"እናቴን አላውቃትም አባቴ በአስር አመቴ ሞተ እናቴን ባውቃት ብዬ አምርሬ አልቅሻለሁ "የቤቶች ተዋናይት ያለምወርቅ/አቢ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 331

  • @seidali5521
    @seidali5521 2 ปีที่แล้ว +140

    የኔ ጀግና አስተዋይ የመጀመሬዋ እድሜዋን በትክክል የተናገረች አርቲስት ለምታደርጊዉ ድጋፍና
    እርዳታ እናመሠግንሻለን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
      @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 ปีที่แล้ว

      ሰቅንነት ሰብ አርጊኚ

    • @laylaalmemari6459
      @laylaalmemari6459 2 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 2 ปีที่แล้ว

      እረ ተው አብረን የተማረን እንኖራለን

  • @qamuti1
    @qamuti1 2 ปีที่แล้ว +69

    የለም ወርቅዬ እምዋድሽ የሸሩክ አድነቂ አቢዬ😃😂
    አለበበስ 100%
    ግልፅነት100%
    ትህትና 100%
    መልከምነትሽ ቅንነትሽ ልብን ይጋዘል 100 ልዩ ነሽ በቃ ለኔ ኑሪሊኝ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +78

    እግዚአብሔር ሁሌም በረከቱን አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን አስተሳሰባቸው ተባረኪ በብዙ ሃሳብሽ በጣም ትልቅ ነው ጠንካራ ሴት 👌ውስጤ ናት ❤❤❤

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 2 ปีที่แล้ว +27

    ዋው ሳንሞት የተዋናይ ትክክለኛ እድሜ ሰማን 🙏 ለማንኛውም
    ለሁላችሁም መልካም ቅዳሜና እሁድ 👍
    ፊልም ማየት ከፈለጋቹ ታጥቦና ተቀሽሮ እየጠበቃቹ ነው👆ብቅ ማለት ትችላላቹ 😉ይመቻቹ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +13

    ያለምወርቅ አቢ ጠንካራ ናት ወላጆች ሳይኖሩ በሰንት መከራ ውስጥ አልፎ ከዚህ መድረስ ቀላል አይደለም ያሰብኩሽ ይሳካልሽ ዘንድ እግዚአብሄር ይርዳሽ ።

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 ปีที่แล้ว +11

    ዋው እውነትም ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ ንግግር አአመለካከትሽ የሚከርም የሚደንቅ አስተሳሰብ ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ እህታለምዬ ዋው!! ቃላት አጠረኝ በምን ቃል ልግለጽሽ አንች ከሴቶች ሁሉ ትለያለሽ ።

  • @saadaabbaba2419
    @saadaabbaba2419 2 ปีที่แล้ว +25

    አይዞሽ አችም እናት ሥትሁኝ ጥሩ እናት ሁኝ አች ሥለለሽ አትዘኝ ጀግናነሽ

  • @Masodelove
    @Masodelove 2 ปีที่แล้ว +14

    ፈጣሪ ያፁናሽ እውነት በልጅናትም ሆና በማንኛውም ሰአት ቤተሰብን ማጣት ያማል ።ግን ሁሉም የሆናው ለበጉ ነው።

  • @tigabieyoutube7637
    @tigabieyoutube7637 2 ปีที่แล้ว +8

    የኔዉድ ስወድሽ አይዞሽ ምድራዊ እናትሽን ብታጭም ሠማያዊ እናትሽ ከዚሕ አድርሳሻለች አይዞሽ ድግልከጎንሽ ነች በረች የእኔዉድእንደናት የሚያቅፍ እንደ አባት መካር አዳምሽን ፈጣሪ ይስጥሽ

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 ปีที่แล้ว +22

    ዋውውው ለመጀመሪያ ግዜ ትክክለኛ እድሜዋን የተናገርች አርቲስት እግዚአብሔር ቀሪውሂወትሺን ይባርክልሺ ውዴ❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 ปีที่แล้ว +19

    ያለምወርቅዬ 💝💝💝ስወድሽ የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ነኝ እማ ❤❤❤❤❤❤ትችያለሽ ሌላም ፊልሞች ላይም ብናይሽ የኔ ቆንጆ 💝ጀግና ነሽ 💝💝💝

  • @me-lt2li
    @me-lt2li 2 ปีที่แล้ว +13

    ካሌብ አንዳንድ እድል ብታደራጁልንና እድላችን ብናየው በተለይ በብዙ ፈተና ያደግን አለንና ያለ እናትና ያላባት

  • @lemiylulutube
    @lemiylulutube 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ውድ የልብሽን መሻት አሏህ ያሳካልሽ ትክክል ነሽ ሰውን መርዳት ያክል የሚያስደስት ነገር የለም በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ውድ ስወድሽ አለባበስ ሁሉ ነገርሽ አንደኛ ጎበዝ በርችልኝ.

  • @tsiyemaryamlijtsion4757
    @tsiyemaryamlijtsion4757 2 ปีที่แล้ว +1

    ስርአት ያለሽ ሴት ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 2 ปีที่แล้ว +22

    አለባመስሽ ያምራል የኔ ጨዋ❤

  • @zelealemadugna6781
    @zelealemadugna6781 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ኢትዮጵያውይ ሴት ነሽ እርሩህ ጀግና በርች

  • @user-fikr1234
    @user-fikr1234 2 ปีที่แล้ว +24

    የኔ ልቅልት የኔ ፍልቅልቅ ጠካራ ጀግና ብርቱ ምን ልበልሺ ልዩ ነሺ ለኔ ወላሂ ሁለት ሰው ተገኝ እርሜቸው በትክክል የተናገርሩ አርቲስቶች ያለምና መቅደስ ማለነው❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋👍👍👍👍

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @genettube277
      @genettube277 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ባገኛት ብሸልማት ደሥ ይለኛል ለአንድ ጎደኛ ጥንካሬ እንድትሆን ሼር አደርጋለሁ ጥሩ ምሣሌ ናት

  • @alemitu973
    @alemitu973 2 ปีที่แล้ว +17

    ልበ ሰፊ ከሆን ሁሉንም በመልካምና በፍቀር እንድናዬ
    ያግዘናል በርቱ 💖💖💖

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 ปีที่แล้ว +12

    እቢ ቆንጆ ጠንካራና ቅን ሰው ነሽ::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️💐

  • @አሰታራቂYoutube
    @አሰታራቂYoutube 2 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ነው የምወድሽ ምርጥ ልጅነሽ የመሰራት አቅም አለሽ ከዚህ በላይም መሰራት ትችያለሽ ፊልም ላይ ለምን አትሳተፊም በቤቶች መገደብ የለብሽም

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 ปีที่แล้ว +12

    ለኔ አንደኛ ነሽ የኔ ልበ ቀና አስተሳሰብሽ የብዙ ጨምላቃ አርቲስቶችን አይምሮ ይደመስሳል ያለምዬ ስወድሽ መልካም ሴት ተባረኪልን አለባበስሽ አንደኛ የኔ ቅመም❤🇪🇹

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብ አድርጊኝ ውድ

  • @محمدمحمد-ش9ز9ظ
    @محمدمحمد-ش9ز9ظ 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ግልፅ እድሜዋን ሣትደብቅ የተናገርችዉ😍😍😍😍😍💝💝💝💝🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ መልካም ማድረግ ለራስ ነው መልካም ሰወችን በኢትዮጵያ ምድርላይ ያብዛልን

  • @ራሚፋምዩቱብ
    @ራሚፋምዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +7

    _ከቤቶች ድራማ አባላቶች በጣም የምወዳቸው አቢ እና ሀሊማ ናቸው_

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ እውነተኛ ተዋናይ ነሽ በርቺ ካሌብ እንዲህ ያሉ አስተዋይ አሰተማሪ ሴቶች አቅርብልን

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 2 ปีที่แล้ว +7

    የኔናት አይዞሽ እናት የህይወት ደስታናት ግን ከናት በላይ እናት ዘላለማዊ እናት እመብርሀን አለች አባትም ለኛየተሰቀለው አምላካችን አለ በርች እባየ ከፈጣሪበታች ቢኖሩልን የሁላችንም የደስታችን ምንጮች ናቸው ግን ምን ይደረግ የተፈቀደልን ግዜ ስደርስ መከዳችን አይቀርም በርች በምነትሽም በምታረጊያቸው ስራወችሽ እደናት እደአባት እደወድም የሚሆንልሽ ያሰብሽን ትዳር ይስጥሽ እማየ

  • @rbaba6935
    @rbaba6935 2 ปีที่แล้ว +8

    ልክ እዳየሁሽ አለባበስ ነው የተመቸኝ👍

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB
    @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ😍

  • @hayat4177
    @hayat4177 2 ปีที่แล้ว +7

    ማሻአለህ ልብሷ ያምራል እሷም ቆንጆ ናት😍😍😍

  • @yerosanmedia2761
    @yerosanmedia2761 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር በረከቱን የብዘልሺ

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 ปีที่แล้ว +30

    አቤት ልዩነት የሚገርምነዉ አቢ ቅልብልቧ😂😂

  • @sebledejene3705
    @sebledejene3705 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤዬ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪ እባክህ ካሌብ ቴዴ አፍሮን አቅርብልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 ปีที่แล้ว +7

    አቢ ምርጥ ሰው ነሽ

  • @fikirebelayneh203
    @fikirebelayneh203 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ሀሳብሽ በጣም ጥሩ ነው እደግፈዋለሁ የእስራኤል አምላክ የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ውድ። በተረፈ ግን እኔም ትዳር ፈላጊ ነኝ አንች የተቀስሽውን መስፈርት አሟላለሁ ግን እኔም አንድ መስፈርት አለኝ አንች የመጀመሪያ መስፈርትሽን በፍርሐ እግዚያብሔር የሚኖር ሰው ነው የምፈልገው እንዳልሽ ሁሉ እኔ ደግሞ ባንች ሀሳብ ላይ ልጨምርበትና ከፍርሐ እግዚያብሔር በተጨማሪ ስርዓተ ጋብቻን በቅድስት ቤተክርስቲያን ህግና ስርዓት ለመፈፀም ፍላጎትና ምኞቱ ካለሽ አንድ እንሁን የኔ ውድ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 ปีที่แล้ว +14

    ወላሂ ስወዳት ፈታ ያለች አይዞሽ ማማዬ🥰

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ ውድ

  • @kidusbiruk6554
    @kidusbiruk6554 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ትሁት ነሽ ሰውን መርዳትሽ ደግሞ መመረጥ ነው ቀጥይበት

  • @aregahegnadugna5158
    @aregahegnadugna5158 2 ปีที่แล้ว +11

    አቢ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ቤዛገሠሠ
    @ቤዛገሠሠ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ልኡል እግዛብሄር ይጠብቅሽ ድንቅ የኢትዮጲያ ልጅ ነሽ ሀሳብሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ ሰላም ለኢትዮጲያ ይሁን

  • @danielgebregergis2915
    @danielgebregergis2915 2 ปีที่แล้ว +1

    እዚ የጌታ ኣቅም እዚያደረሺ ጌታ የተመሰገነ ይሁን ጎሽ

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +5

    የሻሩክ ነገርስ ውይ እንዴት እንደምወዳችሁ😍

  • @kingcoredawit1413
    @kingcoredawit1413 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምመክርሽ ልጄ ከእንደነዚህ ያሉ አሳሳች ሚድያ ራቂ:: አውቀው ነው የሚያሳ ስቱሽ:: አንች ጎበዝ ነሽ እናውቃለን::

    • @zahara612
      @zahara612 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል ይሄ ቁሬማም ሚዲያ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቆንጆ አብዬ ምርጥ ሴት ነሽ በርቺ ያለ እናት ማደግ በጣም ያማል እኔ እንዳችው እናቴን አላውቃትም እኔ አንድ ዓመት ሳይሞላኝ ነው በሞት የተለየችኝ እና ሁልም ለመልካም ነው ይሄው ዛሬን ደርሻለው በእግዚአብሔር እርዳታ በዙራዬ ያሉትን ሰዎች እያመሰገንኩኝ 🙏

  • @onelovezaethiopia8557
    @onelovezaethiopia8557 2 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ጠንካራ ጓደኛ ለኔ ሁሌም ጀግናየ ነሽ በርችልኝ 💖

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr 2 ปีที่แล้ว +27

    አይዛሽ የኔ ቆንጅ እኔም ያንች አይነት ሂወት ነው ያለኝ በተሰብቸን በልጅነቴ ነው ያጣሁት እናቴንም ሳላውቃት ነው እናቴን ያጣሁት እጅግ ከባድ ነው ያለበተስብ ማደግ

  • @ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ
    @ጊዜዳኛው-ሐ4ዸ 2 ปีที่แล้ว +10

    ይችን ልጅ ሚስቴ ነች
    እመኑኝ ሁሉንም አሟላለሁ
    አገናኙኝ እባካችሁ ግን መስፈርቶቹን መቀየር አይቻልም ።
    ካሌባ አገናኘኝ እድሜ 30 ነው ።
    ሰው ብቻ ነኝ ህሌና ያለው ።

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 2 ปีที่แล้ว +5

    በርች የኔ ማር በጣም ልዩ ሴት ነሽ 💕❤

  • @ስላምትዩብ
    @ስላምትዩብ 2 ปีที่แล้ว +11

    የቤቶች ድመቀት ሸኃሩክ ይሙት በጣም ነው እመወድሽ ክክክክክ እስኪ ቤተስብ እንሆን እኔም እኮ ዛሬ ከፍትኩኝ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 2 ปีที่แล้ว +2

    አይዞሽ የኔ ዉድ ሁሉም እግዚያብሔር የፈቀደዉ ይሆናል ❤❤❤🙇😍😍

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ የሰብሽዉን ሁሉም የስከልሽ እድሜና ጥና ይስጥሽ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብ አድርጊኝ ውዴ

  • @frealemu3490
    @frealemu3490 2 ปีที่แล้ว +18

    ካሌብዬ እንዲች አይነቷን ነው ማቅረብ ያቺ ዲጄ ወንድ አይሏት ሴት አናዳኛለች

    • @tobehonest5218
      @tobehonest5218 2 ปีที่แล้ว

      ፈልጋ አደለም ኮ እንደዛ የሆነችው አንቺ መሃይም ። የ ሆርሞን ጉዳይ ነው።

    • @frealemu3490
      @frealemu3490 2 ปีที่แล้ว

      @@tobehonest5218 አይመስለኝም እኔ መሀይምነት ብዬ ነው የማስበው አምላክ በፈጠረን መጠቀም ስልችል አጉል መመኘት እብደት ነው ከጥፈት ሁሉ ትልቁ ጥፈት የማያገኙትን መመኘት ነው ወዳጄ

    • @tobehonest5218
      @tobehonest5218 2 ปีที่แล้ว

      @@frealemu3490 ምንድንው ምታወሪው? አንዳንዱ ሰው እንስት ሆኖ በተፈጥሮ የወንድ ሆርሞን በዛ ተደረጎ የፈጠራል።የማታውቂ ከሆነ አንብቢ። ምኑን ነው አጉል የተመኘችው?

    • @frealemu3490
      @frealemu3490 2 ปีที่แล้ว

      @@tobehonest5218 አልተግባብቶም አራት ነጥብ

    • @tobehonest5218
      @tobehonest5218 2 ปีที่แล้ว

      @@frealemu3490 yerasish guday bakish

  • @yadakoldinsa8845
    @yadakoldinsa8845 2 ปีที่แล้ว

    ያቺን ቆንጆ ልጅ ያበላሻቿት ሜካፒስቶች እግዝአብሔር ይህላችሁ

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 ปีที่แล้ว +1

    ዊይ አቤ በጣም ነው የምወድሽ

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 2 ปีที่แล้ว +5

    የአለባበሱዋ፣ስራአት፣ወላሒ፣ደስ፣ስትል

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 2 ปีที่แล้ว

      @@ramadantube ኢሻአላህ

  • @chuchuyared6453
    @chuchuyared6453 2 ปีที่แล้ว

    ያለም በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ተባረኪ

  • @alemstehayberehenu4291
    @alemstehayberehenu4291 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔቁጆ እድሜሽን በሙሉ በደስታ ኑሪልኝ

  • @f2660
    @f2660 2 ปีที่แล้ว +1

    አብሽሪ እህት
    በጣም ደስ የምትልና ተጨዋች ነች

  • @girmadesta3539
    @girmadesta3539 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow, you are amazing. I appreciate how you expressed yourself. Whatever you talk makes sense. God Bless

  • @ሀያት-ገ6በ
    @ሀያት-ገ6በ 2 ปีที่แล้ว +3

    አለባበስ ደስ ሲል

  • @solomongetachew4432
    @solomongetachew4432 2 ปีที่แล้ว

    እንዳች ያለ የሚያስብ ሴት አይደል የጠፋው በእውነት አድናቂሽ ነኝ

  • @meklitsara3888
    @meklitsara3888 2 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍፍ እኔም እንዳንቺ ነኝ እናቴን አላውቃትም ግን በጣም ትናፍቀኛለች አባቴ ደሞ ልዩ ነው መልካም ነበር እሱም ግን አልታደልኩም በ7 አመቴ ነው ያጣሁት ቤተሰብ አጥቶ ማደግ ከባድ ነው

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፍፃሜሽን ያስምርልሽ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 ปีที่แล้ว +12

    እኔም እናት አባት የለኝም ዘላለም አለሜን ተከራተትኩ እናቴነሰ ማጣቴ አይዞሸ እናት😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እማ ሰማያዊ እናትና አባት አለሽ

    • @rozlove6832
      @rozlove6832 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ ዘላለማዊ አባትም እናትም አለሽ እህቴ አይክፋሽ
      😍😍😍

    • @hanaabebeyemaryamelje6535
      @hanaabebeyemaryamelje6535 2 ปีที่แล้ว +1

      የእናት እና ያባት ሀዘን እያደር ያማል ትልቅ ስንሆን በተለይ በጣም ይከፋል ሴትልጅ ስትዳር ስትወልድ እናት አባት ከጎን ከሌለ በጣም ይከፋል 😭😭😭😭😭😭

    • @rozlove6832
      @rozlove6832 2 ปีที่แล้ว +4

      @@hanaabebeyemaryamelje6535 የኔ ማረ አይዞሽ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድግል ማሪያም ከልጇ ከመላእክ ከሀዋሪያት ጋ ከጎንሽ ትሁን እህትወይ ምን ላድረግሽ ውስጤን ነካሽው 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ 😢

  • @bekiiache5805
    @bekiiache5805 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትይ በርቺ አይዞሽ ገና ብዙ ትሰራለሽ ግልፅነትሽ ደሞ ውበት አለው

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 2 ปีที่แล้ว +24

    27 አትመስልም እቺ በሳል ተዋናይ።

  • @blenekebedekebede6672
    @blenekebedekebede6672 2 ปีที่แล้ว +3

    አቢዬ እንወድሻለን ፈጣሪ ይባርክሽ እድጊልን

  • @sammymanu7584
    @sammymanu7584 2 ปีที่แล้ว +1

    Abe you are a good actress in Betoch Show. You have a wonderful talent and you are beautiful!!

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 2 ปีที่แล้ว +4

    Edimewan betikikil yetenagerechi yemejemera artist 27 👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕

  • @muludagnaw4593
    @muludagnaw4593 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @الال-و4ع3ظ
    @الال-و4ع3ظ 2 ปีที่แล้ว +3

    እውነተኝ አርቲስት አቺን አየሁ ከምር ፈጣሪ ይጠብቅሽ🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤💞💞💞💓💓

  • @ባንተግዜዋለ
    @ባንተግዜዋለ 2 ปีที่แล้ว

    የውነት ምርጥ ሴትናት

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe9733 2 ปีที่แล้ว

    አቤን እኔ ነው ማገባት መስፈርቱን አሟላለሁ

  • @my-xr5zg
    @my-xr5zg 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆንጆ ትለያለሺ ጠንክረ ጎበዝ ❤️❤️❤️

  • @chakebotarekegn4934
    @chakebotarekegn4934 2 ปีที่แล้ว

    ያለምወርቅ አንሙት official Instagram account link,
    instagram.com/invites/contact/?i=1s0se8xh4w46l&

  • @habtshtube4263
    @habtshtube4263 2 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ አለልሽ እህት ቤተሰቦችሽን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ይቀበል

  • @fameliy-px2ok
    @fameliy-px2ok 2 ปีที่แล้ว +5

    ያለም መልካም ልጅ የልብሽን መሻት እመብርሀን ትሙላልሽ

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว

    አቤየ እወድሻለዉ አድናቂሽ ነኝ

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አሳብሺን ያሳካልሺ የኔ እህት

  • @seada5882
    @seada5882 2 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ እድሜዋ እኔ 24or23 ነበር የጠበኩት ተባረኪኪኪኪኪኪኪ

  • @jemilayimam5949
    @jemilayimam5949 2 ปีที่แล้ว +7

    የ20አመት ነው የምትመስሊው
    ትልቅነታቸው እያስታወቀ እራሡ 21 አመቴ የሚሉት

    • @amirahajii5199
      @amirahajii5199 2 ปีที่แล้ว

      Ye saronin chamira new maslegn

  • @Agurashtube
    @Agurashtube 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ሙሉ ሴት አለባበስሽ 1ኛ ነው

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 ปีที่แล้ว

    Yena konjo setamere egizabher yexabeqeshe, ayzoshe betam gobaze neshe berche egizabher zemenshe yebarke 😍😍😍😍😍😍😍👈amlka ka anche gare yehune tebarke

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ከእናትሽ ጋር ያገናኝሽ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ

  • @temuamare8436
    @temuamare8436 ปีที่แล้ว

    አምሮብሻል

  • @Mybigmission
    @Mybigmission 2 ปีที่แล้ว

    Yene asteway bichegna gilitsi artist 💓❤️

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow merx tewaniyi ❤️❤️❤️ sewedat😍😍😍

  • @zወለየዋ
    @zወለየዋ 2 ปีที่แล้ว

    ረይችልጅ አምሮብሻ

  • @nahomyedngillij9585
    @nahomyedngillij9585 2 ปีที่แล้ว +1

    ካሌብ በጣም አሪፍ ነው በርታ🙏🙏🙏
    ያለም ወርቅ የምናቃት በፊልም ነው ግን
    የውስጥ ገጽታዋ ፈታኝ ነው
    ለማንኛውም በርች

    • @nahomyedngillij9585
      @nahomyedngillij9585 2 ปีที่แล้ว

      ከቻልክ አድራሻዋን ብትሰጠኝ ካሌቦ 🙏🙏

  • @npmdnpmd715
    @npmdnpmd715 2 ปีที่แล้ว

    አይዞሺእህት

  • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ
    @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ 2 ปีที่แล้ว +3

    ዊ አብዬ ስወዳት የኔ እሳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +18

    አለባበስዋ ስርአት ያላት ናት ኦርቶዶክስ እችናት የምትወለው 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻❤️ተመናግጋችሁ ❌ የምትመጡ ታፋችሁ እያሳያችሁ ከሶ ተማሩ

  • @se.a.5191
    @se.a.5191 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደፊሬሺነዉ 27የልሺዉ ሌሎቹ እንደይ ሰሙሺ ይገሉሸል ኦኦኦኦ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 2 ปีที่แล้ว

    በትክክል ማገዝ ሚሲኪን👍👍

  • @الحمدالله-ث3ل5ح
    @الحمدالله-ث3ل5ح 2 ปีที่แล้ว

    ሥወዲሽ አቢ አንቺ ጠንካሬነሽ ልዩነሽ ቃላት አጣሁልሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @bonne.annee.2023
    @bonne.annee.2023 2 ปีที่แล้ว

    አለባስሽ አነጋገርሽ
    ግልጽነትሽ ማስተዋልሽ....... ሁሉነገርሽ አንደኛ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 ปีที่แล้ว +4

    እንወድሻለንንን የኔ ሴትትትትት

  • @abrehetzeray8808
    @abrehetzeray8808 2 ปีที่แล้ว +1

    Tafache😚😚😚😍😍😍

  • @eyesusAmalajekebere_6310
    @eyesusAmalajekebere_6310 2 ปีที่แล้ว

    Yene konjo love u setemechign eko 💖 ❤

  • @zenashmyres
    @zenashmyres 2 ปีที่แล้ว

    Yena konjo.sewedat.ayezosh ❤️

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው የማቃት ብዬ እፈልጋለሁ ጉዴ ልዩነቱ