you're mistaken because you didn't evaluate Beky 's speech scientifically. because as a water resource engineer let me tell you you cannot get water without preserving soil. if you did not preserve soil believe me you will die because you did not get water. so preserving park is mandatory for life it is not politics.
We had the pleasure of listening to your episode featuring Bereket Belayneh and I must say, it was an absolute delight. Bereket Belayneh's insights on [Geo-Politics ] were not only enlightening but also incredibly inspiring. It’s rare to come across a speaker who can articulate their thoughts with such clarity and passion. Bereket Belayneh has a remarkable ability to engage the audience, and I found myself completely absorbed in the conversation. The depth of knowledge and the perspective shared was truly a breath of fresh air. Thank you for bringing such valuable voices to the forefront. I eagerly await Bereket Belayneh’s next appearance on the show, and I’m confident it will be just as captivating.
I know this area,Majji. I was working in Majji under NGO almost for two and half years.Franklly,speaking this guy was speaking about Mr.Jhon,the one who controlled a lot of resources and the people who are coming from abroad are using as a resource.He is typically an English man.Even,some of the locall people tried to killed him,unfortunatelly servived.Credit for @Dave and Beki
የበረከት turning point አሜሪካ መሄዱ መሆኑን ነግሮናል………የኔ turning point ደግሞ ይሄ interview ነው……
This literally made me cry. I am grateful for this moment of turning points. I pray and demand for many many many more turning moments.🙏🏽🥰
Cia ምናምን ልትለን እንዳይሆን
good veiw
ኢትዬጲያ ውስጥ ፖድካስት ተጀምሮ ካየሁዋቸው ፖድካስት ውስጥ እጅግ ምርጡ እና አስተማሪው ነው.....በረከት በላይነህ ይደገምልን የምትሉ እስኪ በላይክ👍👍👍
ይቅርታ ግን ፖድካስት ምንድነው?
ቁጭ ብሎ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ማውጋት
ቢሰሙት ቡሰሙት የማይጠገብ የዚህ ትውልድ አካል ነው ግን? ትውልድ ማለት ይህነው ሀገሩን ጠንቅቆ ሚያውቅ። እድሜይስጥህ❤🎉
yesu maweke becha men yeserale egnam aberen kalaweken eee?
@@akmaster6729 ለዛነው እኮ ፤ እውቀት ሚጀምረው ሚያውቅን ሰው (አዋቂን) ከማክበር ነው ። እኛም ማወቅ አለብን ትክክል ነው ክበርን መስጠት ማወቅ የመጀመሪያው ነው። የበረከት ግን ይለያል።
❤❤በቋሚነት ይተንትን
Yes He is very genius 👏
የዚህ ትውልድ ሳይሆን እርሱ የራሱ ትውልድ ነው በየትኛውም ትውልድ እሱን አይመጥንም። በሚሊየን መንጋ ህዝብ አንደ እርሱ አይነት አንድ እንኳን አይገኝም
ነገሮችን በዚህ መጠን ለመረዳት ምን ያህል መፅሐፎችን ማንበብ እንደሚቻል እንጃ ከእንቅልፍ ጋር ለአመታት ተኳርፎ ወገብን አጉብጦ አንገትን ሰበሮ እንደዚህ ያለ እውቀት እና ግንዛቤ ሊገኝ ይችል ይሆናል .......የተረዱትን ነገር ግን በዚህ ደረጃ ፈትፍቶ ማውራት ሌላ ለተአምር የቀረበ ፀጋ ነው በረከት በላይነህ ይህን ፖድካስት ካደመጥኩ በኋላ እንደቀድሞው 'አከብርሃለሁ' ብቻ ማለት የቀለለ ቃል መስሎ ተሰማኝና ግራ ገባኝ ብቻ በጤና ኑርልን ዳዊትም ይህን መሳይ የጨዋታ መድረክ መፍጠርህ እንግዶችህን የምትጠይቅበትና የምታደምጥበት ጥበብ የላቀ ነው ይህ ፖድካስት በዚህ ከቀጠለ ሃገር ሃገር የሚሸት ትውልድ ማነፅ ይችላል ....ኑርልን
yemigerim agelalst
ማንበብ አይደለም መረዳት እንጂ
የገረመኝ አስተያየት 🥰 እኔ እልህ እና ቁጭት ሲንጠኝ በድን ሆኘ ያነበብኩት እና በብዙ የተጋራሁት ስለሆነ አመስግኛለሁ 🙏
በጣም አካበድከዉ።በጭራሽ አንብበህ አታዉቅም ማለት ነዉ።
you're mistaken because you didn't evaluate Beky 's speech scientifically. because as a water resource engineer let me tell you you cannot get water without preserving soil. if you did not preserve soil believe me you will die because you did not get water. so preserving park is mandatory for life it is not politics.
ጋዜጠኛው በሚገርም ሁኔታ ተዘጋጅቶ የሚጠይቀውጥያቄ እና በጣም አስተዋይነቱ መደነቅ አለበት!
የኔ ዘመን ወጣት ይህን አስተሳሰብ ነው የሚመጥነው። ዕድሚያችንን ግዚያችንን አትብሉብን እባካችሁ
Yes
Yes.
የኛ ትውልድን ይወክላል በረከት 60 አመት በላይ አይመለከታችሁም ለዚ ያበቃችሁን የ60 ትውልድ ነው አትምረጡ አቁሙ
የሀገራችን ኢትዮጰያ የፖለቲካ ምህዳር ከዘረኞች እና ከግል ጥቅመኞች ፀድቶ በእውነተኛ ሀገር ወዳዶች እጅ ተይዞ እንደ በረከት አይነት እውቀት እና ቁጭት የሰነቁ ኢትዮጵያውያን ሊያበረክቱት የሚችሉትን ታለላቅ አስተዋጽዖ የምናይበት ጊዜ እንዲመጣ ምኞቴ ነው ፈጣሪ ያሳካው ዘንድ እፀልያለሁ !!!
እሱ ነው እኮ የቸገረን አዋቂ የሆነን ሰው ማጥፋት ከደርግ ጀምሮ ማሰርና ማጥፋት ነው ስራቸው እውቀት ፈሪ የሆኑ ግለሰቦች ስለሆኑ ስልጣኑን የሚይዙት እውቀት ያላቸውን ማራቅ ነው አላማቸው
ኢትዮጵያ ድመት ናት እንዲህ ዓይነቱን ልጇን ትበላለች ወይም ታስበላለች እንጂ አሳድጋ አታድግበትም!
ማውራት መናገር ያለባቸው ሰወች ዝም ብለው ነው እውቀት በሌላቸው ሀገራቸውን በማያውቁ ሰው ሀገሬ የምትታመሰው በእውነት ቃል የለኝም እግዚያብሄር ይጠብቅህ🙏
ይኸ ቁጭት፣
ይፋጃል ሲያቅፉት፣
ይህን የተገለጠ ዓይን ለትውልድ እመኘዋለሁ።
ጀግና ነህ ወሬ ብቻ ሳይሆን ገብቼ እሰራለሁ ማለትህ። ይቅናህ ወዳጄ።
ልክ ምርጥ መጽሐፍ እንዳያልቅበኝ በስስት እያነበብኩ ያለቀብኝ ምን ዓይነት መጠይቅ ነው በመድሀኒዓለም🙏🙏🙏 እልህ ስላቅ ስስት የሀገር ፍቅር በረከት/አመዶ
እኔ በምኖርበት state አንድ ወንዝ በ150mile/240km 3ግዜ ተገድቦ ከ500ሺ ሄክታር በላይ ያለማል። ያውም ከ5-6 ወር በበረዶ ሰለሚጥል እና እሱ እስኪቀልጥ ድረስ አይነካም፣ በቀረውን 4-6 ወር የገደቡትን ወሀ መስኖ ተጠቅመው የማያመርቱት እህል፣ ፍራፍሬ፣ አታክልት፣ ከብት እርባታ… ለኢትዮዽያም ሆነ ለአፍሪካ “…not poor but poor management” የሚለው ብቻ ነው በቀላሉ የሚገልፀን‼️ በረከት ወደ ፖለቲካው በድርጅት የታቀፈ እንቅስቃሴ ውስጥ መግባት አለብህ🙏🏽 ዴቨ 👌🤝👍
በረከት በላይ ይደገም ምትሉ እስቲ like
ከስልጣን በኋላ እንየው
በነጣነት ማውራትና
ስልጣን ይዞ መደስኮር ይለያያል
ከስሜት ውጪ በዘመናት ልምዳችን የትኛው ፖለቲከኛ ነው በተመጣጠነ መልኩ ሰሜን ደብብ ምእራብ ምስራቅ መሀል ያለውን ህዝብ ፍላጎት መበደል እና የማደግ ፍላጎት በተመጣጠነ መልኩ መረዳት ያለው ሰው ንገረኝ።
ይሄ ልጅ በአረዳዱ ውስጥ ለሁሉም አካባቢ ሰው መቆርቆር አለው።
እግዚአብሄር ያዝልቅለት 🙏🏾
Enesu beserut like aykebdim???
Yleyal! iytaw yemigerm new!!!!
We had the pleasure of listening to your episode featuring Bereket Belayneh and I must say, it was an absolute delight. Bereket Belayneh's insights on [Geo-Politics ] were not only enlightening but also incredibly inspiring. It’s rare to come across a speaker who can articulate their thoughts with such clarity and passion.
Bereket Belayneh has a remarkable ability to engage the audience, and I found myself completely absorbed in the conversation. The depth of knowledge and the perspective shared was truly a breath of fresh air.
Thank you for bringing such valuable voices to the forefront. I eagerly await Bereket Belayneh’s next appearance on the show, and I’m confident it will be just as captivating.
በረከት ሙሉ ኢትዮጵያዊ ሊጠብቅህ ይገባል።
በቃ ልንነቃ ይገባል
በረከት ሰዎችን መሰብሰብ ጀምር በ የጓዳው ድንቅ ሀሳባውያን አሉ pls እንደመሪ ሰብስባቸው የሆነ መንገድ ፍጠር
😢 been be classic cc cc cc cc cc cc cc cc cc cc BBC can BBC bc cc cc BBC couch BBC can class cc cc cc cc cc cc cc cc cc cc cc cc cc cc
ወሏሂ ወሏሂ ኮራሁብህ ይህን የመሠለ ጂኦ ፖለቲክስ ብቻ ሳይሆን ኢንተርናሽናል ጠቅላላ ፖለቲካዊ አሠላለፎችና ፍላጎቶች ተረድተህ(ስፈፓን)ፓርቲን በሀገራዊ ግልጋሎት ለመሳተፍ በመወሰንህ አክባሪና አድናቂህ ነኝ ለዚህም አላህ ይርዳህ ያግዝህ የምር ነው የምልህ ወላሂ ትንቢትህ በመንፈስ ከፍታ ጠቁመኸናል የከፍታን ዘመን ባንተ ተግባራዊ የፖለቲካዊ ተሳትፎ በመልካም እሳቤና ምኞት ናፋቂ ጠባቂ ወንድምህ ሁሌም በዱዓችን እናስብሃለን አቦ ደግሞ ትችላለህ ትበልጣለህ ካየናቸው አብሽር ወንድሜ ዳይ ወደመንገዱ
ወንድሜ ከዐይን ያትርፍ ቅጣው እጅጉን ያገኛው ጣላት አያግኝህ ጠባቂው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
ቅጣው እጅጉ ለኢትዮጵያ ያደረገውን ወይም የጠቀመውን አንድ ነገር ልትነግረኝ ትችላለህ??
@@Abdujemal-yr7bqእንቢሪት ሲቆርጥ ነበር😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ቀፎ
@@Love-zd2biሰውየው የጠየቀዎትን በቻሉት መጠን ይመልሱልነ❤
@@Love-zd2biአንቺ ደንቆሮ ከመሳደብ ሠራ ምትይውን አንድ ነገር መናገር አይሻልም??
አይ በረከት ከሰረ እንደዚህ አይነት መሀይም እያዳመጠው ነው
አብዛኛዎቹ እኛ የኢትዮጵያ ወጣቶች በረከት ትልቅ አርአያችን ሊሆን ይገባል አላህ ይስጥህ ቤኪ በዚ ፓድካስት የተነሳ የእኔን የህይወት መስመር ቀይረሃል እኔም እንዳንተ ከሀይስኩል ጀምሮ ስበሰከሰክ ውስጤ ሲደማ የኖርኩ በትምህርቴ የማኔጅመንት ዲግሪ ያለኝ የ30 ዓመት ወጣት ነኝ ከዚህ በኋላ ያንተን አርአያ ተከትዮ መሄድ ነው የምፈልገው ለራሴ መኖር ምኞት የለኝም ለ10 አመት በዲፕረሽን የተሰቃየሁ suicidal survivor ነኝ ዲፐርሽኑ ምንም ቢጓዳኝም ስለ ሀገሬ እና ዙሪያዮን ስለከበበው አለም ብዙ እንዳውቅ አርጎኛል ከዚህ በኋላ ለኔ መኖር ምክንያት ሀገሬ ናት ለሀገሬ ኖራለሁ
በረከት ማለት
እውቀትን ከንግግር ጥበብ ጋር
ዕይታዎቹን በአመክንዩ
ዕምነቶቹን ከማስረጃ ጋር የሚያቀርብ እጅግ ድንቅ ሰው።
በረከት ይህ መልእክት ከደረሰህ አንድ ነገር ልልህ ወደድኩ
አክባሪክ
ምርጥ ብሮድካስት አመስግነናል ዳዊት
በጣም ካስደነቁኝና ከገመትኩት በላይ ሆኖ ያገኘውት መጠይቅ!!!! የፖለቲካ ሃሳብም ያስኬዳል!!!!
Dav በዚህማ እንዳትፋታው ምነው ልጁ ገና አላወራም ሁሉንም በሚባል መልኩ ነካክቶ ነው የተወው ባትጀምረው ይሻል ነበር። ከጀመርክ ደግሞ አስጨርስ ከዚህ በኋላ እኮ ላውራ ቢል እንኳ በዚህ mood አናገኘውም please dave let him talk ብዙ ሳምንት እንደዚህ ያልተለመደ but ወሳኝ የሆነ ወሬ በራሳችን ቋንቋ ሰምቼ አላውቅም ነበር። so please do your best DAV and bring him back
የሁላችንም ሀሳብ ነው
it's turning point for our country ETHIOPIA. respect በረከት በላይ ወንድማችን
ጥበበኛው በረከት በላይነህ የውኃን ፖሊሲ የሚያስተምር የዩኒቨርስቲ መምህር ሆኖ ቢሆን ኖሮ ተማሪዎቹ እንዴት በታደሉ ነበር። Thanks Dave, እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ፥ አደረሰን።... በውኃ phd ያለው ሰው እንኳን እንደ በረከት መተንተን የሚችል አይመስለኝም።... ይህን ሁሉ ዕውቀት ይዞ ዝም ብሎ ሊቀመጥ ነው ስል መጨረሻ ላይ ግን ፖለቲክስ ውስጥ እሳተፋለው በማለቱ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ... ቀጣይ የሕይወትህ ዘመን ምኞትህ የሚሳካበት እንዲሆን እመኛለሁ ፤ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን። ... ግን አደራ!! ነፍስህ እንዳትጠማ ጥበብን እንዳትርቃት ... እንደ በዓሉ ግርማ በሁለቱም በኩል የተሳለ ሰይፍ እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ። [ሰላም ለኢትዮጵያ ፥ ሰላም ላገራችን!!! ብሩክ ከገዳም ሰፈር]
ግሩም (እያዩ ፈንገስ )ቀጣይ ይቅረብ
በረከት እናምስግናለን!! ዳዊት እናምስግናለን
ዳዊት የምር ደስ የሚልና ጠለቅ ያለሀሳብ የያዘ ውይይት ልበው በረከትን በትንንሽ ፀሐዮች ነው የማውቀው እንደዚህ ጠለቅ ያለ ሀሳብ ያለው ስለሀገሩ ኢትዮጵያ ያለው ጠለቅ ያለው እውቀቱ በጣም በጣም ያስደስታታል ለካ ሰውን በምታዩት አትፍረዱ በስራው እንጂ የሚባለው
እውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ኢትዮጵያ እንዲህ የሚያስብላት እንደዲህ ውስጧ ያላትን ሀብት እንኳን ግንዛቤው እንኳን አልነበረኝ አሁንን ሳስበው ግን ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ናት እንደዚህ በላይዋ በምትታየው ገፅታዋ ብቻ ደሀ ናት አልን እንጂ በረከቷ ብዙ ነው ትልቅናት ወደፊትም ትልቅ ትሆናለች የሚባለው ዝንብሎ አይደለም መ/ር መስከረም አበራ እንዳችው ኢትዮጵያ በሯሷ እውነት ትነሳለች፡፡
እውነት በረከት ለአንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ ለዳዊትም ጭምር
I know this area,Majji. I was working in Majji under NGO almost for two and half years.Franklly,speaking this guy was speaking about Mr.Jhon,the one who controlled a lot of resources and the people who are coming from abroad are using as a resource.He is typically an English man.Even,some of the locall people tried to killed him,unfortunatelly servived.Credit for @Dave and Beki
የሚገርም አስተሳሰብ ያለዉ ሰዉ ነዉ::ሙሉወን ኘሮግራም በአንድ ላይ ሳይሰለቸኝ በአንድ ቀን ነዉ ያየሁት:: በጣም አቅም ያለዉ ሰዉ ነዉ ግን ስጋትም አለኝ:: ለአቅራቢዉ ምስጋና ይገባሀል ለአቀራረብህና እንደዚህ Passionate የሆኑ ሰዎችን ሰላመጣህልን::
Omg TikTok gelon neber,, guys u just saved us thank you, there is no words that can explain my satisfaction by this podcast 🙏
የዘመኑ ምርጥ ሰው። አላህ ይጠብቅህ መቼም እንዲህ አይነት ሰው አይበረክትምና እራስህን ከውስጥም ፣ከውጭም ፣ጠላት ጠብቅ❤ አላህ ይጠብቅህ ወንድም አለም
በረከት በላይነህ (ቤኪ) በእውቀት ላይ ለተመሰረተው ድንቅ ትንተናህ እናመሰግናለን። በእያንዳንዱ ሳቅክ ውስጥ መበከንከን እና ንዴት እንዲሁም ሀገር ወዳዳነት እንዳለ ይሰመኛል።ፖለቲካ ውስጥ እገባለው ማለትክ ትንሽ ደብዝዘህብኛል (ምርጫክን ግን አከብራለው) በዚህ አስቀያሚ እና ጨካኝ በሆነው በሀገራችን ፖለቲካ ውስጥ ገብትክ እለውጠዋለው ብለህ ምታስባቸው ነገሮች እንዲሳኩል ምኞቴ ነው ይቅናክ።
ሀሀሀሀሀ ችግሩ እንዳንተ አንብበው እንኳ ሀገርን ቢመሩ ጥሩ ነበር የማንም ጥጃ ጠባቂ ተሰብስቦ ችግር ፈጠረብን እኮ ጎበዝ
Ahun eyetanager yalewu ahun yetasabu project nachawu bakatay bedanb tayutalachu enarsewalen abshir
ዳዊት በርታ ።በረከት አመሰግናለሁ የሰማሁት እውነት ሁሉሙ ሁሉም ቢሰማው ምኞቴ ነው።
ትንተና ከሙሉ እውቀትና ደስ ከሚል አቀራረብ ጋር ቤኪሻ ያቆይህ
የሰውልጅ እንደዚህ በእውቀት በመረጃ ሲያወራ ካየዋቸው ጥቂት ሰውች መካከል በረከት በላይ አንደኛ ነው ወደፊት ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ መልካም ነገሮች እንዲገጥሙክ ምኛቴ ነው
መድሀኒአለም ለዚህ የዋህ ህዝብና ምስኪን ሀገር ሲል አንተንም አንተን የመሳሰሉትን በደሙ ይሸፍናችሁ!!! እኔ ግን እላለሁ ለሀገሬ እግዚአብሔር እንደአንተ ከልቡ የሚያስብ ሰው የሆነ መሪ ከመጣ ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ በነጻ ለማገልገል ቃሌ ነው!!! እግዚአብሔር ይመስገን!!! 🙏🙏🙏!!!💚💛❤!!! ዴቭ እናመሠግናለን ተባረክ አንተም ልባም ነህ!!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!
በመጀመርያ ዴቭ ከልብ አመሰግናለሁ በመቀጠል በረከት በላይነህ እጅግ በሳል አዋቂ ሀገሩን ወዳድ በረከትን ስሰማው ስለ ሀገሬ ብዙም አለማወቄን አወኩኝ የበለጠ እዳውቅም ረዳኝ የሰው ልጅ እንደዚህ በእውቀት ሲታነጽ ደስ ይላል እዳለውም አንድ ሰው ሀገሪቱ ላይ ለውጥ ለማምጣት ገብቶ መስራት አለበት አብዛኛዎቻችን እንደ መንጋ የምንመራ መሆናችን ያሳዝነኛል ስለ ሀገሬ ይበልጥ እንዳውቅ ይበልጥ እንድመራመር ስላደረከኝ ከልብ አመሰግናለሁ በቀጣይ ያሰብከው አላማም እንዲሳካልህ እመኛለሁ አላህ ይጠብቅህ 🙏ብዙ ተስፋ በሚያስቆርጡ ሸፍጦች በሞላባት ሀገር እንደአምተ አይንት በሳል አዋቂ ሀገሩን ወዳድ ሰው ሳይ ተስፋዬ ይለመልማል ብዙ ተማርኩ ብዙም አወኩ እጅግ ብዙም አመሰግናለሁ🙏 ዴቭ ቃላት የለኝም ማመሰግንበት አቀራረብህ እውቀትህ ስነስርዓትህ ሀገር ውዳድነትህ ክበርልን 🙏
በረከት ብዙ ውቀሰን፣ ብዙ አስተምረን፣ ብዙ አንቃን 😍😍😍😍
ከልቤ ከተከታተልኮቸው ሾዎች መሀል አንዱ ነው 23 አመቴ ነው ግን ጎደኛዬን እየሰማሁት ያህል ነው የተሰማኝ እናመሰግናለን ፈለጠው ቆረጠው ከሚለው ዜና ይልቅ ችግራችንን ስናውቅ ለመፍትሄው እንተባበራለን መልካሙ ሁሉ ይግጠምህ ወንድሜ
በቃልህ ተገኝተሀል! respect
ከደጃፍ ቆሜ ሰላም እያልኳችሁ ነው ይህን ፕሮግራም ከአንድ አብሮ አደጌ ከሆነ ና ለ 25 ዓመት በደቡብ አፍሪካ ከኖረ ሰው በግድ ተጋብዤ 4ቱንም ፓርት በጥሞና ተከታተልኩት ዋው በረከት በላይነህ ቁጭት ውስጥ ከተተኝ ስለ ሀገሬ ግን በስተ መጨረሻ ማለቴ በፓርት 4 ላይ ከሌሎች ሙሁራን ላይ ባለስልጣን ላይ የማዳምጠውን ትርጉም የለሽ ቃል (እንትን)የሚባል የአማርኛ ቃል 2ጊዜ ሰማሁ በተረፈ ቃላት ያጥረኛል !!!
አሁን ያልካቸው ሰዎች ካልተተናኮሉህ ወይ ደግሞ ካላጠፉህ ይህ ያሰብከው ሀሳብ ተሳክቶልህ እንዳይ ፈጣሪን ጧት ማታ እለምነዋለሁ። ጀግና ነህ! ተናግሬ መግለፅ የማልችላቸውን ነገሮች ባንተ ሲገለፁ በመስማቴ በጣም ደስተኛና እድለኛ ነኝ። ምክንያቱም በብርቅየ እንስሳና ብርቅየ ፓርክ ተከቦ የኖረ ሀቅ ስለሆነ። ሁሌም ካንተጋ ነኝ! በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ቀድሞ ይጠብቅህ። ሰላም ላንተ በረከት!!
ቃላት የሚታጣበት ሰው ። እየመላለስኩኝ የሰማሁት ዝግጅት
እድሜ ይስጥህ ( በተለይ በዚህ ጊዜ ) ! ህልምህን ያሳክልህ ! ❤
Just Amazing! You oiled my brain engine.Thank you Bereket for this thoughtful lecture & also the host Dawit! እግዚአብሔር እንደ ስምህ ለሀገራችን በረከት ያድርግህ ወንድሜ!
ንግግርህ በሳቅ የታጀበ ቢመስልም ውስጥህ እያረረ እንደሆነ ይሰማኛል::
ማሽላዬ ብዬሀለው አንተ ምርጥ ሰው::
ግን ግን
ሀገር ወዳድ ነን ባይ መሪዎቻችን ይህ ሁሉ የእንግሊዝ ግፍ ታውሮባቸው ነው ወይስ እጅ አጥሯቸው?
እጅ አጥሯው
በረከት በላይነህ ከጠበኩት በላይ ሆኖብኛል!!!.... ጠቅለል አድርጎ በ4ክፍሎች.... እድሜ ዘመኔን የሰማሁትን የፓለቲካ አቅጣጫ በአጭር ቀናቶች ምልከታዬን ቀይሮልኛል ::
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ!!!
ቢሰሙት ቡሰሙት የማይጠገብ የዚህ ትውልድ አካል ነው ግን? ትውልድ ማለት ይህነው ሀገሩን ጠንቅቆ ሚያውቅ። እድሜይስጥህ
ማየት አማረኝ፤እነኚህ ሀሳቦችህን በተግባር።አምላክ ለሀገራችን ሲል ያበርታህ።
ቃላት አጠረኝ ሰው አገሩን ጥንቅቅ ልቅም አድርጎ የተረዳ ሙሉ መዝገብ በረከት ተከፍሎ የማይገኝ lecture ነው!!!!
ድንቅ 04 ክፍሎች 👏
Your interview with bereket belayneh set the podcast bar high.
Thank you dawit tesfaye!
ኢትዩጵያ መሪ ችግር የለባትም ማንም ይሁን መሪ ።ዋናው በመንግስት ስልጣን ላይ ሆነው የሥራ አስፈፃሚ ችግሮች ናቸው
ጀግና በረከት በላይነህ❤❤❤
ኧረ በእናታችሁ ይህን ልጅ እንጠቀምበት ለነገሩ ይች ሀገር ለተማረ አትሆንም ምን አይነት ገራሚ የሆነ ልጅ ነው🙏
Letemare shion le neka new mathonew yetemare bemilew ema miafersutem enesu nachew
ምንም ቃል የለኝም ድንቅ የሆነ ቆይታ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን…..በዚህ ንቃት ሀገራችንን የምንለውጥበት ጊዜን እናፍቃለሁ
ተቃጠልኩኝ ወይኔ ሃገሬ ኸረ እንንቃ ጎበዝ
በጣም ያቃጥላል
በጣጣጣምምምም
ማወቅ መማር ማለት ልክ እዳተ ነው ቤኪ አሁላይ ፕለቲከኛ ነን ከሚሉት ሁሉ አተ በደንብ ስለሀገርክ የገባክ የኔ ዘመን ትውልድ ነክ ባተ ዘመን በመሆኔ ባተ ኮራሁ 🙏🙏🙏
በረከት ተባረክልኝ የልጅ አዋቂ❤ የሳጥናኤል ጎል በኢትዬዽያ የሚለው ቁጥር አምስት መፅሐፉ እስኪመስለኝ ድረስ ነው ደጋግሜ ያዳመጥኩት 🙏🙏 ዳዊት አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ሰላማቹ ይብዛ🙏❤️🙏❤️
ቢሰሙት ቢሰሙት የማይጠገብ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🙏🙏
በረከትን የማውቀው የጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪወች ባለንበት ግዜ ነው። ያኔም የሚደንቀኝ አብዛኛው ተማሪ በቴንሽን ሲጉላላ እሱ ተጨማሪ ምንባቦችን ሲኮመኩም (በተለይ አዲስ አድማስ ጋዜጣን) እቀናበት ነበር። በJU Arts club ውስጥም የጋራ ተሳትፎ ነበረን። ያኔም ትልቅ ቦታ ላየው እጓጓ ነበር። ከሱ አቅም አንፃር ገብቶ የሚቸግረው ነገር አለ ብዬ አላምንም። ብቻ መንገድህ ቀና ይሁን ብፕረከታችን!
ተባረክልኝ ያነበበ ሰው ከሰማሁ ቆይቼ ነበር ማንበብ ሙሉ ስው ያደርጋል የሚለውን አባባል በተግባር አየሁብህ ዳዊትም ምርጫህ የሚደነቅ ነው በዚሁ ቀጥል
No words! I felt like I had finished reading a book. Thank you, Dawit, for presenting this gem. Wish you all the best, Beki.
@በረከት በላይ በዚህ ዘመን በዚህ አስተሳሰብ የተገኘህ እንቁ ወጣት ፈጣሪ ይጠብቅህ ያሰብከውን ፈፅመህ ለማየት ያብቃን @ደጃፍ እናመሠግናለን መፀሀፍ ያነበብኩ ነው የመሠለኝ🙏🙏
ሚናፈቅ podcast
Thanks Dave
በቅድሚያ ለዳይት ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ እሚገርም ትንተና እና አገሩን ጠንቅቆ እሚያውቅ ምጡቅ አአዕምሮ ያለው ቤኺን ስለጋበዝክልን እናመሰግንሃለን እኔ በዕድሜዬ በውስጤ እማብሰለስለውን እውነታ ቁልጭ አድርገህ ነው የተናገርከው ቢያንስ አንድም እሚጣል ሃሳብ የለውም በርታ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏
በዛ የተመታ ካሪኩለም: የዩኒቨርስቲ ቆይታህ ሳታበላሽ: ውስጥህ የታመቀው ችሎታህን ስላሳየኸን እናመሰግናለን! 🙏
በረከት በላይነህ እንዲህ ዓይነት ሰው አይመስለኝም ነበር። ትልቅ ውሳኔ ነው ፖለቲካ ውስጥ መግባት ለውጥ የሚመጣውም በመሳተፍ ነው። ሐሳቦችህ ግን እስከ ህይወት ዋጋ እንደሚያስክፍል ማወቅ አለብህ።ሃገራችንን የምንወድ ሰዎች ፖለቲካ ውስጥ መግባት አለብን። በምርጫ ብትገባ ደግሞ የተሻለ ነው። የምትወክለው ሕዝብ ሊኖር ይገባል። በእንል በኩል በማያቁን ሰዎች መወከል እራሱ ቅጣት ነው።
በረከት ለሀገርህ እንዲህ መብሰክሰክህ መንገብገብህ ያስደስታል ቁጭት እና ንዴትህ የእውነት እደሆነ በደንብ ያስታውቃል በእውነት ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ክፍል ሰማሁህ እናም ሀገሬ በጣም አሳዘነችኝ አንተ ግን ፖለቲካ ውስጥ ገብተህ ለመስራት መወሰንህ በጣም አስደንግጦኛል ምናልባትም የድጋጤዬ መነሻ እኔ ስለፖለቲካ ሳስብ ፖለቲካ ቆሻሻ ጨዋታ ነው ከሚሉት ወገን ውስጥ ነኝ ከዛም ባለፈ ፖለቲካ አይገባኝምም እውነት ለመናገር ፖለቲካን ሳስብ የማናቀውን የማንፈልገውን ያላደግንበትን በዘር በሀይማኖት እየለያየ በሆነ ጓጥ ውስጥ በግድ ካልሆናቹ እያለ በመለያየት እየከፋፈለ ንፅሁን ህዝብም እያጫረሰ ያለ ነገርም ስለሚመስለኝ ፖለቲካ እንዲገባኝም አልፈልግም እንዲገባኝም ጥሬ አላቅም አንተን ግን በጉጉት እየጠበኩ ተመስጬ በነገሮቹ ውስብስብነት ተገርሜ ለሀገሬም እያዘንኩ ነው ያዳመጥኩህ አሁንም በመጨረሻው ውሳኔህ ብደነግጥም ህልምህ እንደሆነ ስለገባኝ እንደ ዳዊት እኔም በብዙ ስጋትና ፍርሀት ውስጥ ሆኜ ይቅናህ እልሀለው አደራ ግን ያለህን ሰዋዊ ስብእና እንዳታጣ ተጠንቀቅ እራስህንም ጠብቅ በማሰተዋል እና በጥበብ ተጓዝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ብዙ መናገር የሚችል ሰው ነው ብዙ ብዙ ሊያነቃን የማቺል አዋቂ ልጅ ነው ድጋሜ እድል ይሠጠው ከዚ በላይ የሚያነቃን ሀሳብ የለም
ኢትዮጵያ ተስፋ አላት..... ልጅ አላት በረከት የሚባል...... የሚገርም ነባብ ነው! ዎው
አቦ ቤኪ&ዳዊት ይመቻቹ።
በረከት በሌላ ርዕስ ቢመለስ
👉 በረከት በላይነት አብሮህ ካለው ጠያቂ ወዳጅህ ጋር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድላችሁ!
ፕሮግራሙ በማለቁ አዝኛለሁ በረከት የሚጠገብ ሰው አይደለም ሌላው ብዙ እምቅ የሚያወራው ነገር አለው ፖለቲካ ከባድ ነው ብቻህን የምትወጣው ነገር ይኖራል ብዬ አስባለሁ ለሁሉም መልካሙን እመኛለሁ በጣም ህዝብ ውስጥ የምትገባ ሰው ነህ ዴቭ እጅግ እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ነው የሰጠህን መልካም
This guy should be protected by any means
የኔ አምበሳ❤ በረከትዬ ሺ ዓመታት ኑርልን። አቦ የዚን ምሁር አድሬስ ቢኖረኝ ብዙ ጠቃሚ መረጃ ልክለት ነበር።
በረከት በላይነ አከብርካለው❤ ዳዊት አንተንም ክብረት ይስጥልኝ
አቦ በረከት ይመችህ አቦ በጣም ነው የተመቸኸኝ ሁሌ የሚያበሳጨኝ ነገር ግን ሐሳቤን ዝርዝር ስላደረከው ክብር ይገባሃል
ቤኪ በጣም አንብበሀል እየተደነቅሁብህም ነው። ንባብህ ለሀገሬ በእጅጉ ይጠቅማል! እናም ፍላጎትህን ግፋበት። አንድ ነገር ግን ላሳስብሁ እወዳለሁ። ምን መሰለህ የግለሰቦች ምጡቅ እውቀት ብቻውን አቅሙ Without system is nothing ! ምክንያቱም ያወቀን ጭንቅላት እያጎፈየው ያለው ሲስተም ነው። የምትቀላቀለውን ሲስተም በእውቀትህ ልክ ሊያሠራህ እንደሚችል በደንብ መርምረህ ተቀላቀል።
ማንበብ አይደለም መረዳት እንጂ
ዋው ድንቅ ሀሳብ ! አሁን ገና ለሀገር የሚጠቅም ፕሮግራም ሰማው ! አቅም ባለው ለሀገር ተቆርቋሪ ድንቅ ወጣት በረከት በላይነህ ! ዘረኞቹ የኛ ሀገር ባለስልጣኖች እፈሩ ለዚህ ሁሉ የሀገር ውድቀት ተጠያቂ ናቹ ! ኢትዮጵያ ምንም ሳይጎድላት በሰው ማጣት መከራዋን ትበላለች !!!
እጅግ ፡ በጣም ፡ ነው ፡ የሚገርም ፡ ምርጥ ፡ ኢትዮጵያ ዊ
መሉ ሰዎች እጅግ በጣም ደስ ይላሉ እውቀት የሀገር ፍቅር ቁጭት እግዚአብሄር ያበርታችሁ ወንድሞቼ
Bro makes Thursday different ❤❤
ዴቭዬ እነ ቡርሃን አዲስን፡ ጌታሁን ሄራሞን፡ ኤልያስ ሽታሁን፡ኤርሲዶ ለንደቦን ብታቀርባቸው በጣም ደስ ይለኛል please የዛሬው የቤኪ episode እስካሁን ካየኋቸው በጣም ምርጡ ነው። አቦ ይመችህ በርታልኝ
በየቀኑ ብትሰማው እማይሰለች ልጅ ቤኪ ይመችህ
ዴቭዬ በጣም እናመሰግናለን ።
የምንሰማው የምናደምጠው ፕሮግራም ነው የምትሰጠን። ከባድ ሚዛኖቹን አቅርብልን። ከሙዚቃው አለም ካሉት በበለጠ በእንደነዚህ አይነት ትውልድን ቆም ብሎ እንዲያስብ የሚያደሩጉ እንቁዎችን በቀጣይ እንጠብቃለን ።
በረከትዬ እኔ በጣም አድናቂህ እና ባንተ ተሰጥኦ የምደሰት ወንድምህ ነኝ እናም እባክህ የኢትዮጵያ ፓለቲካ ውስጥ አትግባ በአጭር ያስቀሩካል እና እባክህ እራስህን እዚህ ውስብስብ ፓለቲካ ውስጥ አትክተት ።አድናቂህ ነኝ መልካም እድል።
እግዚአብሔር ይጠብቀው እነዚህ ክፉዎች ምድራችን እንዳጎሳቆሉት እግዚአብሔር ይፈርዳል
ዕውቀት ከምንጩ ሲቀዳ beki ን ይመስላል ስለ ሀገሬ ያለኝ ዕውቀት በአንድ step ከፍ ያለበት ፓድካስት Thanks a lot Dave and Beki ❤👏
የምወደውና በፍና ሳለ በጠሊቅ የምሰማው ባለ ብዙ ሙያ በተለይ በፋና የኛ ሰፈርን አልረሳውም የቀፃይ አሳቡንም እጋራዋለው
WONDERFULL BEKY❤❤ ዳዊት ግን በማጣሪያ ጥያቄ Challenge ማድረግ ነበረብህ
በረከት በላይ ይደገም everytime
ደጋግሜ ነው የሰማሁ የተናገርከው ነገር መሬት ላይ ያለ ሀቅ ስለሆነ ነው።
ቤካ አድናቂህ ነኝ
ዳዊቶ አክባሪህ ነኝ አመሰግናለሁ።
ሰው እንደዚህ አገርን ያነባል🤔 ችግሩ ፀፀትና ቁጭት ብቻ ይዞ መብሰልሰል ሆነ!! እናመሰግናለን ስለነበረህ ቆይታ!!!👏
አመልካከቱን ስወደው, ፈጣሪ ይጠብክህ በርከት
ዳዊት የሰፈሬ ልጅ ምን አልባት ካሌተሳሳትኩ የአቶቢስ ተራ ልጅ ነኝ ስማው መሰለኝ እኔ ደግሞ የገነሜ ሰፈር ልጅ ነኝ ቁም ነገሩ እሱ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ቃለመጠይቅ የምታደርጋቸው ሰዎች ዋው የሚናገሩትን የሚያውቁ ወይም በእውቀት የሚናገሩ ሰዎች ናቸው አይተባተቡም ወይም ለመዋሸት እ..እ..እ የሚሉት ነገር የኢንተርቪው አካል ይመስል እእ እንትን ይላሉ እስካሁን ያቀረብካው በሙሉ ተመችተውኛል አመሰግናለሁ በረከት ግን የሚናገረውን ስትሰማ በድንቁርናችን አፍራለሁ ይሄን የመሰለ እውነት አስቀምጠን በማይረባ የጎሳ ግጭት እንባላለን ሲያሳፍር በርቱ አንድ ቀን ይሄ እውነት የሚያንገበግበው ትውልድ ይመጣል ዳዊት በርታ እግዚአብሔር ያግዝ
እኔም ከዛ ሰፈር ነኝ ሰምቼው በእውን አልመሰለኝም ህልም ነው የመሰለኝ
እኔ አበበ ቢቂላ እስታዲየም አካባቢ ነኝ ድሮ ፈውቶቢስተራ ስንሄድ በገነሜ ነበር የምናልፈው ስፈሬ ነው የሚመስለኝ
በጣም ጥሩ ዉሳኔ ነዉ በዛዉም የጠሚዉን መከራ ና ፈተና አይተህ ትነግረናለህ።
አስባቹታል ግን የበረከት የመጀመሪያው episod ሲለቀቅ ደጃፍ 50k አንሞላም ነበር የደጃፍ subscribers በቤኪ ክፍሎች ውስጥ ወደ 16k አዲስ አባል ተጨምሯል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
እናመሰግናለን "ኢትዮጵያ ችንን"እንዲህ ፍንትው አድረጋችሁ አሳዩን 🌴🌴🌴ሐይለስላሴ በግምት ኢትዮጵያ ን የመሩ ናቸው በአስቸኳይ ግንቡን አፍርሱት።
This is what a podcast is👏👏👏 thanks beki for the ideas out side of the box and dave for the host
በጣም እሚገርም ኢንተርቪ እጅግ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ብዙ እማናቃቸውን ነገሮች ያሳያን ዝግጅት ነው በረከት በላይነህ ትገርማለህ ጋዜጠኛ ዳዊት ትችላለህ እንዴት መጠየቅ እንዳለብህ ምን መጠየቅ እንዳለብህ የምታውቅ ጀግና ነህ በመጨረሻ ዛሬ ማለቂው ላይ ትንሽ ከፍቶኛል በረከት ወደ ፓለቲካው ገብቶ ሊሰራ እንደፈለገ ሲናገር እውነት የምር እሄን የመሰለ ልጅ ልናጣው ነው ያልኩት ምክንያቱም የአብይ አህመድ ፓለቲካ ያልበላው ሙህር ያልበላው አዋቂ ማናው ? ትናት ከፈጣሪ በታች መዳኛችን ናቸው ስንላቸው የነበረውን ከልብ እምንወዳቸው ሙህር እና ፓለቲከኛ አልበላብንም?
ዲያቆን ዳንኤል ብርሃኑ ነጋ ታማኝ በየነ ዮናታን አክሊሉ ••••••••••••• ወዘተ በረከት በላይነህ እግዚአብሔር ካንተ ጋራ ይሁን
እናመሰግናለን ደጃፍ በቃ ሌላ እይታ በረከት respect
ዳንኤል ክብረት promax እንዳትሆን ምኞቴ ነው በተረፈ ይቅናህ you are outstand , keep forward