ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
የሚገርምሽ ያልሽው ሁሉ ስለሚደርስ መስማት እፈራለሁ መጥፎም ቢሆዝ እደነግጣለሁ እያልኩ ግን አያስችለኝም እከታተልሻለሁ
Meshalla berchi gobez
ባሌ በጣም የሚያስጠላ ነገር ሲበላ አይቼ እኔ ሊያአስመልሰኝ ሲል አይቼ ነቃውኝ
በዋሳብ ልጠይቅሽ
በህልሜ ትልቅ ቢላቤት ውስጥ ገብቼ ልወጣ ስል በሩ ይጠፋኛል ትልቅ ቤት ስለሆነ በኮሜት ፍችልኝ
የኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ በናትሽ እንዳታልፊኝ የባለቤቴ አባት አልጋ ከያዙ 3አመታቸው ነው ታመው እና በሕልሜ ቤት ውስጥ ምንጣፍ ላይ ተኝተው ይመስለኛል እና ልጄን አሳቅፋቸዋለው ከዛ ማማ እያሉ እየጠሯት እንደመሳቅም እንደማልቀስም እያሉ ብድግ ይሉና ፉቅቅ እያሉ ቤት ውስጥ ያለ ምሰሶ ያለ ይመስለኛል ከዛ አወሩ እኮ ብዬ እልል እልና እናቱን ስጠራቸው ምግብ ላይ ነን ይሉኛል ችላ ብለው ከዛ ተናድጄ ከፎቅ ስር ያለ ቤት ውስጥ ነበር እንደግራውንድ ተናድጄ እህቱን ስጠራት ምን ሆነሽ ነው ልጆች አሉ ሺሻ እያጨሱ ስለሆነ ነው ትለኛለች በር ክፍት አርጋ በውኑ ግን እንደዚ አታቅም ግን እኔ እሺ ብያት እኔ ከጓደኞቼ ጋር ይመስለኛል ከድሮ ጓደኞቼ ጋር ምግብ በፌስታል ነበር እበላለትና ይዤው ወደፒያሳ እንሂድ ብለን ተያይዘን ምግቡን እንደያዝኩ ሶስት ሆነን ሰፊ አስፓልት ላይ እየሄድን ነቃው እባክሽ እንዳታልፊኝ ባለትዳር ነኝ የኔ ውድ❤
የተፋታሁ ነኝ በህልሜ ብዙ አሮጌየሻይ ብርጭቆዎችን ስሰብራቸው አየሁ
ውዴ በህልሜ ከማላቃቸው ሰወች ጋ ምግብ አቅርቤ እየበላን አንዱ ካላጎረሽኝ ይለኛል በፈገግታ እየተያየን እቢ እለዋለሁ ለራሴ ልጎርሰው ያልኩትን ምግብ እጄን ያዝ አድርጎ አፉ ውስጥ ይከተዋል በጥርሱ አውራጣቴን ቧጨረኝ ሳያውቅ አላመመኝም ግን ደም ወጣው ምን ይሆን በኮሜንት ፍችልኝ ካላስቸገርኩሽ
አንደኛ❤
🎉🎉
እኔሶስተኛእልም ስፅፍልሽ መቼነው እምትመልሽው
ለምን ለይብ አገቢም ሀቢብቲ
ቤተ ክርስቲያናትን በጨለማ በሕልም ውስጥ ማየት
ሰላም ማር የተጣላሁት የድሮ ፍቅረኛየ ሌላ ፍቅረኛ ኣለቺዉ እና ስልክ ደዉላልኝ ስላነሳት ከዛ ደግሜ ደወሉኩላት መልሳ ሌላ ቀን ደግማ ደወለቺልኝ ኣነሳሃት ኣወራን እደገና ኣልጋ ላይ ቁጭ ብለን እናወራለን ልጅታ ግን እደተጣሉ ነዉ ምታወራኝ ከዛ እና ደሞ ድርም ነጊሬሽ ነበር ኣይሆንሽም ኣልካት ኣበዛሁት ግን ማር ❤❤❤❤
አሠላም አለይኩም እህቴ እደት ነሽ ዛሬ በህልሜ የሆነ ልጂ አለ በጣም እንቀራረባለን እና ከሡጋ ሀልጋ ላይ ተኝተን ይመሥለኛል የምንተኛው ደግሞ ወደላይ አይደለም በደ ጎን ነው የምንተኛው ከዛ ዞዝ ከረል ሻርብ ለብሼ ነበር እና ሻርቤን ቀስ አዲርጎ ያነሳብኛል ፀጉሬን እዳያይብኝ በጄ ሸፍኜ ለምን ሻርቤን ታወልቅብኛለክ ስለው ትክክለኛ ፀጉርሽን ለማየት ነው ይለኛል እና የለበስኩትን ብርዲልብስ ለበስኩ እስከ ፀጉሬ ከዛ እሡ ወደታች ይተኛል ዝቅዝቅ እኔ ደግሞ ወደታችስ አልተኛም ብየ ወደላይ እተኛለሁ ሻርቤንም እደያዘው አልሰጠኝም ስወዲሽ በኮመትም ቢሆን መልሽልኝ እታልፊኝ ማሬ 😢
ስላም እህቴ በተደጋጋሚ ጠይቄሽ ነበር አልመለሽልኝም ግን ያክስቴ ልጅ ወንድ ነው ግን በተደጋጋሚ ያስፈራራኛል በህልሜ እኔም ይደፈርኝ ይሆን እያልኩ እፈራለሁ ፈት ነኝ ከቻልሽ በዚህ መልሽልኝ😢😢😢😢😢
በቪዲዮ ሰርቼዋለሁ ግን አልሰማሸዉም
ቪዲዮ አዘጋጀዋለሁ ጠብቂ ሰለቀዉ