ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሰው ያልታየውን ጆሮ ያልሰማውን ፀጋ ያድሎዎት።ትምህርቶዎትን እከታተላለሁ ቻናልዎ መዘጋቱን ሳይ ብዙ አልተደነገጥኩም ምክንያቱም ስራዎት እባቡ የሚያልፍበትን መንገድ ሳይሆን ቀጥታ ራሱን ከአናቱ የሚቀጠቅጡ ናቸውና እንደብዙዎቹም አስመሳይ እረኞች ስላልሆኑ ደስ ይለኛል እጂግ የሚወዷት የምትወድዎትም የአምላክ እናት ቤዛዊተአለም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በቀኝ በግራ በኋላ በፊት ትቁምልዎት።የእርስዎን ከፍታ ሁሌ እንመኛለን ከጎንዎ ነን መምህር።
❤❤❤❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በሰው ያልታየውን ጆሮ ያልሰማውን ፀጋ ያድሎዎት።
ትምህርቶዎትን እከታተላለሁ ቻናልዎ መዘጋቱን ሳይ ብዙ አልተደነገጥኩም ምክንያቱም ስራዎት እባቡ የሚያልፍበትን መንገድ ሳይሆን ቀጥታ ራሱን ከአናቱ የሚቀጠቅጡ ናቸውና እንደብዙዎቹም አስመሳይ እረኞች ስላልሆኑ ደስ ይለኛል እጂግ የሚወዷት የምትወድዎትም የአምላክ እናት ቤዛዊተአለም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም በቀኝ በግራ በኋላ በፊት ትቁምልዎት።
የእርስዎን ከፍታ ሁሌ እንመኛለን ከጎንዎ ነን መምህር።
❤❤❤❤❤❤