ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሁሉም ሊያየው ይገባል!!! መ/ር ጳውሎስ በመራር አንደበት ስለ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2022
  • ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    ለወንጌልና ለመንፈሳዊ ሕይወት ጊዜውን የሰጠ ትውልድ ሲበዛ ሀገር ሰላም ትሆናለች። ስለዚህ Share እና like በማድረክ መልካምና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በምድራችን እንዲበዛ የሚጠበቅብንን እናድርግ!!
    INFO
    *****
    #MEMHERPAWLOS
    #ORTHODOXPRICH #EOTC
    Join this channel to get access to perks
    / @pawlosmerewaoffical
    #kaleawadi
    #memher-pawlos
    FACEBOOK
    / pawlos.melkeselassieb
    tiktok:
    #ethiopia
    #sebket
    #memher-pawlos
    #ORTHODOX_SEBKET
    related key words
    #fyp #viral #newyear2021 #እንተዋወቃለን ወይ #ስብከት #ወንጌል #ethiopianorthodox #ስብከት ኦርቶዶክስ #ምህረተአብ #orthodox #subscribe #youtubeviralvideo #ticktokorthodox #orthodoxmezmur #habeshaorthodox #habeshaviral #viralorthodox #vip #ethipioanviral

ความคิดเห็น • 166

  • @assefaberhane2973
    @assefaberhane2973 ปีที่แล้ว +2

    ለካ ሁሉም መርጦ ኣልቃሽ ኣደለም፤ ይመስገን

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @fanayemehamed2460
    @fanayemehamed2460 ปีที่แล้ว

    እግዛብሄር ዘመንህን ይባርክህ እንደዚህ አይነቶች ይብዙልን ትክለኛ ሰው ነዋት እንደ እርሳ ያሉ ይብዙ የዛን ጊዜ ነገሮች ይለወጣሉ

  • @Qinezetopiamidya
    @Qinezetopiamidya ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር የእውነት ሁሉም የጎረቤት ሲቃጠል የኔን ከአልነካ ምን ቸገረኝ እያለ ነው ከዚህ ምጥ ችግር መውጣት የአቃተን የሌላው የጎረቤት ቤት ሲቃጠል የኔም ቀጣይ ይደርስብኛል ቢል ከዚህ አንደርስም ነበር እግዚአብሔር ይህን መዓት አሳልፎ ሠላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን::

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 ปีที่แล้ว +7

    መልካም ኣርኣያ ሊሆን የሚችል ቅዱስ ትምህርት ነው:: ሌሎች አገልጋዮችም ይሄንን እውነት ተናጋሪነት እንደ ምሳሌ ቢከተሉ መልካም ነው:: ለውድ ሃገራችን አምላካችን ሰላም ይስጥልን!!
    - እግዚአብሔር ይባርኮት መምህር ጳውሎስ::

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v ปีที่แล้ว +5

    _አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻_ዘላለማዊ የነፍስ እረኛ የእረኛም አላቃ ሊቀ ካአህናት ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንዲያገለግሉህ ስለ መረጥካአቸው ጳጻሳት ቀሳውስት ዲያቁናት መዘመራን ሁሉ የምናቀርብልህ ልመና ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ተቀብለን ልመናችን ስማን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚💛❤🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-fp2cg6dr5g
    @user-fp2cg6dr5g 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ቃለውትን ያሰማልን መምህር አምላክ ይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @derejeeshetu1731
    @derejeeshetu1731 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +8

    ቃለሕወት ያሰማልን መምህር 🙏እግዚአብሔር ብቻ ይድረስላቸው ለንፁሃን ወገኖቻችን መንግስት እንደው የለንም 😭😭😭😭

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልይወት ያሰማልን መንግት ሰማያት ያሰማልን

  • @endutube
    @endutube ปีที่แล้ว +3

    ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን

  • @user-qu8ep7ch4o
    @user-qu8ep7ch4o ปีที่แล้ว +5

    እባክህ አምላክ ሆይ የምረት እጅህን ዘርጋልን

  • @mohdjameel7148
    @mohdjameel7148 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እግዛወ መሃርነ ክርሰቶሰ

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤተ ያፅናልን

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአቢሔር እያለቁ ያሉትን ወገኖች አችንን ነፍሳቸዉን ይማር

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልል ቸሩወይ ናና የእስራኤል መና ቸሩሆይ አማኑኤል ናና የእስራል መና።ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @abelsileshi8341
    @abelsileshi8341 ปีที่แล้ว +1

    መር ቃለ ህይወት ያሰማልን እመ ብርሀን ትጠብቅህ የምታገለግለው መድሐኒአለም አባቴ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥህ 🙏

  • @besaasder7707
    @besaasder7707 ปีที่แล้ว

    Ameen ameen ameen

  • @fekradismekonen3910
    @fekradismekonen3910 ปีที่แล้ว

    ነገን ዬማያሥብ ዬዘገጠ ማንነት

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว +1

    የስብከት አባት እንደዚህ እውነቱን የሚናገር አባቶችን ያብዛልን። እኔ ግንመዝሙር የሚባል ነገር በዚህ ዘመን ቢቆዬን የሚል እምነታችን በመዝሚር ደንዝዞ እዬሔደነው በስብከቱ በደንብ ተነግሮት ውስጡ እያለቀሰ ወደቤቱ ቢሔድ ይሻላል። ዘማሪዎችን ለመጋበዝ እየተባለ ባታደነዝዙን እለምናለሁ።

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 ปีที่แล้ว +1

    Zmare melaekt yasemaln wendmachn

  • @user-ht3fz6ie6s
    @user-ht3fz6ie6s ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣ አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አትና ቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ሙሤ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለእለኒ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube4392 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አምላክ በቃ ይበለን

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 ปีที่แล้ว

    ዚማሬ ማላእክትን ያሠማልን

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 ปีที่แล้ว +1

    የዘረኝነትን መንፈስ እግዚአብሔር የሰልን አሚን 😭

  • @mslove3676
    @mslove3676 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ፈጣሪ እባክህን ህዝብህን ታደግልን እውነት የወለጋ የደም መሬት

  • @user-tx4ym6yd3u
    @user-tx4ym6yd3u ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @techawatch
    @techawatch ปีที่แล้ว +1

    የሚደረገው ሁሉ የሚሰማው ጭካኔ ያሳዝናል...አምላካችን ይቅር በለን።

  • @hirutteshome9509
    @hirutteshome9509 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭ቃልህይወቶ ያሰማልን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
    ጌታ ሆይ እንባው ይቅርና ደሙን አስበህ ይቅር በለን😭😭😭

  • @user-un7tz3eq7s
    @user-un7tz3eq7s ปีที่แล้ว

    Amen.3

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏🏿😢
    ኃጢያታችን በዝቶ ፍሬ አፍርቶ አብቦ ድሃውን አስበላብን 😭😭

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 ปีที่แล้ว

    አቤቱ አምላኬ ላንሠሃ ምት አብቃኝ አማሙቴንም አሠምርልኝ

  • @tsegehanaloulseged7296
    @tsegehanaloulseged7296 ปีที่แล้ว

    ትክክል መምህር አንተ ብቻ ተገኘህ የህዝብን እሮሮ የምትናገር

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @gorefehemecha8649
    @gorefehemecha8649 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን!!!

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን::

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን መሪዎች ልብ ካላቹ ልብ በሉ ቅድሚያ የሰው ልጅ ይበልጣል ከሁሉም በፊት አስተውሉ

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 ปีที่แล้ว +2

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያሠማልን

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን (3)ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን ምሕራችን

  • @tsehaidirba7328
    @tsehaidirba7328 ปีที่แล้ว +2

    AMEN.❤🙏🇪🇹🇱🇧

  • @Henoka369
    @Henoka369 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን 😭😭😭

  • @mimiselemon7131
    @mimiselemon7131 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ እደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን እዝነ ልቦና ስጠን ❤❤❤👏👏👏

  • @seragabren2451
    @seragabren2451 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይ ወት ያሰማልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen Qalahewot yasaman 😍👍🙏🥰👍🙌

  • @Koti27
    @Koti27 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoten yasemalen

  • @mekone1442
    @mekone1442 ปีที่แล้ว

    Amine

  • @beautychannel4301
    @beautychannel4301 ปีที่แล้ว

    kal hiwot yasemalin yegiziabeher kal yatsinanal geta hoy begna hatiyat silemin hitsanat yalkalu geta hoy maren

  • @selamyonan9680
    @selamyonan9680 ปีที่แล้ว +1

    መምራችን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @lidetadmassu7638
    @lidetadmassu7638 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን፡፡

  • @kabaritikabariti9707
    @kabaritikabariti9707 ปีที่แล้ว +1

    አሜን3 ቃለ ሕወትን ያሰማማልን በቤቱ ያሠማልን

  • @getebekele5851
    @getebekele5851 ปีที่แล้ว

    that is sad 😢 😭😭
    May our lord forgive us !!

  • @user-jr9gp5lp6l
    @user-jr9gp5lp6l ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማል መምህርችን አምላኬሆይ እረበቃበለን እንደበደላችንሳይኋን እንደምህረትህ ማርን ይቅር በለን 😭😭😭😭

  • @user-dx7mp5ol8l
    @user-dx7mp5ol8l ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜነ አሜንንንን
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏 ልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🤲🤲👏👏🙏 ልልልልልልልልልልልልልልል 🙏

  • @medilove3189
    @medilove3189 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw8473 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @tigistdebeb4232
    @tigistdebeb4232 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሠማልን አባታችን

  • @mezmrtwasetakele8524
    @mezmrtwasetakele8524 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕወት ያሰማልን አሜን መምህር

  • @saabcell8668
    @saabcell8668 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዘማሪ ማለክት ያሰማልን 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤

  • @user-sb8qd3eu3d
    @user-sb8qd3eu3d ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥺🥺🥺

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ማር ክርስቶስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alemsolomon731
    @alemsolomon731 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይሁነን የኛ ነገር እህህህ😥

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ሠላሙን ዘመን ያምጣልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለወንድማችን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤ እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @elsabeyene4828
    @elsabeyene4828 ปีที่แล้ว

    That's true 😭😭😭😭😭 memheri

  • @tigistdebeb4232
    @tigistdebeb4232 ปีที่แล้ว +1

    🙏🌹🌹🌹🌹🌹አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว +2

    እግዞታ ነው የሚያዋጣው ከመዝሙር ይልቅ

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትያሰማልን ብቻመዳህንያለም ቻዮአይቶይማርን

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክትን የሰማልን

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 ปีที่แล้ว

    ተመስገን ይሄን እኩይ ተግባር እሚያወግዝ አንድ መምህር አየሁ ሁሉም አባቶች ልታደርጉት ይገባል ህዝቡ ካለቀ አባትነታችሁ ለማነው ቢያንስ ከሉቡ አዝኖ እግዚኦታ ምህላ እንኳ እሚያውጅ አላየሁም እባካችሁ እባካችሁ አባቶቻችን መምህራን ይሄን ሰይጣን ተቃወሙት ከምዕመኑ ጎን ቁሙ

  • @user-dt4ii9wp8q
    @user-dt4ii9wp8q ปีที่แล้ว

    😭💔

  • @destaalemnew6430
    @destaalemnew6430 ปีที่แล้ว

    amen amen amen mimhrachin

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሳችሁ ነገር ግን እግዚአብሔር ሁሉንም ነው የፈጠረው መርጣችሁ አልቃሽና መርጦ ፀላይ አትሁኑ የትግራይ ህዝብ ለሁለት ዓመት ሲቀጠቀጥ በህይወቱ እያለ በእሳት ሲቃጠል ዓለም ጉድ ሲል ቤተ ክርስቲያን አንዲት ነገር ትንፍሽ አላለችም ምናልባትም ያኔ እሱን አውግዛ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ሰው እንደ በግ ሲገፈፍ አንገቱ ተቆርጦ ለዘራፍ ሲውል አናይም ነበር ለእግዚአብሔር ሁሉም ፍጡር ነው ደግሞ እግዚአብሔር ልብን ይመረምራል ፆሎትም የማይሰማው ፆለት ሁሉ የቁራ ጭሆት ሆኖ የቀረው ለዚህ ነው ከንቱ ጭሆት።

  • @solomonwoldetensay2047
    @solomonwoldetensay2047 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen

  • @leya8572
    @leya8572 ปีที่แล้ว

    ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @abohussam6936
    @abohussam6936 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuffff 😭😭😭😭😭Abetu geta hoy maren yiqir belan nutsu lib fixarilin 🙏🙏🙏🙏qal hiwot yasemalin memehirachin 🤲🤲🤲

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h ปีที่แล้ว +1

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @addisabebaali1958
    @addisabebaali1958 ปีที่แล้ว

    ደሰ የሚል ዘማሬ ነው እሰይ እልልልል

  • @asdasdc2671
    @asdasdc2671 ปีที่แล้ว

    😭😭😭

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen qalehywotyasemaln

  • @user-gw2tw6rc7h
    @user-gw2tw6rc7h ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 ปีที่แล้ว +1

    ከመጀመርያው ጀምሮ “እስቲ እዚህ ከመጣቹ በሰፈራቹ --ጁንታ-- እያላቹ የምታሳቅቁ ብለህ እውነት እውነትዋን የምትናገር ከ ሰው ፈጣሪን የምታስቀድም ነህ ና አብዝቶ ይባርክህ

  • @selemonlule7213
    @selemonlule7213 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለ ህይወት የሰማልን

  • @addisabebaali1958
    @addisabebaali1958 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭እግዚኦ ማርን ክርሰቶሰ

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen !!!!!!

    • @yashica5085
      @yashica5085 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @saraa8572
    @saraa8572 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @medanittsegaye7408
    @medanittsegaye7408 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ሂውት ይሰማልን

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s ปีที่แล้ว

    መምራችን አሞናል ታመናል በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድ አይቀርም መፍረዱ የእፃናት ደም ያዛውንት ደም እየጮአነው ማራናታ

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 ปีที่แล้ว

    Ohhhh Gott 😭 😭 😭

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 ปีที่แล้ว

    Thanks 🙏 May God continue ?
    keeping you safe and healthy