እንዴት የአይረን እጥረት/የደም ማነስ አስተካከልኩ How I Successfully Overcame Iron Deficiency | Denkenesh Ethiopia |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 47

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 4 วันที่ผ่านมา +1

    መግዛት እፈልግ ነበር ለደም ማነስ የጠጣሽውን ነገር የት አገኘዋለሁ እህቴ?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 วันที่ผ่านมา

      amzn.to/417EgII በየ መደብሩም ይሸጣል

    • @sadiahassan6338
      @sadiahassan6338 2 วันที่ผ่านมา

      Danke ❤

    • @NebatHassen
      @NebatHassen วันที่ผ่านมา

      Yametenoriw germen kahone dm Drogerie gezi. Erekash new

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f 3 วันที่ผ่านมา +2

    Liver is good sources for iron. But if we have low copper we will have always low iron

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ዘዴ❤❤❤ በፍጥነት እሞክረዋለሁ

  • @Fanosdebebe-z1g
    @Fanosdebebe-z1g 4 วันที่ผ่านมา +1

    አለሽ እዴ ጠፍሽ ሠላምነሽ ሥለፀጉር ጎበዝ ነበር ቆየሁ ከአየሁሽ እንኳን ደህና መጣሽ አትጥፊ

  • @menberemareyamtaye3699
    @menberemareyamtaye3699 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ፡በደነ፡መጣሽ፡እህቴ!!!

  • @genettiruneh5775
    @genettiruneh5775 2 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እህታችን የሚጠቅም ነገር ሰላካፈልሽን።

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዉነትም ድንቅነሽ ጥሩ መረጃ ነዉ ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ግን ተቆልተዉ ነዉ ወይስ በጥሬዉ የምንፈጨዉ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መቁላት ግድ አይደለም ቆልቼም ሳልቆላም ሞክሬዋለሁ አሁን ላይ አለመቁላቱን መርጫለሁ።

  • @selamawitteferi3334
    @selamawitteferi3334 4 วันที่ผ่านมา

    fetiye endet neshi tenafekeshal dehana nachu

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 วันที่ผ่านมา

    Hager bet sthej tqur tef ( dabi ) mibal German yzesh hij

  • @hanademisse7729
    @hanademisse7729 3 วันที่ผ่านมา +1

    ፈቲ ❤❤❤
    ሁሉም ግብአት ታምሶ ነው ሚፈጨው ወይስ በጥሬው

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መቁላት ግድ አይደለም ቆልቼም ሳልቆላም ሞክሬዋለሁ አሁን ላይ አለመቁላቱን መርጫለሁ።

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f 3 วันที่ผ่านมา +1

    Can you please tell us the exact name?
    And if I live in America where can find it?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 วันที่ผ่านมา +1

      You can find similar Juice in your Country, It doesn't be the samme oroduct. Just serch for Iron rich Juice 😉

  • @woine123
    @woine123 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይልቅስ በነካ እጅሽ ጀርመን ለማይኖር ሰው ያልሽው ጁስ ከምን እንደተዘጋጀ (ከጀርመንኛ ተርጉመሽ) ንገሪን እና እቤት አዝጋጅተን እድንጠቀም !

  • @fevenjackson3964
    @fevenjackson3964 2 วันที่ผ่านมา

    You think we find in USA sister

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 วันที่ผ่านมา

      @@fevenjackson3964 ምናልባት አልዲ ወይ ሊድል ሊኖር ይችላል የሚል ግምት አለኝ ወይንም online Rotbäckchen ብለሽ ሰርች አርጊ ሌላ አማራጭ ገበያ ላይ አታጪም።

  • @elsabethtessema2266
    @elsabethtessema2266 วันที่ผ่านมา

    ስልክሽ ወይም ኢሜልሽን ባገኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዲስክሪፕሽል ላይ መጨረሻ ላይ ኢሜሌ አለ 😉

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 2 วันที่ผ่านมา +1

    እረእኔ መዳኒት የ3ወር ታዞልኝ እየወሰድኩ ነው

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 วันที่ผ่านมา

    chia seed mndnew begna quwanquwa ETHIO Alawqewm neber est ngergn please !

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 วันที่ผ่านมา

      የቻይና ተልባ ከተልባ ጥቅሙ ግን ከተልባ አይበልጥም

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @GottSeiDank2705
    @GottSeiDank2705 3 วันที่ผ่านมา

    Kolteshe new yefchshew weys satkoy

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 4 วันที่ผ่านมา

    ፈቲሻ ተልባ በየቀኑ በጁስ መልክ ብንጠጣ ችግር አለው?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 วันที่ผ่านมา

      አለርጂ ከሌለብሽ የሆድ ህመም ወይንም ተቅማጥ እስካላስከተለ ድረስ በየቀኑ መመገብ እንደውም ኮሌስትሮል ይቀንሳል 😉

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 3 วันที่ผ่านมา

      @DenkneshEthiopia እሺ አመሰግናለሁ ውዴ❤

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 2 วันที่ผ่านมา

      ግን ፈቲ በተለምዶ እናቶች ተልባ ማህፃን ያላላል የሚባለው እውነት ነው?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  วันที่ผ่านมา

      @semutimohamed8744 ያላላል ሳይሆን ያለሰልሳል ነው ሚባለው ለወላድ/አራስ ይሰጣል ሆድ ያላላል ድርቀት ይከላከላል ከበዛ ግን ያስቀምጣል ስለዚህ እስካላስቀመጠ ድረስ ምንም ችግር የለውም 🤗

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 วันที่ผ่านมา

      @DenkneshEthiopia 👏🥰

  • @jojolove791
    @jojolove791 วันที่ผ่านมา

    ምንም በሳት ሳይታመሰ ሳታሰነኪ ነዉ የፈጨሽዉ???

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መቁላት ግድ አይደለም ቆልቼም ሳልቆላም ሞክሬዋለሁ አሁን ላይ አለመቁላቱን መርጫለሁ።

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 3 วันที่ผ่านมา

    Endet Yamral

  • @Faith-g9f
    @Faith-g9f 3 วันที่ผ่านมา

    ጅሱን ስሙን ነገርኝ እባክሽ አሜሪካ ላለን ይተ ነው መግዛት ምንችለው?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 วันที่ผ่านมา +1

      Rotbäckschen Eisen Formel ይባላል ምናልባት አልዲ ሊኖር ይችላል 🤗

  • @TigistBayinesagnTessema
    @TigistBayinesagnTessema 2 วันที่ผ่านมา

    እኔ ጀርመን ያለሁትህ ያየረ ንጥረት አለባት የኔ Lij ሁሌm መዳኒት tiwesdalech ለውጥ ግን የለም

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  วันที่ผ่านมา

      ይሄንን ጁስ ጠዋትና ማታ ትጠጣ በዛ ላይ ብርትኳን ብትበላ ይበልጥ ሰውነቷ አይረኑን እንዲቀበል ይረዳታል 🤗

    • @TigistBayinesagnTessema
      @TigistBayinesagnTessema วันที่ผ่านมา

      @ thank you

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 วันที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 2 วันที่ผ่านมา

    የአገራችን ሱፍ አይሆንም ወይስ አይረን የለውም

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ገለባ ስላለው ቀጥታ ለመብላት አይሆንም የፈረንጁ የተላጠ ስለሆነ ነው የዱባውም ፍሬ የተላጠ ነው መሆን ያለበት

  • @JustYohannes
    @JustYohannes 4 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤

  • @Meseret523
    @Meseret523 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤