ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚወስደው እኔም በጣም እና በጣም የምወደውን ፍቅሩን ያልጠገብኩትን አባቴን ያጣውት በ9አመቴ ነው 😢😢😢😢ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ህይወት ይቀጥላል ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
ደስ እምትሉ ተጠያቁ እና ጠያቁወች መልካችሁ እርጋታችሁ ተወዳጂነታችሁ ዋው
*እግዚአብሔር የወዴደውን አዴረገ ተመሳሳይ ነው ፌሺየ የኔም አባት በመኪና አዴጋ ነው ያጣሁት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ከቅዱሳኑ እቅፍ ያሳርፍልን አሜን፫*
ብርቅ ነው እንደ ሠርፕራይዝ እኔንም ባሌ ሌላ ሚስት አግብቶ ሠርፕራይዝ አርጎኛል አላሳዝንም እስኪ አፅናኑኝ
Mona Abdo አይዙሽማሬ
@@user-jv5cg6bk3i እሺ አመሠግናለሁ
የኔ ባልም ልጄና እኔን ትቶ ውሽማ እዝ ስፕራይዝ አደርጋታለሁ ሲል እኔ ደሞ ፍቺ ጠይቄ ሰፕራይዝ አደረኩት ክክክ
@@mmm1873 ያንችው ይሻላል ሠርፕራይዝ ማዲረግሽ እሡ አርጎኝ ነው እራሴን ያመመኝ ውደ ክክክክ ለኸይር ነው አብሽሪ ትንሽግን ወልዶ መለየት ይከብዳል ለልጆች
እር ተመቸሺኝ
ፌቡ ቆጆ አይዞሽ ፍጣሪ ፅናቱን ይስጥ እኔም ያባቴን ጣም ሳላቀዉ ነዉ ያጣሁት በልጅነቴ በጣም ከባድ አሁን ምናለ አባቲ ቢኖርልኝ ኖሮ እላለዉ በዚ አጋጣሚ ካሌብ ሾ ደስ እሚል አጠያየቅ ነዉ ምጠይቀዉ ዲሲፒልንክ እራሱ በእዉነት ምርጥ ነክ እመቤቴ ትጠብቅ ያመላጣ ሰይፍ ካተና ከጆሲ ቢማር ጥሩ ነበር ሰዉ ዝብሎ ይዘረጥጣል ሰዉ ስለማያከብር ጥሎብኝ የሱን ፕሮግራም አልከታተልም
ወይኔ ካሊብ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው
የኔ ዉብ አይዞን መኖር ይቀጥላል ኡፍፍፍፍ እርጋታሽ እደት ደስ ይላል እመብርሀን ከነልጆ ትጠብቅሽ💚💚💚💔💔💔
ማማ አይዞሽ እግዚአብሔር። ያለውነው የሆነው እናትሽ ደግሞ መኮይ. ነበሩ የሚኖሩት እኔም የመኮይ ልጂ ነኝ.አጣዬ ድግሞ ውስጤ ናት
አብሽር ፌቪዬ የኔ ቆንጆ ለበፍጎ ነው እናትሽን እድሜ ጤና ይስጥልሽ ጏደኛዬ
It's Great and cool show ever keep it up
እኔም አባቴን ገና በአስር አመቴ ነው ያጣሁ በደንገት ለዛውም ለጓደኛው ብሉ ግብቶ በድንገት በዛች በአስር ደቂቃ ውስጥ ሁሉም ነገር ተቀያየር ግን ሁሉም ለበጎ ነው አልሀምዱሊላህ ይህው አስራስሰት አመቴ ነው ስደት ላይ ካለሁ ሀገር መግ ባት አስጠላኝ
I love this guy"s voice.
እኔም በአንድ ቀን ህመም ነዉ አባቴን ያጣሁት አይዞን
የሀገሬ ልጅ ውብ ነሽ
*የኔ ማር አታልቅሽ ማርይ እርጋታሽ ልዩ ነው አልባብስሽ አንድኛ እፍየ ያሳዝናል ማምየ!*
የኔ ቆጆ የጣዬ ልጅ ነሽ የሃገሬ ልጅ!!
በጣም እምወዳት አርቲስት ቬፈን 😍 ታሪኩ ይገርማል እግዚአብሔር ነው ሁኔታውን ለይቅርታ ያመቻቸላችሁ !!!
በጣም በድራማው አለቅሳለሁ እንኳን በውነቱ አይዞሽ እኸቴ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ያልሞተበት የለም ያልገተተ እሬሳ ጫወታ ነው እጂ ሁሉን ሚያስረሳ ብሏን ማስቆ ተጫዋች ሳቀሪቢው የነበረ ወድ ነገር ማጣት ከባድ ነው ልዳማ ትርፉ ተመሤገን ለናትሽ ኑሪላት እኔ እናቴን 14አመቴ የሞተችብኝ አባቴእደናት ነው ብዙግዜ እናት እናት ይባላል ግን አባቴም ለኔ እናት ወድም ጓ።ኛ ጭምር ጭምር ነው ያለንን ያቆይልን ያጣነውን መግስቱን ያውርስልን
@@user-dj5bc1yi3b h
የኔ ውድ ፌቨን ስወዳት ታሬኪን ወስዳብኛለች አንድ አይነት ታሬክ
አይዞን እህቴ እኔ ያጋጠመኝ ነገር ነው በእውነት እኔም አያ አራት አመት ሳልቀርበው ገና በመቀራረብ ነው ሁለት ወር ከተገናኘን በዋላ ወቶ ይቀረው ሳልጠግበው አባቴን ዛሬ ይቆጨኛል ሰለ አባት ሲወራ አይዞን ውዴ ያጋጥማል በእውነት
Waww am z frest demo eko sewdat
አይዞሽ ሁላችንም አንድ ነን
ውይይይ ያገሬ ልጂ ነሽዴ
አይዞሽ ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑረው
የኔ ቆንጆ አስለቀስሽኝ
አለቀስኩ እኔም ያአባት ናፋቂ ነኝ
😭😭😭😭እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እንኳንም ለይቅርታ ካበቃችሁ ቡሀላ መሆኑ አሪፍ ነው። ፈጣሪ ነፍሣቸውን ይመር
አይዞሽ ፌቪዬ😭😭😭
ስወዳት እቺ ልጅ
yene konjo ayizosh emebirehan nebisachewin be genet yanurew
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ
አይዞሽ ፌዙ
እኔም አባቴን ገና ልወለድ 3 ወር ሲቀረኝ ነው ያጣሁት ባውቀው ብየእመኛለሁ ግን ህልም ነዉ የሆነብኝ መቼም አላውቀውም አብሽሪ አይዞሽ
እ ኔምለው ምለው ግን ሜዲያላይ ሚቀራብት ታዋቂ ብታናቸው እዴ እስቲ አዳዴም ስደተኗችም ይቅረብ
አይዞሽ ተፅናኚ ባለችሽ እናት ተፅናኚ እኔ ሁለቱንም አይቼ ባዶዬን የቀረው ነኝ
Mekdes Tamiru ayzosh anhem
Enim wlahi edachiw
እኔም እናቴን በትራፊክ አደጋ ነው ያጣዋት ብድርሽን ልክፍል ስደትን መርጥኩ ግን እንዳሰብኩት ሳይሆን ቀር እማ😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህት
@@user-pe6ui5gm6o አይዞሽ ሃያትዋ
Ayzosh marr
አይዞሽ እህት እኔም እናት የለኝም
የሰፈሬ ልጂ
እርጋታሽ ጥሩ ነበር ግን አርቲና ቀለም ባትቀቢ ዱቄትሽን ብትተዊ ጥሩ ነበር
አይዞሽ
ሠላም ሠላም
የኔ ቆጆ ስወድሽ እኔም በልጂነቴ ነው ያጣሁት አይዞሽ የኔ ውብ
Ayezoush yena mare hulu le begu new nefesacehun be genet yanurelen
ፌቬን እናትሽ መኮይ ነች እዴ
ኣዘሽ ፈብየ እነም ኣባቴ በልጅነቴ ነዉ የጣህት ሂወት እንድናት ማሬ
😔😔
😭😭😭
እፍፍፍ አይዞሺ ማር እኔም አለሁ 23 እማይፈልገኝ አችሰ ባሰ ይቅርታ ጠይቆሻል 😭😭😭
😭😭😭😭😭
😭😭😭😭እፍፍ
እኔም አባቴ ትዚም እልለውም እሽ አይዞሺ
Wedddddd
Yeager lji mare
ERE WiFIRET ABEL
እኔምየምወደውንአባቴንአጥቻለሁስደትእደለየንአይኑንሳላየውበህይወትተለየኝአዞሽእህቴሁላችንምእንሄድአለንማንምአይቀር
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ያለው ሆኖ ነው ሁላችንም ሀጂ ነን ተራችንን ነው የምንጠብቀው
Yhen smet mglex aychalim yenem tarik kanchi gar tmesasay nw
የቀይማ ፊቨን አባት ከተማ ታቼ አደለምዴ መቼ ነው የሞተው ታድያ
አስለቀሽኝ
😥 aslkesheg
Atmchegnem yeche liji
አንቺ እንኳን ትሸያለሽ የኔም አበት ፍቅሩንም ሰለውቅ ነው የሞተብኝ አበዬ የኔ መካታ ነፍስህን ይማር
Fatar malkam nawe ayzosh aselaxashg kamer
Uuuuffffffff Abeten bamoto matat yamal yamashar kuseli
ፊቪ i love you and want to marry you...........
እኔ ባሌ ሌላ ሚስት አግብቶ ለኔም አይደውል ኒካም አልፈታ አለ መላ ካላቹሁ ሹክ በሎኝ
😳😳🤲አላህ ይስቱር
ፀጉሯዋ ነው?????
አይደለም
ዊግ ነው ውዴ
Aydelem
ካሌብን የምታደንቁ እኔንም እወቁእንድታውቁኝ ቻናሌን ሰብ አድርጉልኝኝኝኝኝኝኝኝ (ግጥም መፃፍ ጣጣ ኖ ለካ)
የአላህ እኔ ካባቴ ጋ ከተጣላሁ ከ6 አመት በላይ ሆነኝ በተጣላን በሁለት አመቱ ልጀ ይቅር በይኝ ብሎ ሲጠይቀኝ በሰው ሲያስጠይቀኝ እቢ አልኩ ስለተናደድኩ አሁን የምኖረው ከሀገር ውጭ እዚህ አገር ከመጣሁ 4 አመት ሁኖኛል አንድም ቀን ስልክ ደውየለት አላቅ 😢😢😥 አሁን ግን ይቅር ልለው ወስኩ
ሀዮ ነኝ ከወደ ቦረና በይ አፍጥኝው ይቅርታ ጠይቀው እናት በአባቱ ቂም ሚይዝ ግን መጥፎ ነው ይቅር ትበላቹ እውነት
@@user-zk7ru9vl2r እሽ እህት
Abatshin tolo bileshi yikrta teyki Ye abat ena ye enat Hazen metfo new Yikir endlachu Enatem yikr belu yilal ye e/r kal
አባትሽን ይቅር በይው ውደ ከሞተ ይቆጭሻል ተመልሰህ እንታረቅ ብትይው አይገኝም ሞት ከመጣ ብትበደይም ልጂነ ሽ እየናፈቀነው አሁን ልጀን እድህ አድርጌ እየለ ሁሉን ትተሽ ይቅርታ ጠይቂዋ እንኳን ጠይቆሽ አይደለም
Nege zare saty dewyna bedenb awriw lk endanchi enam kabate ga kerebeta aneberegnm kenate ga slemausmamu sleneber enam tesededku selam inkouan sallew metaw selkm dewye bedenb awrchew Alakm ena memotun semahu betam azenku yabat fkr kebad nw ykochshal dewyna awriyachew
😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር የሚወደውን ነው የሚወስደው እኔም በጣም እና በጣም የምወደውን ፍቅሩን ያልጠገብኩትን አባቴን ያጣውት በ9አመቴ ነው 😢😢😢😢ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ህይወት ይቀጥላል ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
ደስ እምትሉ ተጠያቁ እና ጠያቁወች መልካችሁ እርጋታችሁ ተወዳጂነታችሁ ዋው
*እግዚአብሔር የወዴደውን አዴረገ ተመሳሳይ ነው ፌሺየ የኔም አባት በመኪና አዴጋ ነው ያጣሁት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ከቅዱሳኑ እቅፍ ያሳርፍልን አሜን፫*
ብርቅ ነው እንደ ሠርፕራይዝ እኔንም ባሌ ሌላ ሚስት አግብቶ ሠርፕራይዝ አርጎኛል አላሳዝንም
እስኪ አፅናኑኝ
Mona Abdo አይዙሽማሬ
@@user-jv5cg6bk3i እሺ አመሠግናለሁ
የኔ ባልም ልጄና እኔን ትቶ ውሽማ እዝ ስፕራይዝ አደርጋታለሁ ሲል እኔ ደሞ ፍቺ ጠይቄ ሰፕራይዝ አደረኩት ክክክ
@@mmm1873 ያንችው ይሻላል ሠርፕራይዝ ማዲረግሽ እሡ አርጎኝ ነው እራሴን ያመመኝ ውደ ክክክክ ለኸይር ነው አብሽሪ ትንሽግን ወልዶ መለየት ይከብዳል ለልጆች
እር ተመቸሺኝ
ፌቡ ቆጆ አይዞሽ ፍጣሪ ፅናቱን ይስጥ እኔም ያባቴን ጣም ሳላቀዉ ነዉ ያጣሁት በልጅነቴ በጣም ከባድ አሁን ምናለ አባቲ ቢኖርልኝ ኖሮ እላለዉ በዚ አጋጣሚ ካሌብ ሾ ደስ እሚል አጠያየቅ ነዉ ምጠይቀዉ ዲሲፒልንክ እራሱ በእዉነት ምርጥ ነክ እመቤቴ ትጠብቅ ያመላጣ ሰይፍ ካተና ከጆሲ ቢማር ጥሩ ነበር ሰዉ ዝብሎ ይዘረጥጣል ሰዉ ስለማያከብር ጥሎብኝ የሱን ፕሮግራም አልከታተልም
ወይኔ ካሊብ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው
የኔ ዉብ አይዞን መኖር ይቀጥላል ኡፍፍፍፍ እርጋታሽ እደት ደስ ይላል እመብርሀን ከነልጆ ትጠብቅሽ💚💚💚💔💔💔
ማማ አይዞሽ እግዚአብሔር። ያለውነው የሆነው እናትሽ ደግሞ መኮይ. ነበሩ የሚኖሩት እኔም የመኮይ ልጂ ነኝ.አጣዬ ድግሞ ውስጤ ናት
አብሽር ፌቪዬ የኔ ቆንጆ ለበፍጎ ነው እናትሽን እድሜ ጤና ይስጥልሽ ጏደኛዬ
It's Great and cool show ever keep it up
እኔም አባቴን ገና በአስር አመቴ ነው ያጣሁ በደንገት ለዛውም ለጓደኛው ብሉ ግብቶ በድንገት በዛች በአስር ደቂቃ ውስጥ ሁሉም ነገር ተቀያየር ግን ሁሉም ለበጎ ነው አልሀምዱሊላህ ይህው አስራስሰት አመቴ ነው ስደት ላይ ካለሁ ሀገር መግ ባት አስጠላኝ
I love this guy"s voice.
እኔም በአንድ ቀን ህመም ነዉ አባቴን ያጣሁት አይዞን
የሀገሬ ልጅ ውብ ነሽ
*የኔ ማር አታልቅሽ ማርይ እርጋታሽ ልዩ ነው አልባብስሽ አንድኛ እፍየ ያሳዝናል ማምየ!*
የኔ ቆጆ የጣዬ ልጅ ነሽ የሃገሬ ልጅ!!
በጣም እምወዳት አርቲስት ቬፈን 😍 ታሪኩ ይገርማል እግዚአብሔር ነው ሁኔታውን ለይቅርታ ያመቻቸላችሁ !!!
በጣም በድራማው አለቅሳለሁ እንኳን በውነቱ አይዞሽ እኸቴ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ያልሞተበት የለም ያልገተተ እሬሳ ጫወታ ነው እጂ ሁሉን ሚያስረሳ ብሏን ማስቆ ተጫዋች ሳቀሪቢው የነበረ ወድ ነገር ማጣት ከባድ ነው ልዳማ ትርፉ ተመሤገን ለናትሽ ኑሪላት እኔ እናቴን 14አመቴ የሞተችብኝ አባቴእደናት ነው ብዙግዜ እናት እናት ይባላል ግን አባቴም ለኔ እናት ወድም ጓ።ኛ ጭምር ጭምር ነው ያለንን ያቆይልን ያጣነውን መግስቱን ያውርስልን
@@user-dj5bc1yi3b h
የኔ ውድ ፌቨን ስወዳት ታሬኪን ወስዳብኛለች አንድ አይነት ታሬክ
አይዞን እህቴ እኔ ያጋጠመኝ ነገር ነው በእውነት እኔም አያ አራት አመት ሳልቀርበው ገና በመቀራረብ ነው ሁለት ወር ከተገናኘን በዋላ ወቶ ይቀረው ሳልጠግበው አባቴን ዛሬ ይቆጨኛል ሰለ አባት ሲወራ አይዞን ውዴ ያጋጥማል በእውነት
Waww am z frest demo eko sewdat
አይዞሽ ሁላችንም አንድ ነን
ውይይይ ያገሬ ልጂ ነሽዴ
አይዞሽ ነብሳቸው በአፀደ ገነት ያኑረው
የኔ ቆንጆ አስለቀስሽኝ
አለቀስኩ እኔም ያአባት ናፋቂ ነኝ
😭😭😭😭
እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እንኳንም ለይቅርታ ካበቃችሁ ቡሀላ መሆኑ አሪፍ ነው። ፈጣሪ ነፍሣቸውን ይመር
አይዞሽ ፌቪዬ😭😭😭
ስወዳት እቺ ልጅ
yene konjo ayizosh emebirehan nebisachewin be genet yanurew
አልቅሰሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ
አይዞሽ ፌዙ
እኔም አባቴን ገና ልወለድ 3 ወር ሲቀረኝ ነው ያጣሁት ባውቀው ብየእመኛለሁ ግን ህልም ነዉ የሆነብኝ መቼም አላውቀውም አብሽሪ አይዞሽ
እ ኔምለው ምለው ግን ሜዲያላይ ሚቀራብት ታዋቂ ብታናቸው እዴ እስቲ አዳዴም ስደተኗችም ይቅረብ
አይዞሽ ተፅናኚ ባለችሽ እናት ተፅናኚ እኔ ሁለቱንም አይቼ ባዶዬን የቀረው ነኝ
Mekdes Tamiru ayzosh anhem
Enim wlahi edachiw
እኔም እናቴን በትራፊክ አደጋ ነው ያጣዋት ብድርሽን ልክፍል ስደትን መርጥኩ ግን እንዳሰብኩት ሳይሆን ቀር እማ😭😭😭😭😭
አይዞሽ እህት
@@user-pe6ui5gm6o አይዞሽ ሃያትዋ
Ayzosh marr
አይዞሽ እህት እኔም እናት የለኝም
የሰፈሬ ልጂ
እርጋታሽ ጥሩ ነበር ግን አርቲና ቀለም ባትቀቢ ዱቄትሽን ብትተዊ ጥሩ ነበር
አይዞሽ
ሠላም ሠላም
የኔ ቆጆ ስወድሽ እኔም በልጂነቴ ነው ያጣሁት አይዞሽ የኔ ውብ
Ayezoush yena mare hulu le begu new nefesacehun be genet yanurelen
ፌቬን እናትሽ መኮይ ነች እዴ
ኣዘሽ ፈብየ እነም ኣባቴ በልጅነቴ ነዉ የጣህት ሂወት እንድናት ማሬ
😔😔
😭😭😭
እፍፍፍ አይዞሺ ማር እኔም አለሁ 23 እማይፈልገኝ አችሰ ባሰ ይቅርታ ጠይቆሻል 😭😭😭
😭😭😭😭😭
😭😭😭😭እፍፍ
እኔም አባቴ ትዚም እልለውም እሽ አይዞሺ
Wedddddd
Yeager lji mare
ERE WiFIRET ABEL
እኔምየምወደውንአባቴንአጥቻለሁ
ስደትእደለየንአይኑንሳላየውበህይወትተለየኝ
አዞሽእህቴሁላችንምእንሄድአለንማንምአይቀር
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ያለው ሆኖ ነው ሁላችንም ሀጂ ነን ተራችንን ነው የምንጠብቀው
Yhen smet mglex aychalim yenem tarik kanchi gar tmesasay nw
የቀይማ ፊቨን አባት ከተማ ታቼ አደለምዴ መቼ ነው የሞተው ታድያ
አስለቀሽኝ
😥 aslkesheg
Atmchegnem yeche liji
አንቺ እንኳን ትሸያለሽ የኔም አበት ፍቅሩንም ሰለውቅ ነው የሞተብኝ አበዬ የኔ መካታ ነፍስህን ይማር
Fatar malkam nawe ayzosh aselaxashg kamer
Uuuuffffffff Abeten bamoto matat yamal yamashar kuseli
ፊቪ i love you and want to marry you...........
እኔ ባሌ ሌላ ሚስት አግብቶ ለኔም አይደውል ኒካም አልፈታ አለ መላ ካላቹሁ ሹክ በሎኝ
😳😳🤲አላህ ይስቱር
ፀጉሯዋ ነው?????
አይደለም
ዊግ ነው ውዴ
Aydelem
ካሌብን የምታደንቁ
እኔንም እወቁ
እንድታውቁኝ ቻናሌን ሰብ አድርጉልኝ
ኝኝኝኝኝኝኝ (ግጥም መፃፍ ጣጣ ኖ ለካ)
የአላህ እኔ ካባቴ ጋ ከተጣላሁ ከ6 አመት በላይ ሆነኝ በተጣላን በሁለት አመቱ ልጀ ይቅር በይኝ ብሎ ሲጠይቀኝ በሰው ሲያስጠይቀኝ እቢ አልኩ ስለተናደድኩ አሁን የምኖረው ከሀገር ውጭ እዚህ አገር ከመጣሁ 4 አመት ሁኖኛል አንድም ቀን ስልክ ደውየለት አላቅ 😢😢😥 አሁን ግን ይቅር ልለው ወስኩ
ሀዮ ነኝ ከወደ ቦረና በይ አፍጥኝው ይቅርታ ጠይቀው እናት በአባቱ ቂም ሚይዝ ግን መጥፎ ነው ይቅር ትበላቹ እውነት
@@user-zk7ru9vl2r እሽ እህት
Abatshin tolo bileshi yikrta teyki
Ye abat ena ye enat
Hazen metfo new
Yikir endlachu
Enatem yikr belu yilal ye e/r kal