Ethiopia - Esat Amharic Night News 23 September 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ก.ย. 2024
  • #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
    የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
    Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
    ESATtv Ethiopia--Copyright protected

ความคิดเห็น • 17

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እውነት ነው እንደውም ከሙስናአልፎ ዘረፋየጀመሩ አካላት አሉ የት ነው ግን ማመልከት ሚቻለው???????????????

  • @teshaledemisse4637
    @teshaledemisse4637 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ያሠባችሁት ካለ ንገሩን ሐገሩን የሚጠብቀው ሕዝቡ ነው።

  • @AbdilkadirAliye
    @AbdilkadirAliye 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእቲዮጵያ ግደይ ጠልቃ መግባት እንደመይቻል መነኛውም የውጭ አከል አውቆ መቆም አለባት ልምን ብል ደህንነቱን መስከበር ስለለበት ብቻ ነው።

  • @fekaduteferra4384
    @fekaduteferra4384 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውድ ኢሳት፤ በሙስና መከራውን ለሚያዩት ኢትዮጵያውያን ልትደርሱለት ይመስላል። ቀረጥ የማይከፈልበት ትልቅ ድርጅት አድርገውታል። መንግሥት አይሰርቅም፣ አባላቶቹ ብልፅግናዎች ግን ከምልመላው አንዱ ሌብነት ይመስለኛል።

  • @GereziherGebremedhin
    @GereziherGebremedhin 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያ መንግስት ካለ ግን በኤርትራ ወታደሮች የተያዙትን የተወረሩትን የኢትዮጵያ መሬቶች ኢሮብ ዛላንበሳ እገላ ባድመ ለምን እንዲመልሰው ኣትናገሩትም።

  • @dani133boy
    @dani133boy 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ከጦርነት አዙሪት እንድትወጣ ንስሃ መግባት አለባት

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁን አይደለም ማለቃቀስ ቀድማች ነበር የኤርትራ ልዕላውነት ከምዳፈር ቃላታት መቆጠብ ነበር 🤣🤣🤣🤣

  • @tessam8154
    @tessam8154 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቼ ነው ኤርትራ ን የማትወነጅሉት
    ያኔ ወያኔ ጦርነት ሲከፍትባቹ ወታደሮቹን አልብሶ አብልቶ የተቀበላቸው ለአሁኑ መንግስት በሁለት እግሩ እንዲቆም ማን ነው ያ😂ደረገው አፍራሽማ ቢሆን ኖሮ ።።።።።

    • @AbabaJa-o6h
      @AbabaJa-o6h 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መንግስታቹ ተከሲስ ነው ::

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኤርትራን ጎትታቹ ትግሬን ለምን?

  • @HamadyOsama
    @HamadyOsama 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁ

  • @AbdilkadirAliye
    @AbdilkadirAliye 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእቲዮጵያ ግደይ ጠልቃ መግባት እንደመይቻል መነኛውም የውጭ አከል አውቆ መቆም አለባት ልምን ብል ደህንነቱን መስከበር ስለለበት ብቻ ነው።