ህይወት የሚቀይሩ የጠዋት ልምዶች Bunna with Selam
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ค. 2022
- አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ th-cam.com/channels/fiY.html...
#bunna #lifestyle #mindset #selam #ህይወት #life #stuckinlife #bunna #manyazewal #amharicpodcast #ethiopiantalk #lifestyle #mindset #ethiopianmindset #inspireethiopia
Instagram: / bunnacast
Tiktok: vm.tiktok.com/ZMLw6qcgY/
Telegram: t.me/+wElNqvRM9wpiOGM0 - บันเทิง
ጥሩ ትምህርት ነው። የሚገርመኝ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አባቶች የሚተገበሩ ለሁሉም የሚጠቅም ልምዶች በጠዋት ተነስተን ጸሎት ማድረስ ፣ የቀን ውሎዋችንን በእቅዱ መሠረት መተግበር ፣ ማኅበራዊ ሕይወት ላይ መሳተፍ ፣ .... ማታ ደግሞ የተሰሩትን እና ያልተተገበሩትን መመርመር እና እግዚአብሔርን ማመስገና ለቀጣዩ ቀን ሥራችንን እግዚአብሔር እንዲባርክልን መጠየቅ ናቸው። ባጭሩ ይህን ይመስላል።
Thank you for sharing God bless you
Enamesegnalen
ሰላም ላንቺ ይሁን
ሰላም
Really 💯
ድንገት ነው ያየሁሽ ከዚ በፊት አላቅሽም ነበር..በጣም ደስ ይላል የምታወሪው ነገር አትሰለቺም..በርቺ
😂 na no
The miracle morning suggesstion of morning routine 1)Silence
2)Affirmation
3)Visualization
4)Excercise
5)Reading
6)Journaling
Thanks a lot 🙏
where do i get the Book plsssssssssss!
Where is prayer though?
@@user-ft9hu8mp3l its through the silence
@@henokmoges447 trans4mind.com/download-pdfs/The%20Miracle%20Morning.pdf
11 ሰአት ተነስተህ ሱብሂን ሶላት ስገድ ከዚያም ቁርአን ቅራ ስፖርት ስራ
The most important is early in the morning you should pray 🙏 because we all should give our time to father God.second we should see our schedule on out note
Exactly 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Sure thank you
ሁሉም ነገር ተፈጥሮ አልቋል የቀረን እምነት ብቻ ነው! ግሩም አቀራረብ እናመሰግናለን! 🙏
"ፀሎህን ከጥያቄ ሳይሆን ከምስጋና ጀምር" ሰላም አታላይ
ፀለትህ ከጥያቄ ሳይሆን ከምስጋና ጀምር
እንደሁልግዜውም ዛሬም ድንቅ ነሽ የምታወሪው ሁሉ የማይሰለች የሚናፈቅ ነው ።በዛ ላይ ፈገግታሽ 'ሳቅሽ'ሲያምር ...የማታ ልምድሽንም እተጠብቃለሁ በነገራችን ላይ ምንም ብታወሪ ለመስማት ዝግጁ ነኝ።ያን ያህል ነው የምወድሽ።😚😚 ተባረኪልኝ
የኔን ሃሳብ ነው የገለፅሽው! እኔም ስወዳት❤
th-cam.com/video/l9ml3nyww80/w-d-xo.html
ደስ ስትይ በእመቤቴ የሚጋባ አመስጋኝነት ፤ተስፋ ፣ደስታ ፤ እምነት..ነው ያለሽ እና በሌላ ሰው ጸሎት ውስጥ መታሰብ በእውነት ትልቅ በረከት ነው ያልሽውም በእውነት እውነት ነው።ወለተ ገብረኤል ብለሽ በጸሎትሽ አስቢኝ 🙏
ዋው መልካም አንደበት የማይሰማ ጆሮው እንዲ ሴማ ያነቃቃል ፣ ይህ ስጦታ ደሞ አንቺ ጋር አለ ተባረክህ!!
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ስለ ፀሎት ያልሽው ወድጀዋለሁ የማታ ልምዶችን ላይ ብትሰሪልን ቀጥይበት 🙏🏿👍
ዮጋ መነሻው ምንና? መቼ ?እነማንስ ጀመሩት? ከዛስ በኋላ መጨረሻቸው ምን ነበር የሚለውን ? ጠለቅ ባለ መልኩ ብታይው ጥሩ ነው ከዮጋ ይልቅ 10 ደቂቃ እግዚአብሔርን በማመስገን አንቺ እንዳልሽው በአካባቢያችን የተሰጡንን ነገርም እያየን ማመስገን እጅግ መልካም ነው
ቆንጆ አቀራረብ ነው እስቴፖች በቁጥር እና እስክሪን ላይ በጽፊቸው በማብራራት ላይ አትታሚም በርች
ዘመንሺ.ይባረክ.ጥሩ.ትምህርት.ነዉ
I started to read my Bible and make my coffee ☕ drink and injoy my day
እኔ ሁሉንም ከውናለሁ በየቀኑ ጠዋት 11 ስዓት የምነሳው በጣም ደስተኛ ነኝ ከእስፖርት በኋላ ቀዝቃዛ ሻወር መውሰድ አብሶ በዚህ ክረምት ከምልሽ በላይ ድንቅና ፈታ ያለ ቀን ታሳልፊያለሽ ሞክሪው
When I wake up in the morning, I first give glory and thanks to the Most High and ask him to bless the day as he had blessed my night. Follow by I read a Bible if not listen to audio Bible.
ሁሉም ነገርሽ ተመችቶኘል ከመጸሐፊ ቅዱስ ብሆን እንዴት ደሰለኘል..ጌታ አምለክ ይበሪክሽ
በጣም ደስ የሚል ገለፃ ነው!!!!! ሐሳብሽን ለመግለጽ አትቸገሪም የምታነሻቸው ሀሳቦችሽ በሙሉ አነቃቂ እና ትኩረት የሚስቡ ናቸው ለማንኛውም ትመችኛለሽ በርቺ 👏👏👏👏👏
እ/ሄርን በሂወቱ የሚስቀድም ሰው ስኬታማ ነው ኣንቺም ይህ ተሰጦሆ ስላለሽ ደስ ይላል።ኣስተማሪ የሆነ ልምድ ስላከፈልሽን ምስጋና ይድረስሽ።ትህትናሽን ቀጥይበት።እ/ሄር ደሞ ስኬትን ይሰጥሻል።
ወንድም የአምላክ ስም በማሳጠሪያው አይፃፋም
The miracle morning suggestion is just pray read bible do it every morning, this is the first thing you need to do then do z rest ......
Please do about Atomic Habits , would love to see :)
ይህንን ቪዲዮ ዛሬ ነው የተመለከትኩሽ በስምአም እንዴት እንደወደድኩሽ የምታወሪበት አንደበትሽ ሁሉ ነገርሽ ግሩም ነው እግዚአብሔር በጥበቡ ያኑርሽ ሁልጊዜ ባይሽ ደስታዮ ነው እመቤቴ ትጠብቅሽ ሁሉም ምናለ እንዳንቺ ቁምነገር ቢሰራበት እስኪ እባክሽ የንባብ ልምዴን እንዳዳብር እርጂህ ሰላምዮ
prayer and meditation with God's word is the most life changer try it 🙏🙏🙏🙏
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ከሙሉ ዉበት ጋር ተባረኪልኝ !!!!!
ቀንን የሜያሳምረው ጌታ ብቻ እና ፀሎት ነው
Wow በጣም ነው የማመሰግንሽ ጌታ ይባርክሽ እራሴ እንዳይ አርገሽኛል
You are amazing!!Thank you for sharing the best ever advise
Thank you! God bless you 🙏🙏🙏🥰
Thank you for all your thoughtfulness blessings🥰
በጣም ድንቅ አቀራረብ
እናመሰግናለን
ሰላምየ ጀግና ከድሮም ጀምሮ በጣም ጠንካራ ጎበዝ አሰተዋይ ልጅ ነበርሽ በቅርበት ስለማቅሽ ነው አሁንም በርቺ
I thank God for u!!!!
Thank u dear i got baeutyful point!❤🙏
Very true, it is very important to do morning routine and night I have been doing this for so long
Thank you so much God bless you.🙏
You are so extremely amazing. Thanks for sharing
Your energy ♥️ God bless your soul
wow its all true!!
The miracle morning suggestion of morning routine U r amazing keep it up girl!
Thank you so much for such amazing practice you shared us.keep it up
You are amasing.Thank you for all your remarkable advice!
I love it like cracy
Thanks dear ...you are exactly on my point !!!
Wow you have expressed very beautiful. Thank you for you lovely speech. I think you understand very well.
You have a beautiful mind! Thank you for sharing ❤️
Mashiallah sitamiri, ke guwadegnaye gar emawora new yemeselegni, thanks my dear!!!
You so inspired me. So beautiful
This is so true Thank you so much dear. be blessed!!
It is so good.Thank you.
Enamesegnalen every thing u said is true!
So True ❤ Thank you, BEAUTIFUL ❤
በጣም አመሰግናለሁ ሳይሽ የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው ከዚህ በኋላ ግን በጉጉት ቪዲዮዎችሽን ከሚጠብቁት እና ከሚመለከቱት አንዷ እሆናለሁ።ከመከታተልም ባለፈ ምክሮችሽን ተግባራዊ አድርጌ ለመለወጥ እጥራለሁ ብዙ አስፈላጊ የህይወት ምክሮች እንደማገኝብሽ አልጠራጠርም።
Thank you very much🙏❤️
You r the best! People like u makes me appreciate social media, stay blessed. ❤
Yep selamyee tnxxx for this video and sure we look forward to the night routines and atomic habits book review
I don't watch one of your video before but from now on i really follow your videos and watched the previous too. Let God bless a positive human like you. I love your video so much and you are so beautiful too. Keep the good work selam.
አሪፍ ሀሳብ እና የምጋራሽ ነገር ነው 100% 🙏
Thanks for your recommendation of Miracle Morning.you made my day Miracle.from South Sudan,juba
i don't know what to say you motivated me so much OMG I DON'T HAVE WORDS KEEP IT UP
GOD BLESS YOU
የማታ ስሪልን ጠቃሚ ነው
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Thanks for your help
wow amazing ....this video changed my life . thank you selam !
You have to know that your video changes a lot of things on me and i wanna say thank you truly
OMG realy realy thank you it give great energy
I don't know betam new yewdedkush your speech your way of speaking the words and everything keep on!!👍❤
በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
Yene filiklik siwedish eko! I missed watching you with Manyazewal @ the Radio channel..glad to see you with ur platform sharing ur wisdom to ur ppl..keep the good work Selam konjo😘
Tanks a lot GOD Bless you
Wow! Very useful advice thank you God bless you ❤
እናመሰግናለን በርቺ ሰሊ
This is Amazing counseling, You are really some what a matured one, I like you and your Ideas too
Thank you so much!!!
ጀምረሽ እስክትጨርሺ አፌን ከፍቼ ነው የሰማውሽ ጥሩ ቁም ነገር አስጨብጠሺኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቺ
ቀናችንን መጀመሪያ በፀሎት ብንጀምር ጥሩ ነው ግን ሀሳብሽን ወድጄዋለሁ😍😍
i love so much...God bless you .
ሓሳባትኪ ይኹን መልክዕኺ ተሓየኽካ እዩ ልወሓጥ የቐንየለይ ክብርተን😎
እግዚአብሔር ይባርክሸ በጣም አመሰግናለሁ።
U r so flawless and amazing . Ur speech and the messege is very peritnent that helps to achieve joy in the life.
Egziabher tsegawun ena bereketun yabizalish
ፈጣሪ ይባርክሽ እህታችን ደስይላል ቀጥይበት
You are an amazing and charming all what you said is Reality of human life
የእኔ ቆንጆ እንደበትሽ የጣፈጠ ነው በጣም ህይውትን የሚቀይር የሚያስተምር ነገር ታስተላልፊያለሽ ሌላው ፀሎት ያልሽው ትክክል ነው ከስራችን እስቀድመን ለእግዚአብሔር ቅድምያ መስጠት የሁላችንም ልምድ ቢሆን ጥሩ ነው የምንጠቀመው እኛው ስለሆንን ;:እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሽ
Your vibration is so contagious dear, keep it up!!!
Tebareki, your video is not only full of wisdom, but also pleasant to watch … i was literally loughing when you do. Quite a natural flow of talk. Keep shining ❤️
Good you have well understood the lessons in Dawit Dreams!!!!
Beautifuly Expressed
ቢስሚላህ so perfect speak ወሳኝ ነጥብ በጣም ነው motivate የሚያደርገው ሀሳብሽ ንግግርሽ ትኩረት የምትስቢበት ሁኔታ በሙሉ 👌❤🙏
You are not just a girl, You Are wise Woman. The way you talk its magnificent!
Keep up the good work!
You are Absolutely amazing .I start my day with praying Very important thing I have done in my life.🙏🏾💯
እመሰግናለው የኔ ውብ! በጣም የወደድኩት ነገር አስተምረሽኛል!
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየሁሽ እናም በጣም ደስ ይላል ንግግርሽ። ቆንጆም ነሽ ሜካብም ያለሽ አይመስልም እናብ በጣፍ ጣፈጠኝ ንግግር በርቺ የኔ ቆንጆ የኔ ልጅ
Bless you .
tnx la video ena masahfun yate nw menagagnew
I really like it this is something I wanna hear
Wow thank you so much good job
እናመሰግናለን ትምህርትሽም እንደ መልክሽ ጥሩ ነው ❤
Oh! I think this girl is one of the smartest & wisest Ethiopian youtubers. Just subscribed within 2 minutes of watching this video. Please keep publishing such great contents.
Thank you!!!
wow....God blesse you....thank you...
Thank you so much yene konjooo! You tach me a lot. Ok,I will pray for you. That’s my everyday lifestyle read 3 chapter of bible & praying 🙏
I really like it & thank you!