ማድያት እና ካስተር ኦይል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 531

  • @Alemceramics
    @Alemceramics 10 หลายเดือนก่อน +5

    ምን አይነት ነው አሳይን caster oil be photo asayen

  • @JerusalemBirhanu-id6ne
    @JerusalemBirhanu-id6ne 11 หลายเดือนก่อน +2

    Abi ስለ shortsightedness yemeteyw nger kalesh pls

  • @HadraAbdurahman
    @HadraAbdurahman 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሳላት በናትሽ አሁንም በአላህ የቀኝ በኩል መሀጸኔ ጀምሮ እስከ ቀኝ በኩል ታፋዬ ቁስለት ያመኛል ስቀሳቀስ መንገድ ስሄድ ስራ ስሰራ ያመኛል ሁለቴ ልጅ ፌል አርጎብኛል አንደኛው ወይም የመጀመርያው በአይረን እጥረት ምክንያት ነው ያንቺ መዳኒት ስለ ሚሰሩ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ ለምትለቂያቸው ዚድዮ አንትራሳውድ ተነስቼ ምንም የለም አሉኝ እና ሱሬ የዉስጥ ልብሶችን ስለብስ ያመኛል አደራ እየተበኩሽ ነው

  • @GenetHailu-films
    @GenetHailu-films 11 หลายเดือนก่อน +1

    በስልክ ና በኮምፒውተር ላይት ለተጎዳ አይን ምንድነው መድሀኒቱ እባክሽ

  • @birshe1221
    @birshe1221 ปีที่แล้ว +1

    ማንኛውም Castro oil ይሆናል እህቴ ???? አይኔ በጣም ያመኛል ከማሼቴ ብዛት በአይኔ ዙርያ ጠቁሯል ካየሽው ብትመልሽልኝ Please

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 ปีที่แล้ว +18

    ፈጣሪ እውቀቱ ጨምሮ ያብራልሽ 🙏🙏 9:44 ❤❤

  • @azebminale5224
    @azebminale5224 ปีที่แล้ว +1

    Enane tekemeshigal anchin yeweledech enat lagam chemer newe yesetechig thanks yena konjo

  • @Sosina-f6c
    @Sosina-f6c 9 วันที่ผ่านมา

    Absalatiye letsegur yemntekemehu caster oil new yemihonew

  • @Abdu-vw8xz
    @Abdu-vw8xz 11 หลายเดือนก่อน +3

    Please help us 🙏 for vitamin d3 deficiency &l like your videos 😊😊

  • @eleniabebe3320
    @eleniabebe3320 ปีที่แล้ว +4

    አብ ሳላትዬ እባክሽ የፀጉር ትሪትመንት ስሪልን ፀጉርሽ በጣም ያምራል

  • @faizashifa6980
    @faizashifa6980 ปีที่แล้ว +1

    Selam absalat le metagrine medhanitoche hulu salmsegnesh alalfem selamshe yebza
    ene sele castor oil metkme felege nebre maltem le ayne detox ena le borche ezi egna (ግሎ ዘይት ) tebelo yeshtale ena le hode detox yetkemutale esune ende castor oil metkme echelalehu ? ebakshen melshen etbekalehu .

  • @mulugetadegu5252
    @mulugetadegu5252 ปีที่แล้ว +1

    ሀይ አብ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ እባክሽ ስለ (hemorrhoid) ወይም ኪንታሮት የምታውቂው መድሀኒት ካለሽ ወንድሜ በዚህ ብዙ ተቸግሮአል አደራሽ

  • @MezmerAsefa
    @MezmerAsefa ปีที่แล้ว

    አምሰለት ጎበዝ በርቺ እስቲ ለጀርባ ህመም የሚጠቅም ነገር ካለሽ በመቀጠልም የብዙዎች ችግር ስለሆነው ስለስንፈተ ወሲብ ታቂ ይሆናል አውሪልን እናመሠግናለን ጎበዝ ያገሬ ልጅ

  • @melakukassie3952
    @melakukassie3952 ปีที่แล้ว +2

    አብሳላት እንዴት ነሽ አሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት መጠየቅ የፈለኩት ካስተር ኦይል coldpress እና Hexane free መሆን አለበት ስላልሽ እንደዛ ያለ ፁሁፍ ላገኝ አልቻልኩም ግዴታ coldpress ena hexane free malet alebet

    • @jenethussen3982
      @jenethussen3982 6 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄ ነው አጣሁ

    • @MastewalNegash
      @MastewalNegash 4 หลายเดือนก่อน

      MELKAM CASTOR OIL 2016:
      NEW
      🌟 ለጤና ፍፁም ተስማሚ
      🌟 ምንም አይነት ኬሚካል ያልተጨመረበት 100% ከንፁህ የጉሎ ጭማቂ የተዘጋጀ
      🌟ለጸጉር እና ለቆዳ ተስማሚ
      👉 Each price 300.00 birr only
      👉ይደውሉ ይዘዙ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 11 หลายเดือนก่อน +7

    ይሕን እውቀት ለመደበቅ ስንቱ ጣረ እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርልሽ

  • @hanimhailu3280
    @hanimhailu3280 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም አቢዬ ! እናመሰግናለን!!!
    እስኪ ስለ rehumatoid arthritis ተፈጥሯዊ መድሀኒት ምታውቂው ካለ መላ በዪኝ እባክሽ ውዴ !🙏🙏🙏

  • @edenhailu
    @edenhailu ปีที่แล้ว

    Hi, pls መልሺልኝ... Ethiopia yalew ለህክምና የሚታዘዘው ይሆናል??

  • @BisratTekeste
    @BisratTekeste 11 หลายเดือนก่อน

    Hi dear could you tell me how to avoid head ache and tonsils?????

  • @northstartigray6361
    @northstartigray6361 ปีที่แล้ว +12

    ***Castor oil must be ORGANIC too and need to come in a dark glass bottle not in a plastic. Put it away from light. It helps with cellulite dimples on your thighs and butt, it takes about 8 weeks to see a difference.
    ***Also, if you have a mole, keep putting it some of the oil on it. It will fall off and fades the scars

    • @edenhailu
      @edenhailu ปีที่แล้ว

      Ahun Pharmacy west yemishetutn new meteyign?? Esu yehonal?

    • @EzAlvin
      @EzAlvin ปีที่แล้ว

      You are correct. Castor oil is not a quick fix, it takes time to see the difference. Please be consistent and the positive changes will come.

    • @yo21277
      @yo21277 11 หลายเดือนก่อน

      እኔ Caster oil መጠቀም ከጀመርኩ የመጀመሪያው ቀን አይኔ አቃጥሎኛል ጠዋት ስነሳ ከበፊቱ የተለየ አይን አር ነው የወጣው ነገር ግን አንቺ እንዳልሽው አይኔን መክፈት እስኪያቅተኝ አልያዘኝም ምናአልባት ይለያይ ይሆን ወይስ?

    • @mahirmohammed7269
      @mahirmohammed7269 10 หลายเดือนก่อน

      Costerun besamit MN yahil gize enitekem

  • @amsaleberhanu4532
    @amsaleberhanu4532 ปีที่แล้ว

    endet nesh Absalat ebakish castor oil lekulalit teter yitekimal wei?

  • @Tedroswusabis
    @Tedroswusabis ปีที่แล้ว +2

    ሰላም አብሳላት ጌታ ይባርክሽ የምትሰሪያቸው ጠቃሚ የጤና ምክሮች ብዙ ሰው እየተጠቀመባቸው እና መፍትሄ እያገኘ ነው እኔም የቦርጭ መጠቀም ጀምሬ አለሁ እና ጥሩ የሆነ ለውጥ አይቼ አለሁ አመሰግናለሁ
    አሁን የምጠይቅሽ የኪንታሮት በሽታ እንዴት ማከም አንደሚቻል ምታውቂ ከሆነ ቪድዮ እንድትሰሪልን በአክብሮት እጠይቅሽ አለሁ ጥበቡን አብዝቶ የይስጥሽ ❤❤❤❤በተስፋ እጠብቃለሁ

    • @frehiwot439
      @frehiwot439 11 หลายเดือนก่อน

      የትኛውን ካስተር ኦይል ነው የተጠቀምሽው 🙏🙏🙏

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ኣብሳላት እናቴ እጅዋ ነርቭ ነው ተብላ አሁን በጣም ያማታል እባክሽ መፍትሄ ንገርኝ

  • @mekdidani6263
    @mekdidani6263 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ልጄ 15አመቱ ነዉ ልቀባው ወይ ለብጉር

  • @gebreegziabiherassefa3698
    @gebreegziabiherassefa3698 11 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምናመሰግነው ነገር ግን 1 .kidny መድሀኒት 2.h.i.v እሚያድን 3.prostate gland "shrink ""ማድረግ የሚችልካለ የምትይን ካለ

  • @fevinatigraweyti1543
    @fevinatigraweyti1543 ปีที่แล้ว +7

    Thank You for sharing mearey ❤ስለ ኣስም እና ሳይንስ በሰፊው ብትሰሪልን ኣብሳላየ🙏🏼please

  • @saraashenafi7305
    @saraashenafi7305 ปีที่แล้ว

    አብሳላትየ እባክሽ ጉረሮየን በጣም ያመኛ በተደጋጋሚ ሃኪም ቤት ሄጀ ለውጥ አላገኘሁም መላ በይኝ

  • @EdenAssefa-y2j
    @EdenAssefa-y2j 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም እደወረደ የተጨመቀውን ወፍራሙን ካስተር ኦይል ለዐይን ለፊት ለፀጉር መጠቀም እችላለሁ ወይ?ሌላው አፀፋሪስ ለ21 ቀን ተጠቀሙ ያልሽዉ በየቀኑ ነዉ ወይስ በየሳምንቱ እባክሽ ቶሎ መልስ ስጭኝ የልጆቼ ፀጉር ተነቃቅሎ አለቀ

  • @godisgood9931
    @godisgood9931 11 หลายเดือนก่อน

    ፊቴ ላይ ጥቁር ነጠብጣ አለብኝ cator oil ብቀባው ያጠፍልኝ ይሆን

  • @dagia7801
    @dagia7801 ปีที่แล้ว

    Selam Abisalat andi tiyake nebergn ye kulalit teter mekensha yalshaten kitel agignche neber esu mehonun check enditaregilgn felige nw endet videown lilakilshe

  • @elaela671
    @elaela671 ปีที่แล้ว +5

    ያፍንጫ ኣስምስ መድሃኒቱ ምንድ ነው ኣብሳላትየ ናተይ ሓፍተይ

  • @deje3710
    @deje3710 11 หลายเดือนก่อน

    አብሰላት የኔ ቆንጆ ሰላም እንዴት አለሽልኝ የኔ ቆንጆ አብሰላት ጭንቀት መጥፎ በሽታ ነው ብዙነገርሽን ያበላሻል፣ ውብትሽን፣ ጤንነትሽን ይጎዳል። የጭንሸት በሽታ ያለሽን ላኪልን

  • @ThomasWaleligne-zo5fv
    @ThomasWaleligne-zo5fv ปีที่แล้ว +1

    Absalat...u r doing great job....Please any thing for low stomach acid...?

  • @tigistbelay1514
    @tigistbelay1514 ปีที่แล้ว

    ሰላም አብሳላትዬ ያለኝ ካስተር ኦይል ሌላ ነው ይሆናል ? የኔውድ እባክሽ ንገርኝ❤

  • @kamssj
    @kamssj 11 หลายเดือนก่อน

    Hi absalat , please please if you know how to cure Vitiligo , my mom lost her confidence because of that it just starting ....... please let me what can help her to cure.

  • @hayatabi2173
    @hayatabi2173 11 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ የኣስም እንዴት እንዶሆነ ንግርኝ በማርያም ኣባቴ በጣም እያመመው ነው

  • @NuhaminWorku-g5w
    @NuhaminWorku-g5w ปีที่แล้ว

    Selam Absalat sele atent mesasat MN teyalesh enate betam eyetesekayech new medehanit wesda mnm lewte yelatim ena meftehe kalesh ebakeshhhhh

  • @hayaahayaa
    @hayaahayaa 11 หลายเดือนก่อน

    ድቶክስ እደት ነው ግን የምትጠቀሙት በባዶ ሆድ ነው ወይስ ከምግብ ብኃላ እኔ 2 ግዜ ተጠቅሜ ነበር ግን አንድ ግዜ ብቻ ሽንት ቤት እጠቀማለሁ ግን ምንም የለም

  • @chaltugelata5551
    @chaltugelata5551 11 หลายเดือนก่อน

    Please say something about Mayoma and Asma.Absalatiye please do it vedio for us thank you.

  • @Eldi-e8i
    @Eldi-e8i 3 หลายเดือนก่อน

    እባክሽ መልሺልኝ ስለጨነቀኝ ነው
    ስለ birth mark

  • @aman-uv4rv
    @aman-uv4rv ปีที่แล้ว +1

    በምትዎጃት በኪዳነምህረት ይዤሻለሁ እየጠበኩሸ ነው እባክሺ መልሰ ሰጭኝ ኮሜንት አድርጌልሻለሁ ለመውለድ እና ለፔሬድ ላልሸው ግቢና እይው በሚካኤል ለመጠቀም ያንችን ትእዛዝ ነው እምጠብቀው በጣም እናመሠግንሻለን የኛ ሰጦታ እመቤቴ ትጠብቅሸ

  • @AsFi-i1r
    @AsFi-i1r หลายเดือนก่อน

    አብሳላት በጣም እወድሻለዉ እኔ የተቸገርኩት ምግብ ስበላ ሆዴ ይነፋኛል አንቺ ጋር መፍትሄ አይጠፋም የኔ ዉድ አንድ በይኝ

  • @burteburte-v8q
    @burteburte-v8q 10 หลายเดือนก่อน

    የአስም መድሃኒት ካለሽ እባክሽ መፍትሄው ምንድነው ?

  • @getachewtadesse3785
    @getachewtadesse3785 ปีที่แล้ว

    Tigray ላይ በምን አይነት ብራንድ ይገኛል (ፋርማሲ ላይ የሚገኘው ይሆናል)

  • @hannakassa9257
    @hannakassa9257 ปีที่แล้ว

    ሰላም አብ ሳላት፡ በጣም አድናቂሽ እና ተከታታይሽ ነኝ። ወደጉዳዬ ስገባ፡ እንደ አለርጂ ነገር ሆኖ ነዉ በናትሽ የጀመረኝ ይሄዉ ስንት ጊዜዬ መሰለሽ አልድን አለኝ፡ አንገቴን በጣም ነዉ ሚያሳክከኝ በጣምም በሚገርምሽ ሁኔታ እና ጭርት ነዉ ብለዉኝ ሁሉ ያልተጠቀምኩት የ ክሬም አይነት የለም፡ አና አንቺ ጋር መፋትሄ አይጠፋም ብዬ ነዉ አባክሽን እርዳታሽን እፈልጋለዉ። በጣም አመሰግናለዉ

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 11 หลายเดือนก่อน

      ጭርት ከሆነ የመኪና ዘይት ተቀቢ ይጠፋልሻል ግን ጭርት መሆኑን እርግጠኛ ከሆንሽ ነው

  • @martinonyekwelu5459
    @martinonyekwelu5459 ปีที่แล้ว +1

    ለሰውነት የምንቀባው ካስትሮ እና ለአይን የምንቀባው ይለያያል ወይስ አንዳይነት ነው? እህቴ

  • @SebeleAsemamaw
    @SebeleAsemamaw หลายเดือนก่อน

    የትኛው አይነት ነው ቆንጆ ነው

  • @saadaemer9757
    @saadaemer9757 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቅሽ እውነት ለግፊይት ያልሽው ስርቶልኛል እውቀትውን ይጨምርልሽ

  • @muqadtube-ix9hf
    @muqadtube-ix9hf ปีที่แล้ว

    Selam absalet ibaksh yegubet medhanit kanebebshu weym serch adrges nigerign

  • @TegestSisaiy
    @TegestSisaiy 7 หลายเดือนก่อน

    የአብሳላት ካስተር ኦይልለእቴ እንድትጠቀም አድርጊፊታ እየለቀ ነው።።እወድሻለሁ።።።

  • @MignotAyele-o9l
    @MignotAyele-o9l ปีที่แล้ว +1

    እባክሽ ስለ ፀጉር

  • @EtsubFili
    @EtsubFili ปีที่แล้ว

    Wude ebakshi melshilgn castor oil frij newu mekemet yalebet betam muket hager slehone yalkut wude

  • @emuadane4719
    @emuadane4719 ปีที่แล้ว

    አብሳላትዬ እንዴት ነሽ ሰላም ነሽ ወይ እባክሽን ስለ አፍንጫ አውሪኝ እኔ ምንም አይሽተኝም አፍንጫዬ ከሁለት አመት በፊት በጣም መጥፎ ጠረን ያለው አረንጓዴ ነገር ነበር የሚወጣው አሁን ላይ ግን ምንም የለውም ግን አይሽተኝም እባክሽ መላ ካለው ንገሪኝ

  • @ethiohani589
    @ethiohani589 ปีที่แล้ว +1

    ለምን በፎቶ መልክ አታሳይንንም ካስተር ኦይሉን

  • @MesaDubale
    @MesaDubale ปีที่แล้ว

    አብሳላት በጣም እወድሻለው ስለ ማህጸን እጢ መፍትሄ ካለሽ በጣም የሚሰቃይ ዘመድ አለኝ መፍትሄ ካለሽ ንገሪኝ

  • @MafiBogale
    @MafiBogale 11 หลายเดือนก่อน

    አብሳላት እባክሽ እርጂኝ ከእብርቴ በላይ ከጡቴ በታች ሁሌ ምግብ በበላሁ ቁጥር በጣም ያመኛል ዶክተር ጋር ሄጄ ጨጓራ ነው ብለውኝ pantoprazol ሰጡኝ ግን መዳኒቱን ሰጨርስ እንደ አዲስ ህመሙ ጀመረኝ ስራ መስራት አልቻልኩም ምታውቂው ነገር ካለ መልሺልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @salemgashe8721
    @salemgashe8721 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም አብሰላት በቅርብ ግዜ አንቺን መከታተል ጀምሬ አለው ታድያ ብዙ ሰወች የተለያየ ችግራቸውን እየነገሩሽ ከፈጣሪ በታች ችግራቸውንእየፈታሽ ስለሆነ እኔም እድሌን ልሞክር በርግጥ ግዜው የባህላዊ እክምና ነው እኔ የ4ልጆች እናት ነኝ እናም የመጀመሪያዋ ልጄ አሁን እድሜዋ 17 ነው የ3አመት ልጅ ሆና የጀመራት ጆቫን እልትራይትስ የሚባል የመገጣጠሚያ በሽታ ነበር ታድያ methotrexate የሚባል injections 20mg እየተጠቀመች እስካሁን አለች በርግጥ መገጣጠሚይዋችዋ አሁን አያማትም ተመስጌን ግን አይኖዋ በጣም እየታአመመ ብዙ የአይን ጠብታዋች ወስዳለች አይኖንም ሆፕሬሽን ተደርጋ የአይኖን ሌንስ አውጥተው አዲስ ሌንስተደርጎላት ትልቅ መነፅር ታዞላት ከ6እመትበላይ ቆይታ አሁን ሰውነቶ በሽታን የመቆቆም አቅም ስላነሰው ኢንፎልሜሽኑ ተባብሶ መጥቶበየቀኑ የማየት አቅሞ እየተዳከመ ትግኛለች ለዛም የሰጧት መዳኒት mycophenolate mofetil (mmm) ይባላል ዩሚን ሲስተሞን ለማሳደግ ይረዳታል ብለውኝ ነበር እስካውን የረዳት ነገር የለም አይኖም በጣም በየቀኑ እየቀነሰ ነው እናም አብሰላትእዬ በጣም የተጨነኩ እናት ስለሆንኩ በዚ ጉዳይ የምታውቂው መላ ከለህ የተብራአራ video ሰርተሽ ለኔም ሆነ ለሌላ እንደኔ ለተጨነቀ ሰው እንድትረጂን በፈጣሪ ስም እጠይቅሻለው አትቆይብኝ አደራ

  • @nahicam5288
    @nahicam5288 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም አብሳላት ብዙ ግዜ እከታተላለሁ ያንቺን ቪዲዮዎች እና እባክሽ ስለ ኩላሊት በሽታዎች መፍትሔዎች ቪዲዮ ብሰሪ እባክሽ 🙏

  • @Fatuma155
    @Fatuma155 ปีที่แล้ว

    ስለ ጉበት እስኪ ከቻልሽ ንገሪን መፍትሄ ነዉ የምትይዉን 🙏🏼🙏🏼🥰🥰

  • @endalkachewtsegaye3015
    @endalkachewtsegaye3015 4 หลายเดือนก่อน

    እንዲት ነሽ አብሳላት እየ ስለካስትር ኦይል የተናገርሽዉን ሳወራ በህክመና ደረጃ እየተሰጠነዉ በመጠጣት አለችኝ

  • @alamtesfaye9093
    @alamtesfaye9093 ปีที่แล้ว

    Yana konjo salamish befit yebal
    Ewkatun chamro chamamero yestish gin mm anigwm kastr oil Mahon yechilal negating ebakish e nsm Lamesikr edibaka ❤

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 ปีที่แล้ว +4

    አብሳላትዬ እኛም ጀምረናል ቅሩንፋድ በሎሚ መጠጣት አራት ቀናችን ውጤቱን ስንጨርስ እንነግርሻለን ጎረቤታችን ነሽ ኒውዬርክ ዋሽንግተን ዲሲ እንጋብዝሻለን በኛ ወጪ ቴንኪው ዘ ሀፍተይ

    • @mg-kb9cr
      @mg-kb9cr ปีที่แล้ว +1

      ❤ንምንታይ ይጠቅም

  • @susufunny
    @susufunny ปีที่แล้ว +1

    Please 🙏 doctor Shibati Aschagarenyi 20 amti nyi gin baxami shibatami honku ❤❤

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll ปีที่แล้ว +2

    ለአፍንጫ ሳይነስና ለጆሮ ህመም መድሀኒት ካለ ብትነግሪኝ እባክሽ

  • @SelamAbiy-kf4kn
    @SelamAbiy-kf4kn 11 หลายเดือนก่อน

    የተኛዉ ነዉ original Castor oil Please

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 ปีที่แล้ว +1

    ያቡ የኔ መልካም ተባረኪ ግን ሁሉም አይነት Castor oil ማለትም ኢትዮጵያ የምናገኘው ይሆናል ወይ 🙏🙏🙏🙏

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ ካስተር oil እኮ ጉሎ ዘይት ነው እኔ ቻናል ሂጂና እይ እንዴት እንደሚጨመቅ በማሽንና ካለ ማሽን እጨምቃለሁ ❤

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ላንቺ ይሁን አብሰላት እዴት ነሽ አለሽልን ጠፋሽብን ሰሞኑን እኛ ምናገኝሽ በይቱብ ብቻ ነው አትጥፌብን የምትሰጪን የምታስተምሪን ሁሉ የሚጠቅምና ብዙ ሰው ከብዙ ነገር እየዳነም አያመለጠ ነውና ነይ አትጥፌ❤❤❤❤❤

  • @tigistgebre5202
    @tigistgebre5202 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነሽ ? የካስተር ኦይሉ አይነት ስላላገኸሁት አልተጠቀምኩም ሳገኘው እጠቀመዋለሁ ግን ስለ ግላኮማ እንደዚሁም NAAION ያነበብሽው የምታውቂው ነገር እንደዚሁም የማወቅ አጋጣሚው ካለሽ እባክሽ የምትልሽ እናቴ ናት በጣም ነው የምትከታተልሽ እንደው ስለአይን ምንም አላለችም ትለኝ ነበር

  • @saadaemer9757
    @saadaemer9757 ปีที่แล้ว +5

    እህቴ ስለ እቅርትና ስለ ፊይጥጣ ክታሮት ስሪይልኝ የኛ እቁ

  • @betihailu7395
    @betihailu7395 4 หลายเดือนก่อน

    አብሣላትዬ ሥለምትሠጭን ትምህርት በጣም እናመሠግናለን!!! Castor oil ኢትዮጵያ ዉስጥ እናገኛለን?

  • @IbnusuedBughunter
    @IbnusuedBughunter 2 หลายเดือนก่อน

    ካስተር የትኛው ብራንድጥቀሽልኝ

  • @Kidist-ef9fb
    @Kidist-ef9fb ปีที่แล้ว

    እውነት ነው አይኔ ላይ አድርጊ ከዛ ለፊት የሚሸበሸብ ካለባችሁ ብለሽ ትንሽ ማዲያት ነበረብኝ ተቀብቼው አሁን በጣም ደብዝዞል በጣም ደስ ብሎኛል አብሳላትዬ ተባረኪልኝ

    • @onlight-l1o
      @onlight-l1o 11 หลายเดือนก่อน

      men yahel geze tekebashu

  • @Rahwa-z9o
    @Rahwa-z9o 2 หลายเดือนก่อน

    Absaletye castro oil rase fechechew betam wefram new endet largew?

  • @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
    @SERKALEMSHIBABAW-qe5ji 11 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ በሳሙና ታጥበንነዉ የምንቀባዉ በኃላስበሳሙናነዉ የምንታጠብ

  • @Yoyo-n8m
    @Yoyo-n8m ปีที่แล้ว +2

    🎉🎉Yene konjoo betem teru leje neshe ena keteyebet 🎉ename absalateye kaste ole yemetetekemiwu orgninalu negrine🎉🎉 beterefe tebarki 🎉🎉

  • @HarariCongress
    @HarariCongress 11 หลายเดือนก่อน

    አብሰለት ደህና ነሽ
    የምታቀርቢውን ሑሌም እከታተላለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ
    ልጄ የራስ ቅል ቆዳ ድርቀት አለባት ሐኪምቤት ወስጃት ሶራይሲስ ነው አለኝ
    ምን ላርግላት ግራ ገባኝ እና አንድ መላ በይኝ

  • @mirafkidaneg7275
    @mirafkidaneg7275 ปีที่แล้ว

    አብሳላት ካስተር ኦይል ለጸጉር ሽበት ያመጣል ይባላል እውነት ነው

  • @ilovew84
    @ilovew84 11 หลายเดือนก่อน

    ግላኮማ የሚያወራ የለም ?

  • @LemlemYikalo-fx9ml
    @LemlemYikalo-fx9ml 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ቆንጆ ልጅነትሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ የምትይ ነሽ

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas ปีที่แล้ว +30

    እስከዛሬ ከነገርሽን በተጠቀምኩት ነገር ሁሉም ሰርቶልኛል፣ ሁሌም በቪድዮዎችሽ ምስጋናን አቀርባለሁ፣ ስራ ቦታ በ አብሳላት ነው የምታወቀው😂😂🙏💜

    • @zeah22
      @zeah22 ปีที่แล้ว +2

      🎉❤

    • @Ab_salat
      @Ab_salat  ปีที่แล้ว +3

      በጣም ነው ደስ የሚለው 😂

    • @jenethussen3982
      @jenethussen3982 6 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቆንጆ የት ነው የማገኘው እኔ ዱባይ ነኝ ከቻልሽ ፎቶውን ለጥፊልን በማዳት ተበላሽቷል ኦርጅናሉን እደት ላግኘው​@@Ab_salat

    • @SolSole-d8v
      @SolSole-d8v 4 หลายเดือนก่อน

      Kenw magegnw oilun

    • @zamzamዜድየሀራዋ
      @zamzamዜድየሀራዋ 3 หลายเดือนก่อน

      በጣምነውዳሰየሚለው

  • @mariyammariyam9990
    @mariyammariyam9990 12 วันที่ผ่านมา

    ለጆሮ ሂመ ም መድንት ንገርኝ

  • @ሰላሜነሽያምላክእናት
    @ሰላሜነሽያምላክእናት 4 หลายเดือนก่อน

    እብልካችሁ እንዴት ነው በውስጥ ማገኛት።እባካችሁ በፈጣሪ ስም ተባበሩ😢

  • @zaynkarem5362
    @zaynkarem5362 ปีที่แล้ว +3

    Hi Absalat , Next Shay buna lay , Day 7 Tube Silanchi Video yeseraw lay React argi Day 7 Tuben atawkiwm bye alasibim, Yemir Siribet, Prove him wrong if you can the way u did Semere bariaw in last Shay buna Video,I hope you will do , i feel like it will be Great video

  • @Dehab-k1q
    @Dehab-k1q 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ነው የምወድሽ የኔ ልጅ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ እድሜዬ 69 ነው ሁለት ግዜ የደም መርጋት መጣብኝ መጀመሪያ የመጨረሻ ልጄን ስወልድ ነው ሁለተኛው እዚ አሜሪካ ነው እድሜ ልክ መድሀኒት ውሰጂ ብለውኝ በቀን ሁለት ግዜ እወስዳለሁ ፕሮዳክስ 150 ነው መውሰድ ከጀመርኩኝ 6 አመት ሆኖኛል ግን ይሄን በሽታ ለመከላከልና መድሀኒ ለማቆም የምችልበት ነገር አለወይ

    • @Dehab-k1q
      @Dehab-k1q 11 หลายเดือนก่อน

      መልስ

  • @seadaali515
    @seadaali515 11 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነሽ ውዴ ማዲያት በጣም አስቸግሮኛል ያልሞከርኩት የለም ፈገግ ይልና ይመለሳል እባክሽ❤❤❤

  • @GenetHailu-films
    @GenetHailu-films 11 หลายเดือนก่อน

    በስልክ ብርሀን ለተጎዳ አይን ካስተር ኦይል ይሆናል?

  • @selamkinfe590
    @selamkinfe590 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዬጲያ የሚመረተው ካስተር ኦይል ይሆናል ወይ

  • @keyethio830
    @keyethio830 ปีที่แล้ว +2

    Selam Absalaty Thank you so much❤❤❤

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 ปีที่แล้ว +58

    ሰላም አብሳላትዬ ለአፍንጫ ሳይነሰ መፍትሔ ካለሺ እባክሺ ሰሪልን

    • @Gucv-ys8nv
      @Gucv-ys8nv ปีที่แล้ว +2

      በሀርዛፍ ጥሩነው ብላለች

    • @serajesus3983
      @serajesus3983 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ልጠይቃት ነበር❤

    • @senbetebante1368
      @senbetebante1368 ปีที่แล้ว

      አብሳላትየ ለሳይንስ መዳኒት እባክሽ መፍትሔ ካለሽ

    • @Yenu-u6g
      @Yenu-u6g ปีที่แล้ว

      እኔም ልጠይቃት ነበር ፕሊስ ጠቁሙኝ❤

    • @Tsi-e3z
      @Tsi-e3z ปีที่แล้ว

      Ytegiawe caster oil nawe

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي 5 หลายเดือนก่อน

    ካስተር ኦይል ለብጉር ይሆናል እንዴ አብሳላትየ መልሽልኝ እስኪ

  • @sofiamohammed8743
    @sofiamohammed8743 ปีที่แล้ว

    Selam Absalat
    MashaAllah beyalo betam gobez bzihu qatyi❤
    Ye 4 amet lje alchgn segora locha new gen betam ses new betaly 2 gonocha, pls men larglat.

  • @lamlmlmlm
    @lamlmlmlm 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

  • @BesufikaddaleloDalelo
    @BesufikaddaleloDalelo ปีที่แล้ว +1

    Betam new yemketatelsh fetari ewketun chemro ystsh en egrochen betam yasakkegnal yehone yehone wer eyetebeke new yemiyaskikegn betam new yemiyasak mn yshalegnal

  • @21KEY27
    @21KEY27 11 หลายเดือนก่อน +1

    Castor oil ለምታጠባ እናት ሆድ መቀባት ይመከራል❤

  • @NunuAlemayew
    @NunuAlemayew 11 หลายเดือนก่อน

    ውዷ ሠላም ላንቺ ባለሽበት ቅሩንፉዱ ልጅ መውለድ ለማይችሉት ብለሽ ያሳየሽን ለ21ቀን አንዴ የተዘፈዘፈው ነው ወይንስ ....

  • @EyerusalemTadese-yw2xc
    @EyerusalemTadese-yw2xc 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ አብሳላት እኔ ያለሁበት አካባቢ ካሰትረ ኦይል ማግኘት አልቻልኩም በጣም አናዶኛል በቲክቶክ ነበረ የምከታትልሽ አሁን ግን ወድ ዩትዮብ መጥቻለው ። በርችልን የኔ ቆንጆ አንዳንዴ ጥሩ ያልሆኑ ኮመንቶችን ያጠነክራሉ እኔ ቲክቶክ ላቆም ነው ስትይ ደብሮኝ ነበር

  • @HailiyeLemma
    @HailiyeLemma ปีที่แล้ว +1

    አብሳላት አንቺን የወለደች እናት ምን ያህል የተባረከች ነች? የተጸነሽበት ቀን እግዛብሔር የፈቀዳት ቀን ስለሆነች ነው እግዛብሔር ም ለሠው ልጅ ጠቃሚ እንድሆኝ በጎ ስነልቦና የሠጠሽ በሠንበት የተጸነሰ ደግሞ ለሠው ልጅ ጸር አጋንት የሠፈረበት የሠው ደም እያፈሰሰ እያፋሰሰ ይጠጣል። በሰንበት የተጸነሠ መማር መመራመር አይቀይረውም ይኸን ለምን እንዳልኩ ስለሚገበሽ አልዘረዝረውም አግዛብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ከዚህ የበለጠ እንድታገለግይን እውቀት እድሜ ፀጋ ይስጥሽ!! ኮሜንቱን ሳየው እጅግ በጣም የተቸገሩ እናቶች ህጻናቶች እንዳሉ ሣነብ ብዙ ሥራ እንደሚበዛብሽ እረዳለሁ እና የእነሡን መፍትሔ ከሰጠሽ በኋላ ትንሽ ግዜ ከአገኘሽ እኔም በአይን አለርጂክ እየተሠቃየሁ ነው ኮፒተር ላይ ስሰሬ ውየ ማታ ሳብድ ነው የማድረው። ጠብታ እንደተጠቀምኩ ትንሽ ቀን ይተወኛል ግን ተመልሶ ያው ነው። ካስቶር ኦይል ለመጠቀም ፈልጌ ሄክሰን ፍሪ የሚባለውኖ ማግኘት አልቻልኩም። ሌላ አማራጪ ከአለ ፎቶውን በሚታይ መልኩ አንስተሽ ላኪልን ይህ የሁሉም ጥያቄ ስለሆነ። በተረፈ ሠላምሽ ይብዛ አሜን!!

  • @tigistambo7332
    @tigistambo7332 ปีที่แล้ว

    አብ-ሳላት እባክሽ አትለፊኝ በቅርብ ነው የወለድኩት በሴክሽን ከወለድኩ 4 ወር ሆኖኛል ብጠቀም ጉዳት አበው ወይ? ደሞ ፊታችንን ቀን በቀን ነው ወይ ምንጠቀመው?

  • @emumuhmdbntsaide
    @emumuhmdbntsaide ปีที่แล้ว

    እህቴ ጆሮዋን ይጮሀል እና እራስ ምታትም አለው ሀኪም ቤት ሄዳ ታጠበች ግን ምንም ነገር የለም አሉዋት መፍትሄ ካለው ንገሪኝ እባክሽ በሠው ሀገር ተሠቃየችብኝ

  • @fetiyawezir9139
    @fetiyawezir9139 ปีที่แล้ว +1

    Is there any difference between black Jamaican caster oil and the white one please 🙏

    • @Ab_salat
      @Ab_salat  ปีที่แล้ว +1

      They all work amazingly

  • @aynalmgezachew2460
    @aynalmgezachew2460 ปีที่แล้ว

    Anchi. Balishege titkema sertuolgale