የይሁኔ በላይ ሙዚቃን በእሁድን በኢቢኤስ አቅራቢዎች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane .
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
    #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @user-fe7fm6rj2s
    @user-fe7fm6rj2s 3 ปีที่แล้ว +284

    ማነው እደንደኔ ይህ ዘፈን ሁሌም ጥምቀት በደረሰ ቁጥር አዲስ እሚሆንበት?መቅዲና ተሳኤ ችላቹህበታል😍

    • @user-jj3rf8zg9j
      @user-jj3rf8zg9j 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ደሰ ይለኛል

    • @user-tx8oh7fw3b
      @user-tx8oh7fw3b 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍💞

    • @thehayneshsendak2700
      @thehayneshsendak2700 3 ปีที่แล้ว

      እኔ አለው

    • @swswii9052
      @swswii9052 3 ปีที่แล้ว

      እኔማ ሆድ ይብሰኛን ከቶ መቸነው ስደት እሚልቀው

  • @kornebirku495
    @kornebirku495 3 ปีที่แล้ว +771

    ቆንጆ እንደ እኔ በአል ስመጣ የሚከፋው በለይክ አሰዩኝ

    • @smtube1241
      @smtube1241 3 ปีที่แล้ว +2

      Mikinatu mindinew?

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 3 ปีที่แล้ว +5

      እኔ ግን ለምን ይሁን ምንም አይመስለኝ

    • @amharickids2251
      @amharickids2251 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ይከፋኛል 😭😭

    • @tube-sx5wi
      @tube-sx5wi 3 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/WgLm1GusO4I/w-d-xo.html አይዞሽ ውዴ

    • @amelegirma2272
      @amelegirma2272 3 ปีที่แล้ว

      Beteleye timekat😔

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k 3 ปีที่แล้ว +263

    ውይ ደስ ስትሉ በስደት ላይ ባአል ማክበር እዴኔ ይከፋችሁ

    • @fikert2915
      @fikert2915 3 ปีที่แล้ว

      Me

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +2

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @selamawitsolomon8846
      @selamawitsolomon8846 3 ปีที่แล้ว

      Bal simeta hule nafkote yichemiral ufff ema nafkeshinal hiden hod basew selamish yimeles ethiopiyaye emamaye hager zoro megibiyaye💚💛❤

    • @medinaamin6560
      @medinaamin6560 3 ปีที่แล้ว

      ayizuwachu yalfal amlak kekifu yitebikachu

  • @sadasada2724
    @sadasada2724 3 ปีที่แล้ว +214

    እኔ ሙሰሊም ነኝ እና የኛ ኢዲ ሲሆን አረብ ቤት ሰለምንሆን ይከፈኛል እና ክርሰቲያኖች አይዞችሁ ለማለት ነው መልካም በአል ይሁንላችሁ በሚቀጥለው አመት ከቤተሰብ ጋር የምታከብሩ አላህ ያረጋችሁ

    • @maqdesaslafe9326
      @maqdesaslafe9326 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህቴ

    • @haymiyewerkuljigs1787
      @haymiyewerkuljigs1787 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ውድ እህቴ ሁላችንንም ለሀገራችን ያብቃን

    • @sadasada2724
      @sadasada2724 3 ปีที่แล้ว

      @@haymiyewerkuljigs1787 አሚንን ያረብ

    • @yeshi7143
      @yeshi7143 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህታችን

    • @yetnayetmegaresa9048
      @yetnayetmegaresa9048 3 ปีที่แล้ว

      amen ehat 😢🙏🙏🙏

  • @user-wv9cg5dl3m
    @user-wv9cg5dl3m 3 ปีที่แล้ว +428

    የሀገር ሰላም የናፈቀው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @user-de6vj2sd5t
      @user-de6vj2sd5t 3 ปีที่แล้ว +4

      😭😭😭😥😥😥ድሮድሮ በስደት በመኖሬ ነበር እማዝነው ከበተሰቦቸጋር በመለየቴ ግን አሁን ስደት መኖሬን እረስቸው አገርያሉበተሰቦቸ እና ያገሬ ሰላም ነው የናፍቀኝኝ ያገር ሰላም የቤተሰብ የህዝዝብ ሰላም ነው አላህ ሰላሙን ያውርድልን ያረብብ

    • @bontbadhadhaa1211
      @bontbadhadhaa1211 3 ปีที่แล้ว +2

      Amen(3)

    • @monamona9259
      @monamona9259 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ

    • @zaharaa674
      @zaharaa674 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @bewuketendalew3795
      @bewuketendalew3795 2 ปีที่แล้ว

      @@user-de6vj2sd5t ወወወበ

  • @user-mk1fz6is9i
    @user-mk1fz6is9i 3 ปีที่แล้ว +134

    የይውኔ በላይ የባህል ዘፈን ሁሌም ካመት አመት አዲስ ነው

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @user-lq9ro6xy6z
    @user-lq9ro6xy6z 3 ปีที่แล้ว +217

    አሥትሮ ማርያም ደረሠ እዴ ወይ ትዝታ ወላሂ ወይም እንጨፍር ሙሥሊም አደለሽም ወይ የሚለኝ አይጠፋም ነኝ የኛጋ ሠዉ ሙሥሊም ክርስታኑ ኑሮአችን አንድ ነዉ እና ባሥትሮ ማርያም ብዙ ትዝታ አለኝ

    • @tijihabshawi1377
      @tijihabshawi1377 3 ปีที่แล้ว +6

      እውነት ነዉ አሁን ነው ሁሉ ነገር የተቀየረ እኔም ውዴ

    • @munabintweliyou937
      @munabintweliyou937 3 ปีที่แล้ว +3

      ሀዩ ሳህ እኔም ልክ እንዳንቺ ነበርኩ ያም ጉራጌዎች

    • @user-lq9ro6xy6z
      @user-lq9ro6xy6z 3 ปีที่แล้ว +5

      @@munabintweliyou937 የኔ ማር የማያልፍ የለም አለፈ ሀቂቃ ሳምት ድረሥ ቤት አንገባም ነበር በየ ቤቱ ብር እንቀበላለን ያስትሮ ማርያም ሚዘፈን ነገር አለ ከዛ አይቤ ዳቦ እጀራ በቃ ቀየ አይነቱ ሠርተን ቤተረቦቻችንም እኛም እበላ ነበር

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 3 ปีที่แล้ว +4

      @@user-lq9ro6xy6z አይዞን 😍እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሙስሊም ነኝ በእናቴ አብረን ነው የምናከብረው በአል በመጣ ቁጥር አይይይይትዝታ

    • @seadamolaw8494
      @seadamolaw8494 3 ปีที่แล้ว +14

      ከዛሬ 7 አመት ይሆነዋል እና ሠሜን ወሎ ውርጌሳ ከተማ አሥተርዮ ማርያም ታቦት ይወጣል ከኳሥ ሜዳው እና አድሮ ነው ከሠአት የሚገባው ከዛ አጋጣሚ ሆነና አረፋም በዛው ቀን ተገጣጠመ የኛም ሠገዳ ኳሥ ሜዳ ነበረና ትንሽ ተደናገጡ ቢሆንም ግን ትምህርት ቤት ሊሠገድ የነበረ አይሆንም ከለመዳችሁበት ከዚሁ ይበቃናል ብለው ባንድ ሜዳ አሥተርዬና አረፋን አከበርን ያለምንም ጠባቂ ባመድ መሥመር ከፍለው 😘🥰 መቼም አይረሣኝ ወላሂ 🌹

  • @user-ir9ox4nw9o
    @user-ir9ox4nw9o 3 ปีที่แล้ว +367

    እኔሙስሊምነኝግን ጎደኞቸጋ እንሄዲነበር ጠላና ስጋአልበላምጂሌላ በጣምነበር ዘናየምንለው😓አይስደትለያየን መልካምበአልይሁንላችሁ ለመላው ክርስቲያን ያገሬልጆች

    • @astertube5406
      @astertube5406 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን እሙ

    • @user-nc1ss1xg1u
      @user-nc1ss1xg1u 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን እህታችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

    • @alhamdulillh8593
      @alhamdulillh8593 3 ปีที่แล้ว +16

      እኔም ሙስሊም ነኝ ወላሒ ግን ይገርማ እንደው አንዳድ ጊዜ ትዝ አይላችሁም ያሳለፋችሁት ላይፋችሁ አብዛሀኛው ም ህፃን እያላችሁ

    • @haymiyewerkuljigs1787
      @haymiyewerkuljigs1787 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን የኔ ውድ

    • @user-hw6jf9kw1k
      @user-hw6jf9kw1k 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ማማዬ አይዞሽ እንገባለን አንድ ቀን በርቺ ስደት አንቀርም

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 ปีที่แล้ว +24

    መቅዲና ተንሳኤ እናመሰግናለን እንኳን አደረሳችሁ ወድ የተዋህዶ ልጅች አገረችን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነት የጥፋ
    ፍቅር አንድነት ይንገስ ።

  • @Tube-uc9yi
    @Tube-uc9yi 3 ปีที่แล้ว +14

    አመት ባል ሲመጣ የአገርቤት ትዝታዎች በጣም ነዉ ሚረብሸይ 😢 በጥምቀቱ ያመናቹህ እንኳን አደረሳቹህ🙏

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 ปีที่แล้ว +40

    አቤት ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ ከነመላ የስራ ባልደረቦቿቹ ጋር እና ከመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ጋር💚💛❤🙏

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 3 ปีที่แล้ว +26

    ትንሳኤዬ በእዉነት ከድራማዎችህ ጀምሮ እስካሁን የምትሰራቸዉስራዎች ስወዳቸዉ ደሞ ያለህ ተሰጦ እዴት ደስ እደሚል በርታ እንኳን አደረሳችሁ ብያለሁ

  • @huaweihajjar9919
    @huaweihajjar9919 3 ปีที่แล้ว +27

    ለመላው ኢትዮጵያውያን በውስጥም በውጭም ያላችሁ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በአል አደረሳቹ ፡፡ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @huaweihajjar9919
      @huaweihajjar9919 3 ปีที่แล้ว

      @@Atwima አደረኩህ

  • @rams615
    @rams615 3 ปีที่แล้ว +157

    ውይይ ግን መቼነው የማዳም ቤት ለቆኝ አገሬ በአልን የማከብርው ድንግል እባክሸን ሀሳቤን ሙይልኝ😭

    • @jdjdjj8949
      @jdjdjj8949 3 ปีที่แล้ว

      አይዞን አንድቀነን ይሳካል።

    • @efratamelkea9443
      @efratamelkea9443 3 ปีที่แล้ว

      Ayizon hulum yalifal konijye hasa ishin fatar yamulalishi

    • @user-yp5yu5sz2f
      @user-yp5yu5sz2f 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ አድ ቀን አይቀርም እንገባለን

    • @ejigayewejigayew5959
      @ejigayewejigayew5959 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ

    • @leyaleya4383
      @leyaleya4383 3 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለዉ የሰዉልጅ ዋናዉ ጤናነዉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እደወጣንማ አንቀርም

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 ปีที่แล้ว +88

    ወገኖቼ እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በአሉ የፍቅር የሰላም የጤና የመከባበር የደሰታ ይሁንልን! ፈጣሪ አምላካችን ሀገራችንን በጥምቀቱ ይባርክልን! አሜን!

    • @user-nt3kh1fc4u
      @user-nt3kh1fc4u 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ፩

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሠን አሜን

    • @abarsheabarshe6538
      @abarsheabarshe6538 3 ปีที่แล้ว

      አሜን፫💘💖💔💓💔

    • @alemtsehaymamo2280
      @alemtsehaymamo2280 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @user-vk4mn9sd4q
    @user-vk4mn9sd4q 3 ปีที่แล้ว +5

    ማነው እደኔ የህንን ዘፈን የሚወደው ❤ለመላው የክርስታኖች እኳን አደረሳችሁ በአሉ የደስታ የፍቅር ያድርግላችሁ እምየ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ😍💚💛❤️

  • @sintealemu866
    @sintealemu866 3 ปีที่แล้ว +7

    ማነው እንደኔ ትዝታ ያለበት? የሀገር ሠላም የናፈቀው ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያናህዝቦቻን አስብ

  • @haniyoutube5765
    @haniyoutube5765 3 ปีที่แล้ว +40

    ውይ ስታምሩ ማነው እንደኔ ጥምቀት ሲመጣ ልቡ እሚረበሽ ባገራችን እምናከብርበትን ግዜ ቅርብ ያድርግልን

  • @abdu4725
    @abdu4725 3 ปีที่แล้ว +238

    ማነው መቅዲን የሚውድ ላክ በሉልኝ ሊቨርፑል ከማንችስትር ዪናትድን ላይ ዝግጁላነኝ

    • @user-ld6gt8nt8r
      @user-ld6gt8nt8r 3 ปีที่แล้ว

      በጣም ተሽኮረመመችኮ ክክክክ

    • @abdu4725
      @abdu4725 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ld6gt8nt8r ተሽኮርመመች ብቻ ለየት አርጋት እንጅ

    • @user-ld6gt8nt8r
      @user-ld6gt8nt8r 3 ปีที่แล้ว

      @@abdu4725 ወየው ክክክክክክክ ጥሩ ነዋ ሴት ልጆቸ ሲሽኮረመሙ ነው የሚያምረው አለችጀ የማነም ነፈዝ ሚድያ እየወጣች አበድኩ ሂደኩ የምትል

    • @abdu4725
      @abdu4725 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ld6gt8nt8r ክክክክክክክ በጣም ተንስኤ እራሱ እንድህ ያለ ውስጡነው

    • @user-ld6gt8nt8r
      @user-ld6gt8nt8r 3 ปีที่แล้ว

      @@abdu4725 ተው ባክህ አማክሮህ ነበርዴ ወሬኛ

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 3 ปีที่แล้ว +62

    መቅዲዬ የኔ ቆንጆ ስትችበት ሲያምርብሽ
    ተሱ ጎበዝ ሰርተህዋል

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h 3 ปีที่แล้ว +85

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ናፈቀኝ ሰላም 🇪🇹👈😭😢😢😢😢😭😭😭

  • @alemayehuwoldekidan3214
    @alemayehuwoldekidan3214 3 ปีที่แล้ว +5

    ቅዳሜ እና እሁድ የሚናፍቀኝ እቤቴ ዘና ፈታ እያልኩ EBSን ለማየት ነው። ጎበዝ አዘጋጆች ስብስብ።

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 ปีที่แล้ว +42

    እንኳን አደረሳችው የዛሬ አመት በአገራችን ለማክበር ያድርሰን🙏🙏😍

  • @toibaali5876
    @toibaali5876 3 ปีที่แล้ว

    ይህን ዘፈን አዲስ እደወጣ ገዝቶ መቶ የመረጠልኝ የጋበዘኝ ሁለት ወንድ ልጆች ወልደን ተለያየን እጂ ።ይህን ዘፈን በሰማሁ ቁጥር አስታዉሰዋለሁ የልጆቼ አባት የመረጠልኝ ስለህነ።

  • @user-ze7sx2nj7p
    @user-ze7sx2nj7p 3 ปีที่แล้ว +70

    ሆዴ እርብሽ ርብሽብሽ አለ እኛም ለአመቱ በሰላም አድርሶን እንድናከብር የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @user-el3pp1ci8p
      @user-el3pp1ci8p 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @albadr666
      @albadr666 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @mestilove7652
      @mestilove7652 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

  • @user-yu2ux7mx6i
    @user-yu2ux7mx6i 3 ปีที่แล้ว +32

    ልጅነት ወደኋላ በስደት ላይ እስር ቤት በሉት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን ዋናው ጤና በሃገራችን እናከብራለን 🙏❤

  • @hfgt9487
    @hfgt9487 3 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ Ebs ምርጥ ሰወች ናችሁ አስፋው መቅዲ ትንሳኤ ናፍቆት የናተ ይለያል ሁልጊዜ ነው እኔ የምከታተላችሁ

  • @tsehaydemisse6451
    @tsehaydemisse6451 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል የጥምቀት የባህል ሙዚቃ መቅዲና ትንሱ ታምራልችሁ መልካም የጥምቀት በአል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh 3 ปีที่แล้ว +47

    የጀግናው ወታደሩ ወድሜንየጋበዘኝ ከ10 ኣመት በፊት ወድሜ እወድሀለሁ እኳን ኣደረስህ ውደ ኣሁንም ለሀገርህ እየተዋደክ ግባር ነህ መልካም የጥምቀት በኣል ይሁንላችሁ ከነ ጏደኞችህ

    • @muluneshmolla4449
      @muluneshmolla4449 3 ปีที่แล้ว +2

      እማ ሰላም ያገናኛችሁ አምላክ መድሀኒአለም.....በድል ይመለስ የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቃቸው ሁሉንም።

    • @tube-ki6yu
      @tube-ki6yu 3 ปีที่แล้ว

      ግን ከይቅርታ ጋር አንካሳዋን ኣ ለምንድነው የምትጠቀሙት ተጠቃሚዎች ልዩነታቸውስ ኣ/አ

    • @getetachane2286
      @getetachane2286 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይጠብቃህ ወንድማችን

    • @jedasalma4789
      @jedasalma4789 3 ปีที่แล้ว

      ጀግኖቻችንን አላህ ይጠብቅልን

    • @islamispeace7496
      @islamispeace7496 3 ปีที่แล้ว

      በድል አሏህ ይመልስልሽ ክብር ለሀገራችን ሰላም አስከባሪዎች

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b 3 ปีที่แล้ว +7

    ውይይይ ትዝታየ ምነው ባትመጣብኝ እንኳን ለመላው ለክርስት እምነት ተከታዩች እንኳን ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለብረሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤🇪🇹👏

  • @user-xt7xb1bc9l
    @user-xt7xb1bc9l 3 ปีที่แล้ว +34

    እንኳን ለጥምቀት በአል በሰላም አደራሳችሁ ሰላም አንድነት ፍቅርን ያድልልን ለእናት ሀገራችን 💚💛❤

    • @mirimasreshaw2776
      @mirimasreshaw2776 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @belaynesheshatu8721
      @belaynesheshatu8721 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @endutube6705
      @endutube6705 3 ปีที่แล้ว +1

      እሰቲ ጎራ በሉ😘የአገሬ ልጆች በካናዳ ውስጥ ሰለሚገኙ ነገሮች በሙሉ ለማወቅ ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ላይክ ስብስክራብ ሼር በማረግ ኣዝናኝ፣አስተማሪ፣እና እውቀት ኣዘል ነገሮች ላካፍላቹ እንዱ ሃበሻው ከተፍ ብያለው እናንተ ደሞ የ ተለየ ማወቅ ምትፈልጉት ካለ ጥያቄዎቻቹ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ።ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ሁኑ🙏

    • @wudbelachew9341
      @wudbelachew9341 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen ÀMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 ปีที่แล้ว +30

    ትሱ መቅዲዬ ዋው ችላችሁበታል እሄ ዘፈን ሁሌም ነው አዲስ ሚሆንብኝ 😃😃😃😃😃 ይመቻቹ የኔ አደኞች

    • @habiba8698
      @habiba8698 3 ปีที่แล้ว

      እንዴኔ አግብተሽበት እንደሆነ ክክክ

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r 3 ปีที่แล้ว

      @@habiba8698 🤣🤣🤣🤣 በምን እድሌ እደሱማ ቢሆን ማማቲ የዘድሮ ወንድ እደቻይና ናቸው አይበረክቱም

  • @haymimulugeta662
    @haymimulugeta662 3 ปีที่แล้ว +127

    አረ መቅዲ ትንሽ ፈታ አረግሺኝ ራኬብን ተክተሻል 😁😁😁❤️❤️❤️❤️

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 3 ปีที่แล้ว +106

    እኔ ሙስሊም ነኝ ወላሂ ባህሌን እወዳለው በተለይ ነአውዳመት የለው ድባብ ስደት እድሜዬን በላሁፍ ዩሁኔ በላይ ስወደው

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s 3 ปีที่แล้ว

      እዉነት ነዉ እህቴ የኢትዮጵያ ሀገራችን ሀይማኖታዊም ይሁን ባህሊዊ ነገሯ ተወዳጅ ነዉ

    • @user-ux7re8mu5r
      @user-ux7re8mu5r 3 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍💝💝💝💝

    • @mareyaamhaadhako4119
      @mareyaamhaadhako4119 3 ปีที่แล้ว

      ባጣም ዳስ እላል ጊን ስዳት ማሆኔ ካፍቶኛል ባርቱ

    • @user-ml7kn9el8g
      @user-ml7kn9el8g 3 ปีที่แล้ว +1

      ረባክሽ አልቀረብሽ

    • @bsbbs9564
      @bsbbs9564 3 ปีที่แล้ว +2

      እረባክሽ አልቀረብሽም ሞክሪለማንኛውም ቁርአን ሀደስ ለመሰማት

  • @user-my7wh5ox5w
    @user-my7wh5ox5w 3 ปีที่แล้ว +11

    አሪፍ አድርጋቹሁ ነው የተጫታችሁት መቅዲ።😍 ትሱ😍👏

  • @user-xy2jo4si6b
    @user-xy2jo4si6b 3 ปีที่แล้ว +10

    ዋው በጣም ያምራል የበአል ድባቡን አሣያቹን የአመት ሰው ይበለን ለአገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 3 ปีที่แล้ว +4

    ትንሳኤ መት በመቶ እድምቃችሁታል 👍🏾 እጅግ በጣም እናመስግናለን ልዩ ዝግጅት ነው መልካም የጥምቀት በእል ይሁንልን አገራችንን ስላም ያርግልን 🙏🏾💚💛❤️

  • @user-zd3dv1cn6z
    @user-zd3dv1cn6z 3 ปีที่แล้ว +14

    እስኪ እንዚህ ወጣቶች የተመቻችሁ በላይክ እንያችሁ

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 3 ปีที่แล้ว +6

    መቅዲ ሽኮር ከመይ ድየ ዝሕብዩክን ምስ መሳርሕትኺ የነ ማሮች ሰላምቹሁ ይብዛሕ ረቢ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን ያረብ ማነው እንደኔ ከዘረኝነት የጸዳ ሁሉን ኢትዮጵያውያን በአንድ አይን የሚያይና የሀገሩ ሰላም የሚያሳስበው ላይክ ያድርግ

    • @user-ci7mb7if2l
      @user-ci7mb7if2l 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ሁላችንም አንድ ነን ዘመን አበላሸን እንጂ ሰላማችንን አላህ ይመልስልን ያረብ

  • @meklitmaki6953
    @meklitmaki6953 3 ปีที่แล้ว +10

    ደስ ትላለላችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ መላው የክርስትና እምነት ተክታዩች እንካን ለጥምቀት በአል አደረስን

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 3 ปีที่แล้ว +9

    ማነው የይሁኔ ና የተንሱ አድናቂ ዋው ስታምሩ

  • @amanuelsidamo2688
    @amanuelsidamo2688 3 ปีที่แล้ว +14

    We are beautiful together! We just need to love each other and respect each other. We have beautiful cultures and beautiful country! Let's calm down and appreciate each other!

  • @tiyalashemele8389
    @tiyalashemele8389 3 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ ለሀገራችን ሰላምና ደስታን እግዚአብሔር ይላክልን ❤️❤️❤️

  • @tataselam678
    @tataselam678 3 ปีที่แล้ว +1

    መቅዲይ ሁሌም በደንብ ነው እምትሰሪው ጉበዝ እናመሰግናለን

  • @ambashakiros6188
    @ambashakiros6188 3 ปีที่แล้ว +37

    መቅድዬ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ስትስቂ በትለይ ስታምሪ

  • @sebledagnew2685
    @sebledagnew2685 3 ปีที่แล้ว +7

    አስጭኑልኝ ፈረስ
    ሸልሙልኝ በቅሎ
    አገሬ ሚያደርሰኝ
    እዛው ወንዜ ድረስ
    ኡፍፍፍፍ አይ ስደተረ ዘንድሮም በስደት እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 😍

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!...

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 3 ปีที่แล้ว

      በጣም 😭😭😭

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 3 ปีที่แล้ว +41

    እዲነው የሚያምርብን አገሬ ናፈቀኝ ብረሪ ብረሪ አሰኘኝ

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @smtube1241
      @smtube1241 3 ปีที่แล้ว +2

      Beselam yadirsen ena lekermo maseb new

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 3 ปีที่แล้ว +23

    የአላህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ዞሮ መግቢያችን እምየ 🇪🇹❤

  • @LinaLina-vt9ne
    @LinaLina-vt9ne 3 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያችን ወደ ቀድሞ ሠላም ይመልስልን ሕዝቦቿ በሠላም ወትጥው እንዲገብ ከቀይቻው እንዳይፈናቀሉ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን የሁሉ ሠላም የሚመኝ ሁሉ አሜን ይበል

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ
    ወንዶች ብቻ!! ይህን ቻናል ገብታችሁ እዩት ምርጥ ምርጥ የሚጠቅሙ ሚስጥሮች ይዟል

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @Teddylove2004
    @Teddylove2004 3 ปีที่แล้ว +13

    ዉድ የሀገሬ ልጆች💚💛❤እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

  • @bareduutube3426
    @bareduutube3426 3 ปีที่แล้ว +32

    Uffffffiii mee warrii akkaa koo biyyaa keesanii yadanii like naaf godhaa

    • @saragirma5196
      @saragirma5196 3 ปีที่แล้ว

      Aniis akka ketii jabadhuu homaa mitii kaan akkaa biyaa keenyaa hin jiruu dhugaa ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹😢

    • @bintmohammed158
      @bintmohammed158 3 ปีที่แล้ว

      Aniis akkuma keetii garuu ni darba obsi barreddu

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 3 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ የምወደው የዬኒ ምዚቃ.. የገጠር ልጅ ነኝ ያውም ውብ የባለአገር ልጅ😘❤️

  • @lovedream217
    @lovedream217 3 ปีที่แล้ว +11

    wowow በጣም ጥሩ ይሁኔ ግን ረጅም እድሜ ተመኘው ጥምቀት በመጣ ቁጥር ይሄ ሙዚቃ አዲስ የተለቀቀ ያህል ሰዉ ይፈነጥዝበታል

  • @wondwosengudissaabdi633
    @wondwosengudissaabdi633 3 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነው በጣም ነው ያዝናናችሁኝ በጣም አመሰግናለው

  • @user-xk2fp2jr2o
    @user-xk2fp2jr2o 3 ปีที่แล้ว +30

    ዋው ማሻአላህ ስደት የመረረው ላይክ አርጉኝ

    • @user-up3nw2by4i
      @user-up3nw2by4i 3 ปีที่แล้ว

      ቆይ ሶፍ ሙዝቀ መሻ አላህ ይበለል???

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 3 ปีที่แล้ว

      🤔🤔

    • @user-re5rf6yc1v
      @user-re5rf6yc1v 3 ปีที่แล้ว

      ምንእዳልሺ አስተውለሻል ማሻአላህካን ለምን እድሚባል ልየትን አናውቅም ያ ሱበሀን አላህ

    • @user-xk2fp2jr2o
      @user-xk2fp2jr2o 3 ปีที่แล้ว

      @@user-re5rf6yc1v አልሀምድሊላህ ብዙ አውቃለው ደስ ስላለኝ ነው

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x 3 ปีที่แล้ว +32

    ኢትዮጵያዊያን ያገሬ ውድ ልጆች እንዴት ናችሁ ለሚለው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ

    • @estech5410
      @estech5410 3 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🥰

    • @mestaurmarat2052
      @mestaurmarat2052 3 ปีที่แล้ว +1

      AmenAmenAmen

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

    • @albadr666
      @albadr666 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብር አደረሰን

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 3 ปีที่แล้ว

      ማይኩን እየረሳህ ልብህ ሴቷ ላይ

  • @e21cowboy53
    @e21cowboy53 3 ปีที่แล้ว +3

    omg I love it keep up thank you guy's do this....

  • @marichumerry2290
    @marichumerry2290 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ደሥ የምትሉ በጣም ነው የተጫወታችሁት የሁኔ በላይ ትዝታየን ቀሠቀሣችሁት አይ ሥደት አመት ድገሙ

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳንአደረሳችሁ ይህብሮግራም በጉጉትየሚጠብቀውማነው

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!...

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 3 ปีที่แล้ว +6

    I'm really happy with what I saw, thank you

  • @jujumak4415
    @jujumak4415 3 ปีที่แล้ว +9

    ትንስየየየን የሚወድ በላይክ አሳዮኝ

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ🙏በዓሉን የሰላም የፍቅር ያድርግልን 🙏 ለዚህ እለትና ሰዓት ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን🙏 አመት አመቱ ያድርሰን 🙏🙏🙏

  • @eamameyeamamey3575
    @eamameyeamamey3575 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ ከሞላው ቤተቦቻችሁ ጋር ለመላው የክርትና እምነት ተከታዮች በሙሉ በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +4

    MEQDESYE & TENSAE you did it ✅

  • @abarsheabarshe6538
    @abarsheabarshe6538 3 ปีที่แล้ว +4

    በጠም ድስ ይለል በእዉነት ሁሊ እንድዝ በሁን አለበበስ ድስ ይለልን

  • @hanaworku9699
    @hanaworku9699 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም ብአል ውዶች የሀገሬ ልጅች ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን 😘😘😍

  • @user-jk5ew4se9i
    @user-jk5ew4se9i 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እነዚህ አህዛቦች ማየት የለብንም ebs በጣም ሀይማኖታችንን እያቋሸሹ ነው በፊት በማህተብ አሁን በድንግል ማርያም

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 3 ปีที่แล้ว +3

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳ አደርሳችሁ

  • @user-kc7jc1ie3o
    @user-kc7jc1ie3o 3 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ሙስልምነኝ ግን ክሪስታን ወገኖቸን ስወዳችሁ እጥግድረስነው የዛሪ አመት ባእልን አብረንነበርን እጓደኝቸጋር 😍😍😍😍😍

  • @hayatmahmmad836
    @hayatmahmmad836 3 ปีที่แล้ว

    ሀገር ውስጥም ከኢትዮጵያ ውጪ ለምትኖሩ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች መልካም የጥምቀት በአል ይሁንላቹ የebs አዘጋጆች ሁላቹን እወዳቹኃለው ናፍቆትዬ ደሞ ጠንቃራ ሁኚልኝ

  • @belayalemu3965
    @belayalemu3965 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰን ።
    እሄን የመሰለ በሕላችን፣በዘረነ፣በሀይመኖት ለምአካፋፍል አይሰካ።💐🎇🇪🇹

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 3 ปีที่แล้ว +3

    መልካም በአል ክርስቲያን ወገኖቸ በተለይ በስደት ያላችሁ ሁላችንንም ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን መቅድ እና ትንሱ ዘና አደረጋችሁኝ በተለይ ሎሚ ውርወራው

  • @user-bh1lo1qv1j
    @user-bh1lo1qv1j 3 ปีที่แล้ว +19

    ትንሱግን ዘፋኝ ነበርክ እንደ መድረክ አያያዝህ ዳንስህ። ብቻ ትችልበታለህ

  • @user-gm8iy4mf3i
    @user-gm8iy4mf3i 3 ปีที่แล้ว +2

    በሙሉ የተዋህዶ ልጆች እዲሁም ኢበኤስ ጣባ ሰራተኝች የተዋህዶ ፈርጦች ናችሁ እኳን አደረሳችሁ
    ለጥምቀት በአል

  • @kokiloveuti5466
    @kokiloveuti5466 3 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @belayneshmollabelayneshmol2799
    @belayneshmollabelayneshmol2799 3 ปีที่แล้ว +35

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንኳን ለጥምቀት ብአል አደረሳችሁ

  • @terstadefris655
    @terstadefris655 3 ปีที่แล้ว +15

    ተመቸችሁኝ ኖሮልኛ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @konjitgeremew8837
    @konjitgeremew8837 3 ปีที่แล้ว +1

    እናት ኤቤሶች እሁዳችንን ስታደምቁልን አቧ ይመቻችሁ ድመቁ ክበሩ እንደኝ ምርጫ ኤቤኤስ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 ปีที่แล้ว +1

    💫BOTH OF YOU’re THE BEST I #LOVE 💕 you both 💎

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬ ሠላምሽን ይመልሥልሽ በጣም ዘና ብለናል በተለይ ጭፍሮው 😍😍😍😍

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!...

  • @AbebechYoube
    @AbebechYoube 3 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም አድሲ ነዉ ይሕዛፈን ጥምቀትን የናፈቅዉ ማንዉ፡እደኔ

  • @user-zf9iq3wp7x
    @user-zf9iq3wp7x 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዋው በጣም ያምራል አቤት ትዝታ በጌታ 🥺🥺🥺

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 ปีที่แล้ว +1

    ወገኖቼ የ አመት ሰው ይበለን ተመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጤና ይጠብቀን 💔

  • @shitaneshabebe194
    @shitaneshabebe194 3 ปีที่แล้ว +6

    ምን አለ ዛሬ ሀገሬ በተገኘሁ እምባየም አልቆም አለ ዛሬስ ከፍይ አይ የሰው ሀገር እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እኔም ልጆቸ ጋር ባያምርም ልሞክረው።

    • @wudbelachew9341
      @wudbelachew9341 3 ปีที่แล้ว

      Ayizosh yanee konjoo mache anchi bich hullum tekafetole

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +5

    መቅዲ ና አቡሽ ዋውው

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 ปีที่แล้ว

      አለሽ እንዴ ማር

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว

      @@alemtube1150 አላሁ ውዴ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-lv4oc9ll8l ሀገር አልገባሽም

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว

      @@alemtube1150 ገብቼ መጣሁ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 ปีที่แล้ว

      @@user-lv4oc9ll8l ይመችሽ ግን ካመት ላይ አላይሽም ለዛ ነው ስንት ወር ቆየሽ እኔም ልሄድ ነው

  • @user-im7tg5os2e
    @user-im7tg5os2e ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian music 🎶 🎵 👌 🙏🙏💕💕🇪🇷🇪🇷

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 3 ปีที่แล้ว +2

    *ባህላዊ ዘፈን ከመውደደ የተነሣ ፈዝዠ አየሁዋችው በተለይ ሁለታችው ሠርታችሁታል ያምራል*

  • @yayushalemu175
    @yayushalemu175 3 ปีที่แล้ว +7

    💚💛❤የይሁኔ አድናቂ ነኝ 🤗🤗🤗

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว +1

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!...

    • @yayushalemu175
      @yayushalemu175 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

  • @abdu4725
    @abdu4725 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤት መቅዲያንች ፎንቃና አድናቄ ባልሆን ይቆጨኝነበር❤️❤️

    • @frehiwottizazu5329
      @frehiwottizazu5329 3 ปีที่แล้ว +1

      Hi yatayew leg hagerey

    • @abdu4725
      @abdu4725 3 ปีที่แล้ว

      @@frehiwottizazu5329 ወየ ስለምነው

  • @sadahassan1832
    @sadahassan1832 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ያገሬ ልጆች ኑሩልኝ እወዳችሁለሁ💚🇪🇹💛🇪🇹❤️🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹❤️🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹❤️🇪🇹💚🇪🇹💛🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l 3 ปีที่แล้ว

      አሚን ዉዴ አችምኑሪልን እኛምዉድድድድድድድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @temumanrobat9946
    @temumanrobat9946 3 ปีที่แล้ว +1

    አየ የሸጋ ዘር ይሁኔ በላይ አይዞን ውድቀን አንውድም እድሜ ይሰጠልኝ

  • @megersaadugna5535
    @megersaadugna5535 3 ปีที่แล้ว +6

    አቤት ሎም ውርወራ ደስ ስሉ አይ ስደት ምን ወጋ አለው

  • @aymarimlij1369
    @aymarimlij1369 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደረሳችሁ

    • @burtanfetawek7162
      @burtanfetawek7162 3 ปีที่แล้ว

      እህህህበትዝታብቻሁሉምይሁንመቼምስለሁሉምነገርእግዚአብሔርይመስገንእንኳንአብሮአደረሰንያመትሰውይበለንሁሉምያልፋልለበጎነው

  • @aiphfaty1800
    @aiphfaty1800 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ ደስ ይለኛል
    ደሞ እንደት እዳማረባችሁ በእውነት በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂😂 አወዛወዛችሁ በጣም ያስቃል 👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @sofiaphonetqstic142
    @sofiaphonetqstic142 3 ปีที่แล้ว

    Thank you guys melkam beal la melaw Ethiopian hezb fiker yabzalen !!

  • @azebyilma9909
    @azebyilma9909 3 ปีที่แล้ว +10

    አይ አቡሽ 🤣🤣🤣🤣🤣😍👍👍

  • @joyaadem1452
    @joyaadem1452 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን አደርሳቹሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግንል

    • @Atwima
      @Atwima 3 ปีที่แล้ว

      መልካም የጥምቀት በዓል! 1k ልሞላ ትንሽ ቀርቶኛል በተሰብ በማሆን ተባበረኝ ። አመሰግናለሁ!

  • @zewdu36
    @zewdu36 3 ปีที่แล้ว +2

    That was great. I really appreciated

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ታምራላችሁ ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁብኝ