ከቦምብ ጥቃት የተረፉት የኢትዮጵያ አምባሳደር | የሰኞ መስከረም 13 ዜናዎች @ArtsTvWorld Ethiopian News

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 74

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ማንም መጣ ማን ደፉ አልደገፉ ቀኝም ነፈሰ ግራ፡ ድልልልል ለሀገሬ ጀግና ሠራዊት

    • @Badema1991
      @Badema1991 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @AyalewAlemu-m5y
      @AyalewAlemu-m5y 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ወሬ በቻ, ጀግና ወታደር የት አለ
      ዮኒፎርም ብቻ ነው። በTDF ተገርፎ ሱሪው አውልቀዋል አሁንም በፋኖ እየተገረፈ ነው።
      ከግብጽ ጋር እንዴት ይቻላል ጅሎ።

    • @joeldejene7621
      @joeldejene7621 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አዎ
      የግብፅ ተላላኪዎች (ፋኖ ተብዬ ሽፍቶች) በህዝብ የሚጠሉበት ቀን አሁን ነው

    • @Badema1991
      @Badema1991 42 นาทีที่ผ่านมา

      @@AyalewAlemu-m5y በትክክል ፉከራ ብቻ ነው የአብዮት አሕመድ መከላከያ

    • @Badema1991
      @Badema1991 41 นาทีที่ผ่านมา

      @@joeldejene7621 አይ ጋላ ማን ነበር ጋላ እና ዛፍ ቆራጭ ለምስክርነት አይሆንም ያለው😂

  • @foadnasir216
    @foadnasir216 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያ ታሸንፈለች🎉🎉🎉

    • @Badema1991
      @Badema1991 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ብለህ ነው😂😂

    • @redseayouth9119
      @redseayouth9119 47 นาทีที่ผ่านมา

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    EGZABHER BEZUFANU LAY NEW.

  • @bfbhd9616
    @bfbhd9616 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Well deal with it !!

  • @autocratdemocrat7780
    @autocratdemocrat7780 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ግብፅና አሜሪካ ታሪካቸው የሰውን መመኘትና ብጥብጥ መፍጠር ነው

    • @kbg6227
      @kbg6227 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂 አታስቀኝ እስኪ

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Good job Egypt

  • @alemayehuneway3220
    @alemayehuneway3220 22 นาทีที่ผ่านมา

    ከዚህ ከበባ ይልቅ የአገራችን የውስጥ ችግር ባስቸኳይ መፍትሄ ካላገኘን እራሳችንን በራሳችን እያጠፋን መሆኑ መታወቅ አለበት። ለዚህ ችግር በህዝባችን ውስጥ የማያቋርጥ እንቅስቃሴ መደረግ አለበት።

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    viva egypt,somalia wedket lelemagua ethiopia asheker ye west

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኢትዮጵያ ፈርሳለች አበቃ

    • @muradethio9678
      @muradethio9678 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አናትህ ይፍረስ አቦ!

    • @samsonmehari7013
      @samsonmehari7013 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@muradethio9678 ዝም በል ወራዳ የ ዝንጀሮ ዘር!!!

    • @ah6121
      @ah6121 4 นาทีที่ผ่านมา

      Wusha, yewusha lij!

  • @assefaadefris1561
    @assefaadefris1561 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    You should mention the internal problem 9:39 s

  • @MdEt-v9l
    @MdEt-v9l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውስጣውይሰላም

  • @workuwagayew
    @workuwagayew 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please our government what do on diplomatic

  • @matiwosmatiwos780
    @matiwosmatiwos780 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኬት ነዉ እንደዚ አይነት የኢትዬጲያ ካርታ ያመጣቹት🤔

  • @bereketyohannes1233
    @bereketyohannes1233 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Unless Ethiopia
    Make peace with its self there is no strategic importance if Ethiopia!

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አፍሪካ ከአለም ተፅዕኖ የማትወጣ ከሆነ ከድህነትም አትወጣም። ግብፅ ደግሞ የራሷኝ ዕድገት ለማፈጠን የኢትዮጵያን ወድቀት አጥብቃ ትሰራለች። አሜሪካ ደግሞ እራሷን የአለም ገናና ነኝ ለማለት የሌሎችን ዕድገት እጅጉን ትቃወማለች። ኢትዮጵያ ለማንም በቅኝ ያልተገዛች ብሆንም በተለያዩ ምክንያቶች የመሪዎቿ እጅ ተጠምዝዞ የመንግታቶቿ የአሰራር ተግባራትም አቅጣጫን ስቶ ያዉቃል። ያለፈዉ ትዉልድ በቁጭት ኖሯል መካከለኛዉ ትዉልድ የኢትዮጵያን ሁኔተ አስተጠብቆ ለዚህ ትዉልድ ማሸጋገር ችለዋል። የአሁኑ ትዉልድ ትልቅ ስራ የምጠብቁ ይመስላል። መንግስትም ስራዉ እየሰራ ነዉ፣ ህዳሴ ግድባችን እንድገባደድ በርትቶ እየተጋ ነዉ፣ ህዝቡም በመንግስት ጋር እጅና ጓንት የሚሆንበት ወሳኙ ጊዜያቶች ዉስጥ አንዱ አሁን ነዉ። ልነጋ ስል ይጨልማል ይባል የለም? የሚነጋዉ ግን በትግዕስት ለምጠበቁት ነዉ፣ ትግዕስትም ከብርቱ ሰራተኞች የምጠበቅ ታላቁ ተግባር ነዉ። ለምመጣዉ ትዉልድ እንድነጋ ይህ ትዉልድ በትግዕስት በአንድነት ለነጌንቱ ኢትዮጵያ ብሎ ጨለማዉን መጋፈጥ ይኖርበታል። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ትበለፅጋለችም። ድል ለኢትዮጵያ እናታችን። አንድነትና ሰላም ለህዝባች።

  • @apocalyptichaile
    @apocalyptichaile 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Do you notice that the Egyptian presence in Somalia is increasing every day?
    We have not seen any comment from the European Union, America or England on the presence of the Egyptian army in Somalia sinc 15 days ago.

  • @dejen4309
    @dejen4309 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ የአሜሪካ ስትራቴጂ የሚደገፍ እንጂ የሚጠላ አይደለም ምክንያቱም ማንን ለማዳከም እንደሆነ ግልፅ ነው።

  • @Heyaw_mskeroch
    @Heyaw_mskeroch 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ ሰራዊታን በአስቸካይ ከደቡብ ሱዳን ታውጣ

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግብፅ ቀጥተኛ ወረራ ላይ ነች ...

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜሪካ ልብ ሰጠቻት ለዚህ ነው ንቀትዋ የበዛው።

  • @bethtes6133
    @bethtes6133 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Zemene Galla Zemene Seitan. Gallas have always been enemies of Ethiopia for generations

  • @AAa-f3j1v
    @AAa-f3j1v 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምንንንን

  • @Nuradinshifa851
    @Nuradinshifa851 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    mahastfu yeti no migago faligalo

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    belemena beda yaleche mutecha hager ethiopia edachwen kefelu viva egypt

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ይህ ሁሉ ድፍረት የመጣው ከእስር ካለው ችግር የተነሳ በመሆኑ መንግስት የውስጡን ችግር በመፍታት ላይ ቢያተኩር ግሩም ነው።

  • @DemakeLire
    @DemakeLire 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    2061

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Let us build stronger oromuna empire.
    Viva king Abiy Ahmed

  • @DorkaFikr-n7x
    @DorkaFikr-n7x 15 นาทีที่ผ่านมา

    ስለ ግብፅ ኢትዮጵያ ብዙም አትጨነቅም ምክኒያቱም በስሎ የቀረበ ምግብ ስርቶ እንደ መብላት አንስቶ መመገብ አይርቅም አይከብድም
    ግብፅ ማለት ለሉአላዊታ ኢትዮጵያ በመመገብያ ጠረጴዛ እንደቀረበች ምግብ ናት የቀረበን ምግብ በቀይ ባህር ውሃ እጅ ታጅቦ መብላት እንጅ ማብሰል አያስፈልግም መስሪዎች የቅድመ ፍርዖናዊ አፅማቸውን ጭምር በስማሊያ ቢያሰፍሩ ተልባ ቢንጫጫ በአንድ መቆጫ ነው መልሱ ኢትዮጵያ ባይተዋር አይደለችም ከክፉ ጓደኛ ባይተዋርነት ይሻላል እራስን ለማጠንከር
    ምንም አያስገርምም ደብል ምት ሰልጣኝ ባለ ማህረግ ኢትዮጵያ ናት ግብፅያዉያንን የማጥፋትም የማኖርም በቂ ስልጣን አላት

    • @DorkaFikr-n7x
      @DorkaFikr-n7x 2 นาทีที่ผ่านมา

      ግብፅ በደንብ ጦሯን በሴተኛ አዳሪዋ ሱማሊያ ታሰማራ እንዲያውም ጥሩ ነው ይመቻል ኮተታሙ ጎሊአድ በራሱ ሰይፍ አንገቱ ተቀልቷል
      አሜሪካ የሰላም አንባሳደር ሃገር ሳይሆን በአለም ላይ የጦርነት ቡጉንጅ እከክ ቫይረስ የምታሰርልጭ እርጉም ምድር ናት በተለይ በኢትዮጵያ ላይ ታርካዊ ጠላት መሆኗ
      ባበደው አረቡ አለም ፀረ እስላማዊ አለመሆኗ የክርስትና ሰንደቅ በሆነች ኢትዮጵያ ላይ ሸለፈተ ሰፊ የሆነች በተመቻት ቦታ ሁሉ ኮንደሟን እያጠለቀች ከምትዘሙት ግብፅ ጎን ሆኗ ኢትዮጵያ በለመደ ጠንጋራ አይኗ እያንሸዋረረች በማየት ላይ ትገኛለች
      አሜሪካ ስሚ ትራንፕ የተባለ መሪ ለግብፅ ያዳላ ንግግር በመናገሩ የኢትዮጵያ አምላክ ከምርጫ ጎል ውጪ ተፍቶታል አሁን ደግሞ ይቀጥላል ተፈጥሯዊ ወጀብና ማእበሉ ታይቶና ተሰምቶ ለቁጥጥር ባላመቸ መልኩ
      ምክንያቱም ከግብፅ ጋር የሚዳራ ሁሉ በቆላ ዝንብ ቁስል ቡሃት ይቀጣል !!!

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የህ. አቅመቢሰ. አሰመሳይ ኢትዬጲያን አዋረዳት

  • @aradom344
    @aradom344 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egypt ignore the Palestine now they want to creat war in Ethiopia.

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ለዚሁ ሁሉ የዳረገን የውስጥ ሰላማችን ስለታመሰ ነው። ሆኖም ምንም አታመጣም።

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    በ ጭቅላው እብድ የቅላይ ሚንስተር ኢትዮጵያ ኩፉኛ ተዘርራለች!
    በ ዲፕሎማሲ ወድቃለች በ ጦር አቅም ቢሆንም ጁቡቲ ሳትቀር የምትሳፈራራት ወራዳ ኣገር ሆናለች ባጠቃላይ ኢትዮጵያ ካለ አዲስ ኣበባ ብስተቀር ፈርሳለች ::

  • @TemesgenWondimagegnehu
    @TemesgenWondimagegnehu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    🎉ፈሳሙ አብይ ያመጣው ጣጣ ነው። ይቻለው

  • @sisaydersomengesha9093
    @sisaydersomengesha9093 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Haha, what a mess analyst, you didn't get any score.

  • @SeidMohammed-v7l
    @SeidMohammed-v7l 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Coming soon gura and gudet

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጉራ ጉንደት ማን ነው ያሸነፈው?ማንን ይዞ ጉዞ አለ ያገሬ ሰው

  • @addmih7751
    @addmih7751 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ገና ምን አይታቹ የገማቹ ሀበሾች ትጠፋላቹ😂😂😂😂😂😂

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዙሪያህ ሰልፍ ሲበዛብህ ውስጥህን ተመልከት

  • @JaneT-d7d
    @JaneT-d7d 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egypt has been dreading this day at the same time opportunity to distract the internet problem Egypt has. It’s the interest of other countries besides Egypt to disrupt Ethiopian progress. Both the Arabs & the west want to control the Horn of Africa Abyi Ahmed need to make peace with Amharas to unite the country and stop the ethnic federalism. You can’t divide people by ethnicity and when the trouble comes you tell them about the country;( nope need to fix internal problems first.

  • @MenalsshSEYEFU
    @MenalsshSEYEFU 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኢትዮጵያ የሠላም አስከባሪ ጦር 100% ለአፍሪካ ሀገራት እጅግ መሰዋትን የከፈለ እና የሚፈለግ የመከላከያ ሰራዊት ነው። እንደተባለው የውስጥ ሰላማችን ማስጠበቅ የሁላችን ጥረት ነው።

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ሁሉ የግብፅ እና የነጮች ሽር ጉድ ኢትዮጵያ ላይ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ እና እድገት ለማስቆም ነው ግድቡ እንደው በቃ አለቀ ውሀውም አልቆመም ከዚህ በኃላ እሱ ምክንያት ሊሆን አይችልም እባካችሁ ኢትዮጵያውያን እንንቃ እርስ በርስ እየተባላን እንደ ሶርያ ጉድ እንዳይሰሩን።

  • @abiybelay8500
    @abiybelay8500 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    "የአባይ ግድብ ለመገንባት አስቤ ነበር ነገር ግን...." ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም!!!!
    አይ አርትስ ቲቪ የቢሆን ኖሮ አለም ዜና ሰሪዎች።
    ግዜውንና ሃብቱን ቀይ ሽብር በማፈፋፋም ያጠፋን መሪ ለማንቆለፓፐስ ተጋጋጣቹህሳ?

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k ชั่วโมงที่ผ่านมา

    propoganda abiye😂😂😂 federal shentam

  • @anmittebege7876
    @anmittebege7876 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም አይመጣም ያንተ ጉራ ህዝብ እያስጨፈጨፍክ

  • @apocalyptichaile
    @apocalyptichaile 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The Egyptian Navy arrived in Somalia today.
    America does not have enough time to follow the events taking place in the Horn of Africa.
    The current US elections may take at least 6 months for the American people to settle on a new president, and in mostly it will be Trump.
    Egypt need only 2 months to Division of Ethiopia into several states.
    The Egyptians have been deceiving you for ten whole years.

  • @bethtes6133
    @bethtes6133 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Zemene Galla Zemene Seitan

  • @gediongemeda808
    @gediongemeda808 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለመሆኑ ግብጽ ማን ናት? በምስራቅ አፍሪካ የሚትገኝ የነጮቹ ዲቃላ አይደለችምን? ታድያ የአፍርካ ህብረት ይህን በዝምታ ልመለከት ይገባልን? የእጅ አዙር ቀኝ ግዥ መሆኑን በደንብ ማጠን ያስፈልጋል ።

  • @aragaw172
    @aragaw172 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእርስ በእርስ መባላታችንን አይተው ገና እነ ኬንያ መጥተው የሚፈልጉትን ይወስዳሉ፡፡ የወደቀ ግንድ ምሳር ይበዛበታል አሉ…. እስቲ ደግሞ አዲስ ክስክስ እንይ

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወርቅ መውሰድ ጀምራለች ነገር ግን እወራችኋለው ሲላቸው አጸፌታ መመለሳቸው ማይቀር ነው።

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢጋድ ሽባ የሆነ ድርጅት አይደል እንዴ።

  • @Alassadfuad
    @Alassadfuad 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    2027 ሳይደርስ ይሞታል

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እነ ዶ/ር አብይ ቀድመው ገብቷቸው እየተዘጋጁ ቆይተዋል።
    የአገራችን ባንዳዎች ግን ከኢትዮጵያውያን ጋር በቀጥታ የሚላተሙበት ጊዜ ደርሷል።
    በሀገር ቀልድ የለም

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የግብጽ ጉዳይም አካሄድም አዲስ አይደለም።ያኔም ጀበሃን ብሎም ሻእቢያ እንዲሁም ዛሬም ሞቃዲሾን ከተቻላት በደቡብ ሱዳን በኩል ።እናሸንፋለን

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂federal gula ena gela tegmametewe yetefalu red sea laye zekacham ethiopia chatam teweled

  • @gediongemeda808
    @gediongemeda808 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለመሆኑ ግብጽ ማን ናት? በምስራቅ አፍሪካ የሚትገኝ የነጮቹ ዲቃላ አይደለችምን? ታድያ የአፍርካ ህብረት ይህን በዝምታ ልመለከት ይገባልን? የእጅ አዙር ቀኝ ግዥ መሆኑን በደንብ ማጠን ያስፈልጋል ።