ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔስ መቼ ነዉየምትፈችልኝ❤❤❤🎉
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
አሰላም አለይኩም እህቴ
የኔስ መቼ ነዉ የሚፈታዉ
እህቴ አሰላም አለይኩም በህልም ቡና ለሰዉ መስጠት እና ቡና መዉቀጥ ምደነወ በፁህፍ ሲሆን እረዝም ይመስላል ልዛነወ ያላብራራሁት ፍችልኝ
ቤተሰብ ላይክ አትርሱ እባካቹሁ
ህልሜን ፍችልኝ በአላህ
እሺ እናረጋለን
ውዴ ብዙ ሠው በተሠበሠበበት አንድ የማላውቃት ሴት 2ባል አላት እሰካሁን ከነሱ ጋር ትገናኛለች ብርም ሰጠዎታል ብላ በሀሠት ትከሰኛለች .የምትከሳችው 2ወንዶች አውቃችዎለው ድሮ ድሮ ከሳሾን ግን አላውቃትም .እባክሸ ንገርኝ ውዴ ❤❤
እኔ ቤተሰብ ነኝ
Selam marr lijun gin alakohum hulet zenit fasash kibatina anid ye tashaga ye gala samuna be pesitali satagni fichin alagabahum
አደኛ ነኝ
በህልሜአንድ የማላቀዉሠዉ መካሲሰጠኝአየሁለኔእና ሁለትጎደኝቸ አዉቀሸዋንብየእምትአለሁ. ባረብኝ በርቾሚይሉታን
ሰላም እህቴ ኧረ እኔ ዛሬ የመዳሜ እህት ሳሙና ሻንፖ ዘይት ዶንዶራት ብዙ ትሰጠኛለች እና ታጠቢ በዝህ ገላሽ ይሸታል ትለኛለች እኔም ተቀብዬ እክፍሌ ይዤ ገብቼ ልብሴን አሸተዋለሁ የታል የምሸተው እላለሁ ምን ድነው
ሳትፈችልይ
ሰላም በህልም ስኒ ስወረወረ አይሰበረም ምድነው ፍችልኝ ከባሌጋ ተጣልተናል
አትለያዮም
አሠላምአለይኩም እህት እኔ ባለትዳ ነኝ ግን ከሚስቴጋ እጠብ ላይ ነን እና በህልሜ ሾርጣ ሲይዘን ከጓደኞቸጋ ከዛ እኔ አመልጣለሁ ከዛ ተማሪ ጎደኛ አገኘሁ እሱ መገዱን እየመራኝ እንሮጣለን በፍራት ስንሮጥ እኔ እግሬን በጣም እያመመኝ ግን እደምንም ብየ ደረስኩ እቤት ግን እዛ ስደርሶ ስልኬን ወስደውብኛል ሾርጣወቹ አህቴ መያዜን ነግረዋት በጎደኛ ስልክ ደውላ ስታለቅስ አይዞሺ አምልጫለሁ አልኳት በዚሁ አለቀ
አሰላሙአለይኩም እህቴ አትለፊኝ በህልሜ ጥቁርልብስ የለበሱ ወንድ ና ሴቶች የሞተውን አለቀውም ቀብር ሲወስዱት አያለቅሱም እኔ በርቀት የማላቀ ሰው እየሮጠ መጣ ሳላየው እያለ ፈት ነኝ ሩቃ እየተቀራብኝ ነው በውነታው በኮመንት ፍቺልኝ
ፈረስላይ የተቀመጠች ሴት አለች ከጎን ና ከጎን ወንዶች አሉ ሌላኛው ወንድ ችግር ቢፈጠርሰ ሲል ከጎንያሉት ተጠያቂ እነሱ ናቸው ይላል ፈረሱ ወደከፍታ እየወጣ ነቃሁ አሄን የማየው ስዘክርነው
አበዛሁብሽ ቀላያለ ወንድ አጠገቤ ሰልክ አያወራ ፈገግ እያለ ያወራል ግን ድምፅ አይሰማም ፈት ነኝ
በህልም ስኔ ማየት ከሰብሮ ምድነዉ እኔ ሁለየም እከታተልሻለሁ ግን ስለስኔ ፈተሽ አታቂም እባክሽ ፍችልኝ
ቪዲዮ ሰርቻለሁ በዚህ ዙርያ ሲኒ ሲሰበር ግንኙነት ሲበላሸ ነዉ ከባል ከፍቅረኛ መለያየት ለበለጠ ቪዲዮ እይዉ