ፆም ሳያበቃ መሞከር አለባችሁ❗️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • "Roa - Journey" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license. / @roamusic
    Music promoted by BreakingCopyright: • 🌼 Uplifting & Tropical...

ความคิดเห็น • 34

  • @ejigayehuZAtaye
    @ejigayehuZAtaye 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃሪያና ነጭ ሽንኩርት ቢኖረው ደሞ ምርጥ ጣዕም ይኖረዋል

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 21 วันที่ผ่านมา

    እርጎ መሆኑ ነው የዛ አካባቢ ሠዎች ገፎም የሚበሉት በርጎ ነው

  • @KalkidanGebreanenia
    @KalkidanGebreanenia 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሲመታ ግን ነጭ ሽንኩርትም ይጨመርበታል

  • @beautifulethiopiaforever836
    @beautifulethiopiaforever836 5 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ህልበት እናመሰግናለን❤

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 5 หลายเดือนก่อน

    ጎንደርም በጣም ይስራል

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @frnussteferi607
    @frnussteferi607 5 หลายเดือนก่อน

    Thank u bale muya❤❤❤❤

  • @shutup239o
    @shutup239o 5 หลายเดือนก่อน +3

    ነጭ ሽንኩርት በደቃቁ ቃሪያ ሊበላ ሲል በአንድ ላይ መጨመር

    • @Tgdire
      @Tgdire 5 หลายเดือนก่อน

      Meche naw michmerbet?

  • @truth783
    @truth783 5 หลายเดือนก่อน +1

    እጅጌ ስለ ሻይ ቅጠሉ ንገሪን እባክሽ ተባረኪ

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👈💫 በቸር እንሰንብት ውዶችዬ

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ሲያምር በጣም ያሰጎመጃል መልካም እራት።

  • @natsinetteka9732
    @natsinetteka9732 5 หลายเดือนก่อน

    አድራሻሽን ፃፊልን

  • @natsinetteka9732
    @natsinetteka9732 5 หลายเดือนก่อน

    አድራሻሽን ፃፊልን

  • @EtiopiaUae
    @EtiopiaUae 5 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም የኔ ውዶች ምነው ጠፋችው

  • @nuhamtube3366
    @nuhamtube3366 5 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግዬ ቲክቶክ ላይ ለንደን ላይ አባቶች ስትሳደብ የነበረችዉ እሱአ ናት እያሉሽ ነዉ😂 እንኳን አዲስ ሆነሽ ቪዲዬ ሰራሽላቸዉ🙏

    • @ejesera
      @ejesera 4 หลายเดือนก่อน

      ካማኝ የነገረኝ አለ ያገሬ ስው እስኪ ሙያ ተማሪ ወሬ ከምትቃርሚ

    • @nuhamtube3366
      @nuhamtube3366 4 หลายเดือนก่อน

      @@ejesera እነሱ እንደዛ ብለዋት ወዲያዉ ቪዲዮ ላይ ሳያት አስቆኝ ነዉ ወሬ ቃራሚ ግን አደለዉም ዘለሽ ስድብ ላይ አትዉጪ

  • @Seni1286
    @Seni1286 5 หลายเดือนก่อน

    Nech shenkurt ena zenjebel new midrgew

  • @tariksolomon5275
    @tariksolomon5275 5 หลายเดือนก่อน

    Selam leanante yhu
    Yqrta yehlbetu aserar endezi ay delem bedenb mwefer alebet cibesl keazm cimeta demo mechereshalay nech shngurt qaryia bedeqaqu tektfo kesu gar ymetal kezya lemblat yqerba .
    Enante yaregachhut tkkl ay delem . endezi malietie yqrta elalehu beliela gzie astekaklut betam qetnol hlbetu eske miwefr bedenb argo mamasel alebachuh .
    Thank you . commentien sle anebebachhut.

  • @Blissful-day
    @Blissful-day 5 หลายเดือนก่อน

    ምርዬ ታድለሽ ፍቅር የሆኑ እናት ደሞ በፍቅር የሚወዱሽ

  • @selam7643
    @selam7643 5 หลายเดือนก่อน

    ለማገንፋት ያሞቃችሁት ውሀ ምን ያህል ነው

  • @mamituemana278
    @mamituemana278 5 หลายเดือนก่อน

    yala mashin indet yisaral

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 5 หลายเดือนก่อน

    ምርዬ አትሂጂብኝ ማለት እኮ ነው

  • @Ethiopia.143
    @Ethiopia.143 5 หลายเดือนก่อน

    እማ ስልክ ቁጥርሽን ብትነግሪኝ

  • @Seadatube-py4ih
    @Seadatube-py4ih 5 หลายเดือนก่อน

    ማማየ❤❤❤❤

  • @rt2874
    @rt2874 5 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደህና መጣሽ❤

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @abrehettseggai4988
    @abrehettseggai4988 5 หลายเดือนก่อน

    🌹👍🌹👍🌹

  • @natsinetteka9732
    @natsinetteka9732 5 หลายเดือนก่อน

    17

  • @MasMas-ku5lh
    @MasMas-ku5lh 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @SeenaaArsii
    @SeenaaArsii 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 5 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እልበት የትግራይ ብቻ አይደለም 😏

    • @Ruta4475
      @Ruta4475 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ere baksh wshetam qedada hlibet Tigray bcha new yalew ::