Ashruku When I have 💰 money or better than him knowledge , I will support him with all my power ! Eshatu is the Golden Child of orthodox church Ethiopia. We love him , We stand with him ! Ashruku, it's not fair your critics! Even though I respect your comments!
ህጻን መሱድ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱት www.youtube.com/@Mesud_tube
ቢያስታውቀውም በደብም ማስታወቂያ ሰርቶበታል ቤቶች ምናም እሸቱው ተጠቀመበት @@timesardy6671
❤ምርጥ አሹዬ
🎉
ጦሱን ሴጣን እኮ ድሮም መልካሙ የ ሚሰራን አይወድም ምን ያድርግህ እሸቱ እሱን ለመሆን መሰጠት ይጠይቃል ጠቅሞ ስንቱን አንስቶ ነው ቢጠቀም ምን ይጠበስልህ አሩፈህ ተቀመጥ የማይነካ አትንካ እሺ ወንድማችን አምላክ ይጠብቅህ
@@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ ይማርህ (ሽ)
ምነዉ የቀበጡ ወላጆችን ባታቀርቡ ሲያስጠሉ እሸቱ ሰዉን ከመርዳት በልጆች የተጠቀመዉ ነገር የለም እንደዉም ልጆቹን እድል ከፈተላቸዉ መቼም ጥሩ ነገር የሚያደርግ አይወደድም መሱድ ያለእድሜዉ ያደገ ለፍላፊ ነዉ እሸቱ መጥፎ ነገር አያደርግም ወሬኞች አሳለፈላቸዉ ።
ሲጠፋማ ይነገረዉ
ቪድወውን በደንብ አዳምጭው ምንም አላሉም
ከቨር ፔጅ አይተሽ አትፍረጂ ሙሉውን አዳምጪው
አዳምጥ መጀመሪያ ይሄ እኮ ነው ችግራችን
Woram yate nabaresh
እ ሸ ቱ አገሩን የሚወድ ዕንቁ ኢትዮጵያዊ ነው❤❤❤
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
ብዙ አታውራ እሸቱን የሚያህል ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ የስንቱን ሕይወት የለወጠ ስሙን አታንሳ፣፣
ማጀማራ ሲሚ👂👂👂👂
ለወሬ ቸኮልሽ
የኔ እህት የመጀመርያውን አይተሽ ነው ኮሜት ላይ የሄድሽው አትቸኩይ ሳያዩ ያመኑ ብፁዕ ናቸው የተባለው መጽሀፍ ቅዱስ ላይ ብቻ ነው እሺ
ዶንቆሮ መጀመርያ አዳምጥ
@@truneshtesema6944 የእሸቱን ስም ለማንሳት ድፍረትህ
አይ የሰው ነገር እሸቱን የመሰለ አንድ አስር ሰው ቢገኝ ኖሮ ሀገራችን የት በደረሰች ነነር እኛ ሰዎች ስንባል የሰውን ስም ማንሳት ልማዳችን ነው እሼን ተውት እባካችሁ
ለወሬ ከመቸኮል ቪዲዮዉን ጨርሰሽ አይተሽ ኮመንት ብታደርጊ ምናለ ጫፋ ይዞ መሮጥ 😂😂😂😂😂😂
ምቀኛ ተነሳበት
ሰው ጠፍቶ አይመስለኝም ምናልባት እኛ ክፉወች ሆነን መቀጣት ስላለብን ፈጣሪ ዝም ያለን ይመስለኛል
አውቆ እኮ ነው ለነመንሱር ብሎ ነው
መጀመሪያ ምን እዳለ አዳምጥ
ህፃን ያቤት ፈጣሪ ይርማርክ
አሽሩካ የምርጦች ምርጫ እባክሕ ሕፃን ያቤፅን ገንዘቡ እስኪሞላላቸው ድረስ አለፍ አለፍ እያልክ አስተዋውቅላቸው እግዚአብሔር ይስጥሕ🙏
አሜን አግዚአብሔር ይጠብቀው
አሽሩካ በጣም እናመሰግናለን
እሸቱ ምርጥ የኢትዬጵያ እንቁ ነው ነገር ግን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች ከበውታል አረንጓዴ ጉርሻ እያለ የሚያራምደው ነገር አልተመቸኝም እግዚአብሔር ይጠብቀው ኤሶኘ ኢትዬጵያ ይቱብ ግብታችሁ እዩ ወንድማችን እሼ እግዚአብሔር ከአሳሳች የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ይጠብቅህ ኑርልን እንወድሀለን እናከብርሀለን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሽሩካ የምርጦች ምርጫ ስለምታደርገው ድንቅ ስራ እግዚአብሔር ይባርክሕ ያቤፅን ስለተባበርከው እጅግ እናደንቅሐለን እባካችሁ ሼር እያረጋችሁ የሕፃኑን ነብስ እንታደግ በዛውም ያላችሁን ስጡ🙏
ለቀቅ አድርገው የሱን ሩብ ያክል ዲሲፒሊንና ሥነምግባር የለህም፣ ስንት መልካም ሥራ ስሠራ ለምን አላደነቅከውም?
የሚገርም እኮ ነው
አሽሩካ እሸቱን ልትወርድበት ነው ብዪ ብዙ ናዳ ላወርድብህ ነበር በእሸቱማ ማንም አይመጣም ❤
Ashruku
When I have 💰 money or better than him knowledge , I will support him with all my power !
Eshatu is the Golden Child of orthodox church Ethiopia.
We love him ,
We stand with him !
Ashruku, it's not fair your critics!
Even though I respect your comments!
ewenete new tebareke
ወቸው ጉድ እሸቱ ሀገሩን የሚወድ መልካም ኢትዮጵያውያን ነው ለቀቅ አድርጉት
ዶንቆሮ መጀመርያ አዳምጥ
አረ ጎበዝ ከመሳደባቹ በፊት ቪድዮዉን ጨርሳቹ አዳምጡ ጉድእኮነዉ ለስድብ መሮጥ ምንየሚሉትነዉ
allah yashirh yareb yene miskin 😢😢😢😢😢😢😢
እንኳን ለፅዮን ማሪያም አደረሳችሁ የአሹሩካ ቤተስቦች ባለማህተቦች❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤
አሹካ እስከ መጨረሻዉ መስማት ልማዴ ባይሆን ኖሮ ስለእሼ ተናግረህ ሳጨርስ ተሳድቤ ወጣነበር ተሳድቤ አላቅም ግን ዛሬ አሹካም ብዬ ልወርድብህ ነበር😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰🥰ማዳመጥ ይወስናል
ተው ወንድሜ ርእሱን እንጅ ውስጡን አያይም ሰው እና ሰዎችን አታሳስት አንተ ምርጥ ሰው ነህ ግን ደግሞ ርእስ አትቀይር pls ምክንቱም ብዙ ሰው ርዕሱን ብቻ በማየት የሚናግጉ ሰዎች አሉ ሰዎችን ለመናገር አንገፍፍቸው
ድሮስ ሰይጣን ምን ስራ አለው። የእሸቱን በረከት የሚቀማ ማንም የለም በተወረወረበት ድንጋይ የሰማይም ይሁን የምድር ቤቱን ይሰራል። እሸቱየ አንተ ብርቅየ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ። የእርኩስ መንፈስ ውጊያ ስለሆነ በፀሎት በርታ
በእዉነት አሹሩካ እግዜብሔር አወጣህ ግን እሰቲ ልሰማ ብዬ ባልሰማ እንደጀመርከዉ ባልጨርሰ ኡፍ በጣም ልበሳጭ አንተንም መጥፎ ልናገር ነበር 🙏🙏🙏በእዉነት እሸቱ አሁንም ሰራህ ይለምልም ቤተሰብህ ይባረክ እንደ አንተ ያለዉን ያብዛል እምታደርገዉ ነገር ሁሉ የተቀደሰ ይሁን እድሜ ጤና በሰፊዉ ተመኘሁ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
የሰዉስም አታጥፉ እሸቱ ንጹህና ታማኝ ልጅነዉ በሱነዉ ታዋቂ ነሆነዉ እግዚአብሔር ይስጥህ ማነን ገደለ ሐበሻ ይሔዉነዉ መጨረሻ
ዶንቆሮ መጀመርያ አዳምጭ
እሸቱ ጀግና
በርታልን ❤❤❤❤❤❤
እረ እፈሩ ሳትሰሙ አስተያየት አትስጡ!!!!!!!
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
እና የዘላለም ህይወት ነው ።
😂😂😂😂😂
አየድል እራሱን ክምስቅል ያላዳን ስው እንዴት ፍጣሪ የሆናል ስለ አንዴት ዛፍ ያላውቅ እንዴት ዘላላማዋ የሆናል እረ ብዙ ብዙ ውዘት ድግሞ ብይኩሜንት ላይ ስብካ ጅመራችሁ ብመጅመሪያ ባይብል አንብቡ
Ammmmmmmen ❤❤❤❤❤
እነሡ ሢጠይቁ ሚሥጥር ነው ማለት ነው የሚያቁት@@F-vb9dd
@@truth2232 ለምኑ ነው አሚን
በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ሀሳብ መፍጠር ሲያቅታቸው ሀሳብ ፈጥረው የሚሰሩትን ሰዎች በመተቸት የዩቲዩብ ገንዘብ ለመቃረም ጥረት የሚያደርጉ ሰዎች፤ ምን አለ የራሳችሁን ፈጠራ ስራ ፈጥራችሁ ብትሰሩ።
ማርያምን አሹርካ ቸኩዪ ልሰድብህ ነበር በሸቱ ጉዳይ ግን ቪዲኦውን በትግስት ጨርሼ በማየቴ ከስተት አመለጥሁ😂😂😂😂😂😂
በትክክል የማቅህ እዉነትን እጂ ወሬን እደማታወራ አቃለዉ አሺካዬ ተባረክ
እስከ መጨረሻው አይታችሁ ኮምት ወገን 🙄🤣
እንደ ሀገር የገጠመን ችግር ሳይሰሙ ሳይረዱ ማዉራት😂😂😂😂😂😂
@meaziwendemumeaziwendemu7012 በእውነት ከባድ ነው ጭፍ ይዞ ለስድብ መሮጥ 😁
የጂብ ችኩል ቀድ ይነክሳል አላሉሽም ክክክክክክ የኛህዝብ በጣም ይቸኩላል
አሽሩካ ርእሱ በጣም የሚያሳድድ ነበር ግን እግዜር አወጣህ ሁለታችሁም እወዳችኋለሁ
አሪፍ አቀራረብ ነው አሹርካ። እሸ ምርጥ ሰው ነው።
ደሞ አሸቱን በዚህ መጣቹበት ያሳዝናል
በጣም ያሳዝናል ዘሎ ጠል ማለት ይሄ ነው
ሳታዳምጡ ኮሜንት አትስጡ አሹካ ስለእሸቱ ምንም አላለም በመጀመሪያ አዳምጡ
አላህ ይማርህ
እቨቱዬ እድሜና ጤና መድአኔያለም ይሰጥህ ቅናት ያሰጠላል ሰምህን ሊያጠፋየሚመጣዉን ቅድሰ ሚካኤል ይያዝልህቤተሰብህን ይጠብቅልህ አንተ የኢትዬዸያ ጀግና የምልህ💕💕💕
መሱድ የደሀ ልጅ ማንም የማያውቀው የገጠር ልጅን እዚህ አድርሶ ቤተሰቡን ብቻ ሳይሆን የወጣበትን መንደር ሁሉ አሳውቆና ለውጦ አሁን ካለፈለት በአላ ያሳለፈለትን ሰው መውቀስ በእውነቱ አትያት ብቻ ሳይሆን ነውርም ነው
እስቲ ቪዲዮውን አዳምጪ መጀመሪያ ከመለፍለፍሽ በፊት
Afet yasbeöah ‼️ Ashruka nekegna ‼️
ምድረ እከካም እስከመጨረሻ እዩት አሹ ባለጌ አደለም አሹዬ እንወድካለን ሳታዩ አትናገሩ
ኮሜንት እምንፅፈው ሙሉውን ሳንሰማ ነው እንዴ?😮 መሱድዬ❤❤❤
Wuy ashruka lsadeb merotes fetariy awetak arasun bcha bemayetey❤❤❤❤
አሽሩካ በምታደርገው ኢትዮጵያዊ ትግል ቀዳሚ በመሆን ዜጋዊ ሀላፊነት አርአያ በመሆንህ ለታላቅ ሀገራዊ ተግባር እንትደርሰ ምኞታችን ነው 🎖💪በርታ
Snälla säg inget ont om Esetu. Alla vet vem Eshetu är.
Amen amen amen
እግዚአብሔር ይማርክ🙏ሕዝቤኮ ጨለለ ምንአለ እስከ መጨረሻ ቪዲዮን ብታዩ ብታዳምጡ ኮመንት ሳፅፉ😂😂😂አሹካ ምርጥሰው አሜን እውነትነው እሸቱ ምርጥሰውነው
እሸቱ ነው ለዚህ ያበቃው ልጁም እንደዛ አላለም እሽቱ ብዙ እውቀት ያለው ሰው ነው ለብዙ ሰው አራያ የሚሆን ነው ዝም ብለህ አታወራ ምንም አያደርስበትም በጣም ኢትዮጵያ የሚወድ ጀግና ነው
ደነዝ አንተ ራሱ ብዙ አወራክ በደንብ አዳምጥ
አሽሩካ በርታ አሪፍ ፕሮግራም 🌹♥️🌷💙
በኮመዲያን እሸቱ አትምጣ የህዝብ ልጅ ነው መሱድን ለዚህ ክብር ያበቃዉ ከፈጣሪጋር እሱ ነው
እሸቱዬ እድሜ ይስጥህሽ❤
Eshye ena ashruka♥️♥️
የፈለገ ጥሩ ቢሆን የአገር ልጂን የሚያህል የለም በሀይማኖት በበሀል በቋንቋ....አዳይነት.❤
Asheruka wendemachen balkebt selamun yebezalek einwedekalen
አሸሩካ ጀግናነህ እናመሰግናለን ለህዝባችን ድምፅ ስለምትሆነን
አረሱ አላለም ቻናሉ ገብታችሁ አዩ መሱድ ጋራ
መስዱን ከዝና ማማ ላይ አውጥቶት የናቱንም ሕይወት ስለቀየረ መመስገን መሸለም የሚገባው እንጂ የሕፃን ጉልበት በዘበዘ አይባልም
የኢቶ ሰዎች በአፋ በቂጡ ብታጎረሱት ዞሮ መቆመጥ ነዉ እሸ ሀገር ወዳድ ወጣቱን አበረታታች ጀግና ወጣት ነዉ አትዙሩበት በሸቱ መለሰ ለቀቅ አረጉት
በየትኛው ልባችሁ ነው ግን እሸቱን ለመቃወም ዕድል ያገኛቹህ ሰው ከፍ ሲል አይወድም ዝቅ ለማድረግ ከሆነ ፈጣሪ ከፍ ያድርገው የስንቱን እንባ ያበሰ ለስንቶቹ የስራ ዕድል የከፈተ ሰው ነው
ውድ አሽሩካ ኔጌቲቭ ማርኬቲንግ እና ኔጌቲቭ ርዕስ በመስጠት ብዙም የማያስፈልግ አካሄድ ነው፥፥ሀሳቡን በስርዕት ማስተላለፍ ይቻል ነበር፥፥ይሄ እኮ ማኑፕሌቲቭ ቴክኒክ ነው፥፥ማኒፕሌት ሳታደግ ሀሰብህን የሚሰማ ብዙ ሰው አለ፥፥ለወደፊቱ ባታደርገው ጥሩ ነው፥፥
እግዝይቢሒራ አምላክ ኢትዮጵይ አገራችንን ሰላማን ይመልስልን
Leave eshetu alone, 😢
ለምን ሌባና ለማኝ ነው
ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ 💝
Tebarek ashurkaye eshetun kewekesen man likeren naw ,?
Ashruka,your,vedio,today,it,was,very,funny,you,make,me,laughing,bless,your,heart,bro,ny
በጣም ወረድክ ከእሼቱ ው ረ ድ
የወረድከው አንተ ነህ ቪዲዮን ሳታዳምጥ ምን እደተባለ ሳትሰማ የምታወራው
ሀቢቢ አላህ ይሽፊክ ያረብብ
መልካም የሚሰራ ደግሰዉ አይወደድም እኮ እረተዉት እሸየ ምረጥ ሰዉ ነዉ
አረ ወገን ተዉ ግን እናስተውል ማንም አፉ በከፈተ ቁጥር አናቀጣጥል ግን ብናስተውል መልካም ነው ረገብ እንበል
ምነው ሰውን በረዳ ከላዪላይ ብትወርዱበት መንሱር አፃለም የሱን ያክል እርዳእስቲ
የክፋት ጥግ ማለት የስራን ስው ማጣጣል
አሹ በርታ🎉💚💚
የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ እኮ ፀልዮ ምሪት ተቀብሎ በቤተክርስትያን ህግ በእግዚአብሔር ኢና በሕዝቡ ፊት ነው ቃልኪዳን ገብቶ በሥርዓት እስከ ሞት ፍፃሜ የገቡት ቃል ፈፅመው የሚሞቱት 🙏🏿ዝሙት ግን የማን ነው ????
አቤት የእኛ ሰው እኮ ሙሉውን ሳናይ ሳናዳምጥ ጫፍ ይዘን መሮጥ እንወዳለን ኮሜንታተሮች መጀመሪያ ለመናገር ከመሮጥ ማዳመጥ እንልመድ ውዶችዬ ❤❤😊
እሸቱ ለሰው ሳይሆን ለፈጣሪ የሚሰራ ምርጥ እግዚአብሔርን ፈሪ ሰው ነው የኛ ህዝብ ያሳለፈለትን ሰው የሚበላ አውሬ ነው መሱድ የሚባል ሀዲ ነው እዚህ ስላደረሰው ሰው መውቀስ 😢😢 ኢትዮጵያዊ አይለፍለት ከምር
እስቲ ቪዲዮውን አዳምጥ መጀመሪያ
Selam endet neh ❤❤😘😘
ህፃን መስኡድን እዚህ ደረጃ እንዲደርስ ምክንያት የሆነው አሁን ላይ አንተንም ጨምሮ ስም የማጥፋት ስራ አትስሩ
ተመቀኘው እሸቱ የስው ልክ ያለውአገር ወዳድ እንቁዋችን ነው❤❤❤
ምን እዳለ አዳምጥ መጀመሪያ አትቸኩል
አረበሽቱስ አትምጡ ስንት ሂወት ቀይሮል
መስኡድ ለዝህ የብቃው በሽቱ ነው
ስንት ህፂናት በንፂ እንድማሩ ያርግው እሽ ነውና
እሽቱ እግዚአብሔር ይጠብቅው።
የመስኡድ ነገር ቅር ብሎኛል! የሆነ ኮሚድያ እቤቱ ሄዶ ኢተርቪው ያረገውንሳይ ወላሂ በጣም ደግጫለሁ እደዚህ አልጠበኩም የሚማርበት ትምርትቤት ምናምን ደህና ኩርሲኳ የላቸውም...እደውቅናው/ ስራው...በሂወቱላይ ለውጥ አልታየም:: ቢሆንም እሸ ይገፍቸዋል ብየ አልጠረጥርም
💔Emeberhane 🙏🏼 tedabeseh🤲🏻❤️🤗🥰
አሁንሰ አበዛህው እሸቱ ጀግና ናው የቀና ብዙ ያወራል
Eshetu is a golden person egzabeher yemesegen tebareke Eshetu 🎉
😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ እሼን ወቀሱ ብየ ልናደድባቸው ነበር
እሸቱየ,ምርጥ,ሰው,ተቀቅ,እሸቱን
አሹዬ መለስ ማድረግህ ጥሩ ምን ልትለውነው ብዬ ህህ 😂እሸ የሰውነት ጥግ በሱማ ማንም አፉን.........
እሸቱን የነካ የለውም በረካ❤❤❤
🔥🔥🙌❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eshetu bayakeribewu egna anawukewum neber
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢😢
አገባብህ ስለ እሸቱ አልተመቸኘም መጨረሻ የሰጠቨው አስተያየት ከልብህ አይመስልም
ኮሜታቷች እስከመጨረሻው እዩት አሹ ምን መጥፎ ነገር ተገረ መጀመርያ እሁ 🙄
ወየው😂😂😂😂
ቆይ ጨርሳችሁ ሳትሰሙ ነውዴ የምትበጠረቁት እረ አዳምጡ😂😂😂
❤❤❤
Allah fiya yargeh
እርእሱን ብታስተካክለው ሀሪፍ ነበር
ከዳር ሆኖ የሚሰሩ ሰዎችን በምላስ መቀጥቀጥ ... የአሮጊት ባሕርይ መሰለኝ
❤❤❤❤
ትኩረት ለማግኘት የግድ ታዋቂ ሰዎችን ማዋረድ ያስፈልጋል? ይሄ ለሀገርም ለራስም መልካም አይደለም ። እሸቱ የድሀ እንባ ለማበስ እግዚአብሔር ከሚሰራባቸው ሰዎች አንዱ ነው። ከቻልን እንደእነሱ እንስራ ካልቻልን ደግሞ ቢያንስ ዝም እንበል ።
የአሹርካን ዩቱቭ ለመከታተል ጊዜ ባይኖረንም ሌሎች እንዲጠቀሙበት ላይክና ሼር አድርገን ወደ ሥራችን ብንቀጥል አያስከፍለንም ወንድማችሁ
እወድክ ነበር አሹው ዛሬ ዘጋህኝ ይህንን ህፃን ለዚህ ያበቃው አሼ ነው በቀጥታ ወደ ምቀኛ
ሙሉውን አዳምጥ
አሹየየየየየየየ❤❤❤❤❤
በእውነት ጨረሶ መሰማትን የመሰለ ጥሩ ነገረ የለም ጀምሩን ሰምቼ ብዙ ላወራ ነበር ለወሬ መቸኮል ጥሩ አይደለም