3ቱ የፀጉር ሚስጥሮች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 424

  • @teferametaferia7107
    @teferametaferia7107 9 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much for sharing all these important solutions and kind words.Tebareki.

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 10 หลายเดือนก่อน +4

    ቆንጆ ነሽ የጀግና የሰውን ወሬ ትተሽ መቀጠልሽ ምርጥ ነሽ ቀጥይበት ወሬ እንዳሰሚ ❤❤በጣም ነው እምከታተልሽ

  • @BbBb-wx1rs
    @BbBb-wx1rs 11 หลายเดือนก่อน +3

    እባክሽን የቡጉር መዳንት ንገርኝ😢

  • @yoditmehari4109
    @yoditmehari4109 11 หลายเดือนก่อน +3

    Absalat tnx benatish sle kintarot yhone bey

  • @sofiyasofiya4270
    @sofiyasofiya4270 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ላዛ ነው እና መካከለኛ እርዝመት አለው ግን ይነቃቀላል ምን እዴማረገው ግራ ይገባኛል በሳምን ሁለተየነው የምታጠበው

  • @AbinetBakele
    @AbinetBakele 12 วันที่ผ่านมา

    ቆንጅዬና ውብነሽ የራስሽ የሆነ ነገር ነው ያለሽ አርቴፊሻል ነገር አለመጠቀምሽ ከኔ ጋያመሳስልሻል ጎበዝ በርቺ ለሀገራችን ባህላዊ መድሀኒቶችን እደምትመራመሪ አልጠራጠርም ትልቅ ቦታ ነው የማይሽ 😍😍

  • @muluneshmathewos7105
    @muluneshmathewos7105 11 หลายเดือนก่อน +76

    አንቺ ቆንጅዋ ልጅ እስት ቀጥታ ምትጠቀምዉን ነገር ንገርን ለፀጉር😍😘

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 11 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ የኔ ይቱብ ኣለሽ የሚጠቅምሽ ታገኛለሽ

    • @zzeze2394
      @zzeze2394 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@selamtube5095 be amaregnam betseri tiru new

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 10 หลายเดือนก่อน +5

      ​@@selamtube5095😂😂ካለሽ ለምን እዚህ መጣሽ 😂😂😂😂

    • @Faeza852
      @Faeza852 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@smarthabesha3170

  • @melatkebede5421
    @melatkebede5421 11 หลายเดือนก่อน +9

    7:55 Castor oil and twist it then wait
    8:31 clarifying shampoo then normal shampoo and conditioner after drying

    • @melatkebede5421
      @melatkebede5421 11 หลายเดือนก่อน +1

      Sorry wait 1 or 2hrs with the castor oil
      😊ur welcome

    • @bonli3570
      @bonli3570 11 หลายเดือนก่อน

      Thanks

    • @ChrisHiwot
      @ChrisHiwot 11 หลายเดือนก่อน +1

      Gosh bacheru asredashen 😊

  • @mirolani
    @mirolani 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hey Abisalat, I hope you're doing well! I've been loving your videos, especially the ones where you share hair care tips. I've noticed you always have such vibrant and healthy-looking hair, which got me thinking about gray hair. Do you have any tips or tricks for removing or covering gray hair naturally? I'd love to hear your expertise on this!

  • @Neima-tt3zn
    @Neima-tt3zn 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ልጄ ስድስት አመቷ ነው ፎረፎር በጣም ሆነባት ፀጉሩዋ ሀኪም በወተት እሚወሰድ መዳኒት ወስዳለች እና ትሽሉዋት መልሶ መጣ ምንላርግላት?

  • @genetshewarega7426
    @genetshewarega7426 11 หลายเดือนก่อน +4

    ለማድያት castor oil ergitegna nesh eski silemadiyat digami bedenb sirln

  • @freelifewithjesus5659
    @freelifewithjesus5659 11 หลายเดือนก่อน +1

    Dear absa good job txs 🙏🙏🙏 but pls what u apply shampoo which you mix't pls can u tell !🤔🙏🙏 and for tami (borch)🤰

  • @yehishimebet4605
    @yehishimebet4605 11 หลายเดือนก่อน +14

    በጣም. ደስ የምትይ ልጅ ነሽ. እውነት. እንደ ልጄ ነው. የምወድሽ❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 11 หลายเดือนก่อน +6

    ትክክል ብለሻል ውበት በመቀባት ሳይሆን ተመጣጣኝ ምግብ በመብላት ነው አስሩን ነገር እያቦኩ አናት ላይ መለደስ በየቱዮቡ ላይ ሁሉ ይታያል በተወደደ ኑሮ

  • @tenagnegashu6398
    @tenagnegashu6398 11 หลายเดือนก่อน

    Hi Absalat, could you pls tell me the benefits of vitamin A serum using at day time and vitamin E DURING NIGHT TIME?

  • @bitaniyasolomon3947
    @bitaniyasolomon3947 11 หลายเดือนก่อน

    ABSALAT, darling, please tell me for insulin taker another natural medicine.

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 11 หลายเดือนก่อน +5

    አንቺ እኮ እግዚአብሔር ሁሉንም አስተካክሎ ሰቶሻል❤❤❤

  • @abenezerbirhanu7580
    @abenezerbirhanu7580 11 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እውቀትሽን በማጋራትሽ አመሰግናለሁ። የምጠይቅሽ ፊቴ ደረቅ (ወዝ የሌለው) የሚባል ነው አና ምን ያህል ግዜ መታጠብ አለብኝ?

    • @lidiya727
      @lidiya727 11 หลายเดือนก่อน +1

      አንድ ጊዜ ነዋ እና ክሬሞችን መጠቀም

  • @woldearegaye20
    @woldearegaye20 11 หลายเดือนก่อน +1

    . What kind oil is good for hair thinning and fall off? Thank you

  • @jamilajamila8807
    @jamilajamila8807 11 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም,እናመሠግናለን❤❤❤

  • @sarademelash1374
    @sarademelash1374 11 หลายเดือนก่อน +10

    Absalat Thanks for sharing your knowledge. I can't wait to see all your regimen and hair care routine.

    • @Ab_salat
      @Ab_salat  11 หลายเดือนก่อน +2

      Coming soon

    • @ziyadalalubasore509
      @ziyadalalubasore509 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ab_salatሳላም እህተ እኔ ሚሊሺ ይሆና ናጋሪ ላማክሪሽ እኔ 150አድ ዎር ካሣራሚስት ቃን ሆኖንአል ካራጋስኩ ግን ይሆን ሳምት አካባቢ ቁጣት አጋጥሞን ዎዳ እክምና ቦታ ስሄድ እፍሺን ነው ብላ ያጋሪ ክንን ሳጡን ግን ባያጊዜ ያዳም ማፍሳስ አጋጣማን አዑን ሳምት ሆኖናል ብአልህ አድ ማፍተ ንጋርን ያባላጣ ባዉስጥ ላውራሺ ቅጥርሺኝ ላኪልኝ ፕሊስ

    • @tigistaweke9828
      @tigistaweke9828 2 หลายเดือนก่อน

      How can i make my hair grow and ጭርት ማጥፋት ​@@Ab_salat

    • @tigistaweke9828
      @tigistaweke9828 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ab_salat❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊

  • @Lidyagir
    @Lidyagir 10 หลายเดือนก่อน

    አብሳላትዬ ለጸጉራ ጥንካሬ እና ርዝመት በዌራ ዘየት ምን ማደረግ አለብኝ ለመጀመሪያ ጊዚ ነው ምጠይቀው ♥♥

  • @Olympiabole
    @Olympiabole 11 หลายเดือนก่อน +7

    Avocado, egg, banana and coconut oil works 💯 I used it on my kids hair betam yasadegal mokerut trust me!!!!

  • @tsionermias959
    @tsionermias959 9 หลายเดือนก่อน

    yina gobez sewodsh betam bezu nagare tamrnal kanchi u are blessed blessed blessed

  • @ወለተሚካኤል-በ4ወ
    @ወለተሚካኤል-በ4ወ 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks dear! Can i use castor oil on my sensitive skin? I am struggling, confidence atahu ... sensitive skin (face) alegn, Pls advice.

    • @Ab_salat
      @Ab_salat  11 หลายเดือนก่อน

      Yes you can

  • @munayesuf2791
    @munayesuf2791 11 หลายเดือนก่อน

    ያቢ በግል የምጠይቅሽ ጥያቄ ነበረኝ በጤና ጉዳይ ነው ምን አልባት የምታቂው ነገር ካለ በሚሴንጀር ልኬልሽ ነበር አላየሽውም

  • @SelamSebsibe-x5h
    @SelamSebsibe-x5h 11 หลายเดือนก่อน +9

    የኔውድ ሰላምሽ ይብዛ!! በእግዚያአብሔር ስም ይዤሻለው እርዳታሽ ያስፈልገኛል ምን መሰለሽ አባቴ በ"auto immunity disease"እየተሰቃየ ሁለት አመት ሆኖታል ያልተደረገለት ህክምና የለም እስከ ውጭ ድረስ ሄዶ ህክምና ተደርጎለታል ግን ምንም ለውጥ የለም. Red blood cell,Platelet and WBC.ብዙ ጊዜ ይወርዳል.የሆነ video ላይ ስለ auto immunity disease ስታ ወሪ ስለ ሰማሁኝ ነው እባክሽ!!

  • @baroview9158
    @baroview9158 11 หลายเดือนก่อน +1

    Yale edme leweta shibet meftihe alesh?

  • @HaYa1234-lz5le
    @HaYa1234-lz5le 11 หลายเดือนก่อน +1

    እባክሽ አብሳላትየ የፍንጠጣ ክንታሮትን መዳንት ንገርኝ እህቴ በስደት ላይ በጣም ያመኛል ሀክምቤት ስሄድም የሆድ ድርቀ ስላለሽ ነው ይሉኛል ከንፌረም ይደርቃል ይላላጣል ህጄ ስጠይቃቸውም የሆድሽ ድርቀት ስላለሽ ነው ይሉኛል እባክሽ መፍትሄ ካለሽ እህቴ

  • @beliem-b3y
    @beliem-b3y 11 หลายเดือนก่อน +5

    ስለ አይረን እጥረት ወይም ብረት እጥረት በትሰሪልን

  • @firnussietissima5187
    @firnussietissima5187 11 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት አለሽልኝ እረ በናትሽ ላስቸግርሽ ሰለ አምባሾቅ እና ባህር ዛፍ እወሳስድ ለስንት ግዜ ነው መውሰድ ያለብን በተለይ አምባሾቅ ይበላል ወይንስ ተፈልቶ ነው መጠጣት ያለበት በቀን ስንት ነው መጠቀም የለብኝ እባክሽ ላስቸግርሽ እናቴ በስኳር እና በጭንቀት እህመም እየተስቃየችብኝ ሰለሆነ እባክሽ እርጅኝ

  • @DestaEtcha
    @DestaEtcha 11 หลายเดือนก่อน +2

    የመፀን እንፍሽን ንገርኝ በነትሽ

  • @yayanew-e8x
    @yayanew-e8x 11 หลายเดือนก่อน +13

    አብሰላት ስለ ቫይታሚን ዲ እጥረት መፍትሔ ብትሰሪልን።

  • @lulaghebrihiwet5605
    @lulaghebrihiwet5605 11 หลายเดือนก่อน

    Hey የኔ ወድ backing soda ሁለት አይነት ነው የትኛው ነወ። ለገላ ጥሩ

  • @Zaga-e4w
    @Zaga-e4w 8 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የየኔ ቆንጆ እባክሸን ኪሞን ይተተካል ያልሸውን ጥቁር አአዝሙድ አአሰሰራር እና አአወወሳሰድ ንገገሪኝ ባክሸን❤❤❤❤

  • @AddisalemBelay-z9z
    @AddisalemBelay-z9z 11 หลายเดือนก่อน +2

    የታይሮይድ መብዛትና ማነስ መድሀኒት የምትይው ከአለሽ እባክሽ።

    • @toybawoll4645
      @toybawoll4645 11 หลายเดือนก่อน

      ታይሮድ ምንድነው?😊

  • @sumayaysufe
    @sumayaysufe 11 หลายเดือนก่อน

    በፈጠረሽ መልሽልኝ አብሳላት ከወሊድጋ በተያያዘ የሰራሽው ቁርንፉዱን ማለት ነው እና ፔሬድ ለሚያይም ይሆናል ወይስ አይሆንም ማለቴ ፔሬድ እያዩም መውለድ ለማይችሉ ይሆናል???

  • @sabasyum-o2d
    @sabasyum-o2d 3 หลายเดือนก่อน

    tsugre betam yinekakelal eyatebaum silehone meselegn medanitu pleas ?

  • @Lid757
    @Lid757 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆ ፀጉርአለሽ በተፈጥሮ ለዛነዉ። ፕሊስ በጣም ብዙሪዝን አለዉ ስደት እራሱ ሁሉ ነገርሽን ነዉ የሚቀያይረዉ።

  • @Amare-s9e
    @Amare-s9e 10 หลายเดือนก่อน

    የብልት አለመቆምና ቶሎ መጨረስ የነዚህን መፍትሔ ንገሪን

  • @GiasBd12-wm5cg
    @GiasBd12-wm5cg 11 หลายเดือนก่อน

    ምክርሺ ሁሉም ትምርቶችሺ ይመቹኛል እናመሰግናለን እሺ ግን ሻንፖውን እቤት ውስጥ ለማዘጋጀት ለማይመቸን ፎቶውን ውን አሳይን🥀🥀

  • @ዘሚካኤል-ሸ5ደ
    @ዘሚካኤል-ሸ5ደ 11 หลายเดือนก่อน +6

    ለምታስተምሪን እውቀት እግዚአብሔር ይስጥልን🤲
    የኔ ጥያቄ ከንፈሬን እንዴት አድርጌ ነው ከቫዝሊን ጥገኝነት የማላቅቀው? ካልተቀባው ይደርቃል፤ ይላላጣ ምን ይመክሩኛል እህት ዓለም🙏?

    • @gxydyxyyx3629
      @gxydyxyyx3629 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም እንዳንቺዉ😢 ቫዝሊን ተቀብቼ ካላደርኩ ቁን ድርቅ ብሎ ይላጣል

  • @MameTegenu
    @MameTegenu 11 หลายเดือนก่อน +2

    እባክሽ ካስተር ለሚነቃቀል ፀጉር አትጠቀሙ ይላሉ ምን ያህል እዉነት ነዉ

  • @salmaasim9163
    @salmaasim9163 11 หลายเดือนก่อน

    Hi can you tell me how to reduced liver fat

  • @hadeya-fh6jo
    @hadeya-fh6jo 10 หลายเดือนก่อน

    ደስ ይላን ማብራሪያሽ እድ ገባን አድርገሽነው የምታወርው

  • @Yenyemariamlij
    @Yenyemariamlij 11 หลายเดือนก่อน +2

    ሽንኩርት? ባለፈው ፀጉራችሁ ላይ ወጥ አትስሩ አላልሽም?🤔

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 11 หลายเดือนก่อน +21

    ኣብሳላተይ ዝፈትወኪ መዓረይ❤❤

    • @melahabesha1061
      @melahabesha1061 11 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉ ሠላም ነው ጓደኛዮ የደም ግፊት ስላለበት በጣም ከመጠን ያለፈ ስለሆነ አንቺ በነገርሽን መሠረት ባህር ዛፍ ከአንድ ወር በላይ በቀን ሁለትና ሦስት ብርጭቆ እየጠጣ አስካሁን በነበረበት ነው ያለው አልቀነሰም ስልክሽን አስቀምጭልኝና ወይ ላውራሽ ተቸግሯል መልሱን በተስፋ እጠብቅሻለሁ ???????????????????

  • @tofik255
    @tofik255 11 หลายเดือนก่อน +1

    Please, I could not find the right castor oil in Ethiopia, if there is a way to send it to the post office

  • @tigista7276
    @tigista7276 11 หลายเดือนก่อน +3

    You explained very well . I always mentioned this to people I know but they don’t accept the truth.

  • @eliasnure3990
    @eliasnure3990 11 หลายเดือนก่อน

    Scalp Sorosis ayedenem?..with your viewpoint

  • @FasikaWeldgzin
    @FasikaWeldgzin 4 หลายเดือนก่อน

    ፀጉራ ተቀራረጠብቅ አለቀብኝ ምን ላድር እባክሽ

  • @lololala7997
    @lololala7997 11 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ እህት ሽበት መሸፈኛ ብትሰሪልን ❤በተፈጥሮ ነገር ካለ❤ተባረኪ

  • @yididiyabelayneh
    @yididiyabelayneh 2 หลายเดือนก่อน

    Betam tekami new betam enamesgnalewu please ye bebet tekuret endit endistekakel. Serilegn yene konjo betam techegre nw

  • @adk7857
    @adk7857 3 หลายเดือนก่อน

    how do u know if your hair is oily or not

  • @BiruktawitGetu
    @BiruktawitGetu 11 หลายเดือนก่อน

    menager lemaychelu ketach be amaregn write betadergi ena yene teyaqe weight loss endet ladrg specially lower belly fat or ye wegeb zuriya sebn lematfat

  • @hascr7
    @hascr7 11 หลายเดือนก่อน

    አብሳላትዬ እባክሽን ስለቶክሲክ thyroid mefyhea ina sle ayn tebasa mela

  • @FikreTeka
    @FikreTeka 3 หลายเดือนก่อน

    ካስተር ኦሊል ለገባ ፀጉር ስለሚባል ፀጉሬ ከፊቱ የግባ ስለነበር መጠቀም ጀመርኩ
    ፀጉሬ የባሰ እየገባ ሄደ ለምን ይሆን የምታውቂው ነገር ካለ እስኪ ንገርኝ እባክሽን

    • @FikreTeka
      @FikreTeka 3 หลายเดือนก่อน

      ?

  • @kasechnegash2233
    @kasechnegash2233 11 หลายเดือนก่อน +20

    አብሳላትዬ የኔ ቆንጆ በናትሽ በናትሽ ስል ታይሮይድ ሆርሞን መብዛት መፍትሄውንና መድሃኒቱን ንገሪኝ

  • @Genet-sk7jx
    @Genet-sk7jx 11 หลายเดือนก่อน

    Pls Tell us about Exotic rice method (weight lose)

  • @dubairak2209
    @dubairak2209 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ የወይራ ዘይት ተቀብቼ ብተወው ይነቃቅላል

  • @SeadaMahmmde-f8f
    @SeadaMahmmde-f8f 2 หลายเดือนก่อน

    የክታሮት መዳኒት ካወቅሽ ንገሪኝ እባክሽ

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 11 หลายเดือนก่อน

    ከኮንድሽነር ትጠቀሚያለሽ ከዚህ በፊት ምን ብለሼ ነበር

  • @hascr7
    @hascr7 11 หลายเดือนก่อน

    አብዬ መልክትሽ ተመችቶኛል በርቺ ስለ አይን ጠባሣ መፍትሄ ንሪኝ በተጨማሪም ስለ 16አመት የቆየ ታይሮዪድ ከወሊድ ጋር ተያይዞ ነው የጀመረው መፍትሄ

  • @fanatetemke2110
    @fanatetemke2110 11 หลายเดือนก่อน +6

    ኣብሰላት ጀግና ነሽ በጣም
    ብጣዕሚ እየ ዝፈትወክን ዝከታተለክን

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 11 หลายเดือนก่อน

    Selam absalat
    Ine tesegure ke dereqamaw kefil new gin kaster oil sineka yikoraretal min larg?

  • @FikreTeka
    @FikreTeka 11 หลายเดือนก่อน

    ካስተር ዎይሉን ብቻውን ነው የምንቀባው ?

  • @ኡሙኢማን-ጨ2ሠ
    @ኡሙኢማን-ጨ2ሠ 3 หลายเดือนก่อน

    እውናት ለመናገር አቭካዶ ሙዝ ምንናም የሰድጋል ለዛም እኔ ራሴ ምስክር ነኝ

  • @habshisalha5749
    @habshisalha5749 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ስንፈተ ወሲብ የሆነ ነገር በይን እህታችን ባህላዊ መፍትሄ ካለው

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 11 หลายเดือนก่อน +4

    ስጦታችን የኛ አብሳላታችን።

  • @aguncxtuxx4212
    @aguncxtuxx4212 4 หลายเดือนก่อน

    Can u maje video for pre grey hair

  • @hdhdjndndn2806
    @hdhdjndndn2806 11 หลายเดือนก่อน +13

    ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ አብሳላተይ❤

  • @hanimhailu3280
    @hanimhailu3280 11 หลายเดือนก่อน +5

    Thanks dear ! Your tips always help me a lot!!! My Father is sick by the disease called rheumatoid arthritis ...if you know something don't hesitate to share honey!!

  • @HafizuHafizullh
    @HafizuHafizullh 11 หลายเดือนก่อน

    Selam weda xeyaka nber mxeyk ychalale ???

  • @ABENEZER-uz5xr
    @ABENEZER-uz5xr 11 หลายเดือนก่อน +1

    Please tell us about menoxidine

  • @Fatemagule
    @Fatemagule 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ አጭር ፀጉር ነው ያድጋል? የአንቺ ፀጉር አጭር ነበር ወይስ በተፈጥሮም ረጅም ነው እስኪ ምክር ስጪኝ 🙏🙏

  • @neluft
    @neluft 11 หลายเดือนก่อน

    Pls for grey hair men mareg enchelalen pls abasalt tell me

  • @loveyourself5058
    @loveyourself5058 11 หลายเดือนก่อน

    HI ABSALAT HOPE YOU DOING WELL. THANKS FOR SHARING YOUR KNOWLEDGE. I KNOW MY QUESTIONS DOESN'T RELATE TO THIS TOPIC BUT PLEASE I NEED YOUR HELP. I SAW A SHORT VIDEO ABOUT USING SOMETHING FOR CANCER BUT I DIDN'T GET THE NAME OF IT. ONE OF OUR HABSHA SISTET IS SICK AND THE CHEMOTHERAPY DIDN'T WORK AND THE DR. TOLD HER NO MORE HOPE FROM THEM. IS THERE ANY WAY I CAN CONTACT TO YOU PLEASE. SHE REALLY NEED OUR. HELP. THANKS

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 2 หลายเดือนก่อน

    Make for me rematiod artiritus please and thank you

  • @barokmirt6472
    @barokmirt6472 11 หลายเดือนก่อน

    አብሳላትየ ፅጉርና እድሜስ?ሴትነኝ እድሜየ አርባ አልፎኛል

  • @muzithabasha838
    @muzithabasha838 11 หลายเดือนก่อน

    አብሳላተይይይይ በናትሽ በማርያም ለኔ እሚሆን ዲቶክሰ ስርልን ሎሚ ለኔ ደም አይመከርም ስለ ተባለ ነዉ እማስኘግርሽ በናትሽ መልስሽን ጠብቃሎ blood tayp B

  • @ModelRihanna
    @ModelRihanna 11 หลายเดือนก่อน

    ❤absaliye yene ehit yene jegina set nesh😊

  • @FrewoyenitadesseGebreyrsus
    @FrewoyenitadesseGebreyrsus 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ዉዱ

  • @dir204
    @dir204 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንቁ ነሽ አብሰላትዬ❤

  • @fiyorinalove9912
    @fiyorinalove9912 2 หลายเดือนก่อน

    Please hair relaxer le habesha stegur yehonal?

  • @EthioEthel
    @EthioEthel 8 หลายเดือนก่อน

    አብሳላት እንዴት ነሽ ደህና ነሽ እባክሽ የሚጥል በሽታ መድሀኒት ካወቅሽ

  • @ekramahmed2103
    @ekramahmed2103 5 หลายเดือนก่อน

    ውድ ኃላ ተመልሼ ሁሉንም ቪዲዮዎችሽን አየው የ ኮኮናት ኦይል ለበርጭ እሰራለው ያልሽውን አጣሁት

  • @AsterBadhadha
    @AsterBadhadha 11 หลายเดือนก่อน

    አባቴን ስቅታ በጣም ነዉ የሚያስቸግረዉ መድሃኒት ብዙ ወሰዷል ጨጓራ ተብሎ ግን ምንም መፍትሄ አጣን መፍትሄ ካለ ባክሽ ንገሪን

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz 7 หลายเดือนก่อน

    አቺ ቆጆልጅ ስወድሽ ዛሬ በኮሜት ልግለፅልሽ የኔ እህት አቺእኮ ትለያለሽ ፀጉርሽን በጣም ያምራል ግን ግን ስውድሽ ፈጣሪን ይጠብቅሽ በርቺ

  • @TsegaHaile-kw1xj
    @TsegaHaile-kw1xj 11 หลายเดือนก่อน

    Selam Absalat Sile Hirsutism chigir Meftihewin Bitnegrigne???

  • @MitaHailye
    @MitaHailye 11 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውእድ ምንድነው የምትጠቀሚው ቅባት ንገሪን

  • @madienabdo2211
    @madienabdo2211 11 หลายเดือนก่อน

    Slam ducter dlamshein Allah ybzalish sl baher zafe letyksh flega naw yehawm mtakem jmeralw gen rasein ykatelgal mein sehtat all kchalsh malse sejg

  • @dawitteshome201
    @dawitteshome201 11 หลายเดือนก่อน

    የማንጎ ቅጠል አወሳሰድ ንገሪን

  • @FikreTeka
    @FikreTeka 3 หลายเดือนก่อน

    ለምን ኮመንት አትመልሽም ?

  • @mayetmayet4441
    @mayetmayet4441 11 หลายเดือนก่อน

    ኮንድሽነር ምንግዜ ነው የምትጠቀሚው

  • @salamtoulouna4939
    @salamtoulouna4939 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ነው ውዴ ፔሬዴ ይመጣል ግን አይፈሰኝም ምልክት ብቻ ነው ማየው ምንም አይፈስም ቀኑን እያዛባም ቢሆን ይመጣል በጣም ጥቁር ወፍራም ነገር ቆሻሻ የመሠለ ትንሽ ሞዴስ ላይ አያለሁ እባክሽ ከይቅርታ ጋር ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትነግሪኝ 🙏✊

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 10 หลายเดือนก่อน

    ኧረ በፈጠረሽ እንዳታልፊኝኝ ፀጉሬ ሶፍት ተቀብቸ ተበላሸብኝ ምን ላድርግ መላ ካለሺ

  • @MskeramAyalew
    @MskeramAyalew 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንች ይሁን አብሳላት እዴነሽ በናትሽ እስኪ ተባበሪኝ ጀሮየን በጣም ያመኛል ብዙ አኪም ቤት ሄጃላሁ ፈንገስ ነዉ ይሉኛል ምንም ሊሻለኝ አልቻለም እህቴ እስኪ ተባበሪኝ አመሰግናለሁ

  • @ChaliRoba-jc6mz
    @ChaliRoba-jc6mz 5 หลายเดือนก่อน

    B degi ena melak set nesh ameseginalew ❤❤❤

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 4 หลายเดือนก่อน

    ሰለ ማይግሪን ንገሪኝ እህቴ የተፈጥሩ መዳሀኒት እፈልጋለሁ ማይግሪን ፖናዱል አለ ግን መውሰድ አልፈለኩም ቨዲው ሰሪልኝ እህቴ በዚህ በሺታ ተሰቃየሁ😢😮

  • @tofik255
    @tofik255 11 หลายเดือนก่อน +15

    To be honest, life is completely different after and before detox, I am much healthier now, thank you.

    • @Ab_salat
      @Ab_salat  11 หลายเดือนก่อน +1

      I’m so happy ❤

    • @eastwest334
      @eastwest334 11 หลายเดือนก่อน

      ያቡ ፕሊስ የፅጉሩን ቅባት መሞከር እፈልጋለሁ ነኝ

    • @sofiTube949
      @sofiTube949 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ab_salat ያብስራት ሰላምነሽ እናት እስኪ ጥያቄየን መልሽልኝ በጣም ነው የምከታተልሽ ውድ ስለ ካስተር ኦይል ዘይት ለፊታችን እና አይናችን የምንጠቀመው የፀጉራችን ካስተር ኦይል ነው እንደ እና ፀጉራችንንስ እንደት ነው መጠቀም ያለብን???