy3ts4ob1x
    @user-vy3ts4ob1x 7 ปีที่แล้ว

    ያምራል

    • @bab8645
      @bab8645 6 ปีที่แล้ว

      ወሎየዋ ብዛየሁ በላይነህ አገሬ ቦረና መካነሰላም ትዝታ ነው ስቄ

  • @user-eb6ig5rx7v
    @user-eb6ig5rx7v 6 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @sfhhhffggg6583
    @sfhhhffggg6583 6 ปีที่แล้ว

    ማርወለላውች

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 ปีที่แล้ว

    😢😅😢😅😢😢😅😢😅😢😢😢😅🎉❤😊❤😊❤😊😊❤❤😊🎉😢😅😢😢😅😢😅😊❤❤😅😢😢😅😢😢😅😅😅😢😅😅😢😅😢❤😊❤❤❤😊😅🎉😮😅😢😊❤❤😊😅😢😢😅😢😢😅😢😢😅❤❤😊❤😊😊😢😅😅😢😅😅😢🎉😊😢❤❤😊😢😊😢😅❤😢😊😢😅😢😅😢🎉😊😢😊😅😢

  • @dbdhddhdhdhdj293
    @dbdhddhdhdhdj293 7 ปีที่แล้ว +1

    ሁሉም። አይወራም። ፍቅር የሆንክ ስው እደት። ደስ እደምትለኝ ፍገግታህ ብቻ ማርኪ

  • @TopG-p5p
    @TopG-p5p หลายเดือนก่อน

    አዳሜ ትቀባጥሪያለሽ ጉድሁነናል

  • @alemajamak7734
    @alemajamak7734 6 ปีที่แล้ว

    እርርርርትዝታ።ገደለኝ

  • @user-ie1oy3hd4w
    @user-ie1oy3hd4w 7 ปีที่แล้ว +2

    wow yagere bet tezetayen kesekeskebegn

  • @bezagez7654
    @bezagez7654 8 ปีที่แล้ว +5

    ግን ለምድነው የማሬኛ ዘፈን አብዛኛው የሚዘፈነው ስለ ጎደር ጎጃም ብቻ ስንት የአማራ አገሮች አሉው ግን ስጠሩም አልሰማም። ዘረኛ ሆኜ አይደለም። ግን ከታዘብኩት ነው

    • @miwedewdese3840
      @miwedewdese3840 7 ปีที่แล้ว

      beza Gez ጎንደር ከቅድመ ታሪኴ የተነሣ ማንኛውም የአማራ ክልል ሚመካባት ቦታ ነች ብሎም የጎንደር ወሰን በመንግሥት ወሰን ደንብሩዋ ሳይሆን በአሻራዋና በባህሏ ነው።

    • @sfhhhffggg6583
      @sfhhhffggg6583 6 ปีที่แล้ว

      miwedew dese ጎጃም የፍቅር ሀገር ቢዘፈንለት ቅኔ ቢቀኝለት ሲያንሰው ነው

    • @user-up9yi8xd6l
      @user-up9yi8xd6l 6 ปีที่แล้ว +1

      beza Gez ጉጃሜ ሲያነስው ነው

    • @walelignasnake10
      @walelignasnake10 6 ปีที่แล้ว

      endt hulunm music alesmashim kkkkkkkkkkkkkk

  • @user-tm8bk8yh9f
    @user-tm8bk8yh9f ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-lp8mh3to4u
    @user-lp8mh3to4u 5 ปีที่แล้ว

    ጨዋታሽ ይጥማል የማርቆስ ወላ

  • @aynadslayalnewayalndw257
    @aynadslayalnewayalndw257 6 ปีที่แล้ว

    Waaw

  • @TA-jf8rj
    @TA-jf8rj 5 ปีที่แล้ว

    ወኔ ተተጨጎልኩት በዚህ ካሴትነው

  • @hiwotzewde9014
    @hiwotzewde9014 5 ปีที่แล้ว

    Woy Gojam hagry tawosihn motae Giwogise

  • @ሀዩየጃማልጂ
    @ሀዩየጃማልጂ 5 ปีที่แล้ว

    ትከሻየ እረገፈ

  • @user-ve7fv4ok4i
    @user-ve7fv4ok4i 8 ปีที่แล้ว

    ወረቁአደናቁህነኝ

  • @zelalembirhanu5842
    @zelalembirhanu5842 2 ปีที่แล้ว

    looks fantastic

  • @gcrosshailye5797
    @gcrosshailye5797 5 ปีที่แล้ว

    Tizitaye elementary school nu woreku......

  • @kenzemuhyehussan1387
    @kenzemuhyehussan1387 8 ปีที่แล้ว

    waw

    • @user-yx1fu1jl6o
      @user-yx1fu1jl6o 8 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እህት እንደት ዋልሽ ማር

    • @asuyeworkana9904
      @asuyeworkana9904 7 ปีที่แล้ว

      AlME(wowwwwwwww

    • @lubabasirg4895
      @lubabasirg4895 6 ปีที่แล้ว +1

      አየ ወይ ትዝታ አለብኝ በሥድት እሥክመች

  • @dbdhddhdhdhdj293
    @dbdhddhdhdhdj293 7 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @almiialmii415
    @almiialmii415 6 ปีที่แล้ว

    Wawawawawawawawawawa

  • @nefisareshad4711
    @nefisareshad4711 2 ปีที่แล้ว

    #ወርኩ_እወድሃለሁ_ቢጫ_መርገጫ_ቴብ_ነበረን_በሱ_ነበር_ከሀገር_ከሠፈሩ_ስዎች_ጋር_እንሠማው_ነበር📷

  • @user-rz6zp2fu2y
    @user-rz6zp2fu2y 8 ปีที่แล้ว

    offfffuu fathirn astwoshige men yeshalgal???

  • @user-js2cy9jk4d
    @user-js2cy9jk4d 7 ปีที่แล้ว

    ያምረል

  • @oubalemchamoun8540
    @oubalemchamoun8540 6 ปีที่แล้ว

    setamwru

  • @adnewzewdu1483
    @adnewzewdu1483 8 ปีที่แล้ว

    e/r dimitsi adlohal

  • @user-tb7qq8hh5k
    @user-tb7qq8hh5k ปีที่แล้ว

  • @alemstehayberehenu4291
    @alemstehayberehenu4291 2 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይይይይይየኔሬሞጣእስክስስስስስስስ

  • @user-ok6qo3ze6h
    @user-ok6qo3ze6h 5 ปีที่แล้ว

    አይወርቁ ይመችህአቦ አይትዝታ

  • @user-dt1mt4rd5j
    @user-dt1mt4rd5j 7 ปีที่แล้ว

    አዴት

    • @_Tsion1221
      @_Tsion1221 4 ปีที่แล้ว

      አቤት😊😊😊

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 6 ปีที่แล้ว

    አዴትን አንስልልኝ

    • @_Tsion1221
      @_Tsion1221 4 ปีที่แล้ว

      አንስቷል😊😊😊

    • @_Tsion1221
      @_Tsion1221 4 ปีที่แล้ว

      አዴት 😊

  • @madinasum3337
    @madinasum3337 4 ปีที่แล้ว

    0

  • @chababa6108
    @chababa6108 8 ปีที่แล้ว

    ለምሣል ወሎ የለም

    • @dubaiajman5356
      @dubaiajman5356 5 ปีที่แล้ว

      እስይያገሬስወችእንሳገባበዚክሙዚቃነውእሽእድትመጡክስደትመልስእሽእደራ

    • @assajod2500
      @assajod2500 5 ปีที่แล้ว

      አበሳው፣ውርቁ00966587654365 ተመቸተህ ኝል

  • @user-el1wu4mq9m
    @user-el1wu4mq9m 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 ปีที่แล้ว

    😅😢😢😅😢😅😢😢😅😢😅😢😅😢😅😢😅😢😅😢😢😅😢😢😅😢😅😢😢😅😅😢😢😅😢😅😢😅😢😅😢😅❤😊❤❤😊😅😢😢😅😢😅😢😅😢😅😢😢😅😢😅🎉😅🎉🎉😅😢😅🎉😊🎉😊😅🎉😊🎉😢😊😢😅😢😅😢😊❤😊❤😊❤❤😅❤😅😢😢😊😅😢😅😢😢😊😢

  • @oubalemchamoun8540
    @oubalemchamoun8540 6 ปีที่แล้ว

    saw yene marr sewedehi eko

  • @mohamadjordan1433
    @mohamadjordan1433 2 ปีที่แล้ว

    ወይልጅነትበዚህሙዚቃሥንቱአልፏልእፍፍፍፍፍችግርነውብቻ

  • @Haimanotyibeltal-dz9rv
    @Haimanotyibeltal-dz9rv 7 หลายเดือนก่อน

    🦙💜🤎🖤🤍💯

  • @mohamadjordan1433
    @mohamadjordan1433 2 ปีที่แล้ว

    ኧረሀገሬኢትዮጰያሠላምሺንይመልሠውእናሁሉነገርእንደፊቱይሁንልን