ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Seifu on EBS:ድምፃዊ ያሬድ ነጉ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1| Singer Yared Negu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ส.ค. 2017
  • Seifu on EBS:ድምፃዊ ያሬድ ነጉ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1 | Singer Yared Negu Interview with Seifu on EBS Part 1
    አዲስ አበባ መርካቶ ሰፈር ተወልዶ ያደገው ወደ ሙዚቃው ስራ ከመግባቱ በፊት የኪነጥበብ ዘርፉን በዳንስ የተቀላቀለው "የመርካቶ አራዳ | Yemerkato Arada " ፣ "ሁሉም ሀገሬ | Hulum Hagere" ፣ "ጨመረ | Chemere" ፣ "ያንጉቴ | Yagutie" ፣ "ዘለላዬ | Zelelaye" ፣ "አዲ መራ | Adimera" ፣ "ወዬ | Weye" በሙዚቃ ቪዲዮዎቹ ብዙ አድናቂዎችን ማፍራት የቻለው ወጣት ዳንሰኛና ድምፃዊ ያሬድ ነጉ
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

ความคิดเห็น • 558

  • @user-bj3ql9lj8k
    @user-bj3ql9lj8k 6 ปีที่แล้ว +34

    ሰው ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ግልፅ ልጅ ነህ አላህ እድሜ ይስጥህ

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 7 ปีที่แล้ว +15

    የእውነት ሰው ዛሬ አየሁ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህይ ይባርክ ለስሙ ለክብሩ የምትዘምር ያድርግህ ያሬዶ

  • @zinashfeleke9676
    @zinashfeleke9676 7 ปีที่แล้ว +11

    ወደ ስኬት ስትጓዝ ወደ ኃላ አትመልከት ያሰብክበት ስትደርስ ግን የነበርክበት አስታዉስ ያሬዶ መልካም ሰዉ ግልጽነትህ ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር ፍጻሜህን ያሳምርልህ

  • @haymiserani4062
    @haymiserani4062 7 ปีที่แล้ว +10

    ያሬዶ እጅግ በጣም የምትገርም ሰው ነህ መልካም ደግ ሩሩሀ ጨዋ ብቻ ቃላት ያጥረኛል እንዳንተ ኣይነቱን ያብዛልን

  • @masreshaenyew8183
    @masreshaenyew8183 7 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ወድም በጣም ነው ደስ ያለኝ ግልፀኝነትህ እግዚያብሔር አምልክ ከክፍ ያሰውርህ ተባረክ ሀሳብህን እግዚያብሔር ያሳካልህ በርታ

  • @user-ir6qr4zx9x
    @user-ir6qr4zx9x 7 ปีที่แล้ว +94

    ያሬዶ ምርጥ ያራዳልጅ የመጣበትን ያረሣ መድረሻው ትልቅ ነው ያሬድ መልካም ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +2

      ሠላም የኤርሚ አሜን የኔ ቅመም💓💓💓💘

    • @fatimasalhab8587
      @fatimasalhab8587 6 ปีที่แล้ว

      ሠላም ሠላም yaredo i love❤❤❤💜💜💓💓💓💓💓👌👌👌👌💞💞💞💗💗💋💋💋💋👄👄👄👫👫👍👍👰😍😍😍😂😂😂

    • @fatimasalhab8587
      @fatimasalhab8587 6 ปีที่แล้ว

      ሠላም💐ሠላም 💐💐💌💌🚵🚵🏩🏩🍦🍦🍦🍻🍻📲🎈🎈💺💻🎧🎶🎂🎂🎁🎁

  • @abebameseret7906
    @abebameseret7906 7 ปีที่แล้ว +13

    ዋውውው ማንነቱን የማይረሳ ትልቅ ሰው ያሬዶ ተባረክ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ

    • @sultanalain7706
      @sultanalain7706 4 ปีที่แล้ว

      አሏህ ይጨምሪልህ አቦ እድሜ ይስጥህ

  • @bzuyetifer6216
    @bzuyetifer6216 7 ปีที่แล้ว +2

    ከሲፍ እግዶች ሁሉ መጀመሪያ ጊዜ እውነተኛ ሰው ሳይ ግልፅ ልጅ በእውነት በጣም ነው ያመሰገኩት ማንም አርቴስት አይናገርም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ መንገድክን ሁሉ ያቅናልህ

  • @batelalemu4668
    @batelalemu4668 7 ปีที่แล้ว +5

    ዘፋኝ ወይም አቲስት ከዘፈኑ በተለየ አሪፍ ስብእና ሲኖራቸው ደስ ይላል የሚያስወድዳቸውም እውነተኛ ባህሪያቸው ነው ይሄ ልጅ ክእዚ በፊት ከዘፈኑ ውጪ አላውቀውም ነበር ዛሬ ግን ባካፈልከን እውነተኛ ታሪክ በጣም ነው ያከበርኩህ: :

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r 7 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው ያሬዶ ሁላችንም በዚህ ታሪክ አልፈናል ልዩነቱ እኛ እስካሁን ራሳችንን ለመቀየር ጥረት አላደረግንም የእኛ አካባቢ ማህበረሰብም ህይወቱን የሚመራው በዚህ መልኩ ነበር……

  • @fatumhassen4708
    @fatumhassen4708 7 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ያሳዝናልም
    ያስደስታልም
    እና አስለቀስከኝ
    ፈተና ሲበዛ ያጠነክራል
    እኔም ለዛሬው ጥንካሬዬ
    ትናንት ያለፍኩበት ችግር ነው

  • @monthamontha4883
    @monthamontha4883 7 ปีที่แล้ว +5

    ያሬዶ ምርጥ ልጅ ስወድክ ♥
    ሰይፍ መሰረት መብራቴ አቅርባት

  • @zebibaali6979
    @zebibaali6979 7 ปีที่แล้ว +2

    ውይ በአላህ አስለቀስከኝ ከዛም በላይ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነክ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ

  • @fm3helennegi408
    @fm3helennegi408 7 ปีที่แล้ว +3

    ያሬዶ ቃላት የለኝም እግዚያብሄር ይባርክህ ከነቤተሠቦችህ ሌላ ምንም አልልም ተባረክ

  • @ethiolove5354
    @ethiolove5354 7 ปีที่แล้ว +3

    ያሬዶ የሰፈሬ ልጅ ሰይፉ ላይ ሰላየዉህ በጣም ደስ ብሎኛም ምርጥ ልጅ ምርጥ ታታሪ በማንነትህ የማታፍር
    ሰይፉ ኧረ መሰረት መብራቴን አቅርባት

  • @kalkidankabew3844
    @kalkidankabew3844 ปีที่แล้ว

    ያሬድየ ቃላቶች ያጡሩብኛል ሰላተ ለመናገር የቱን ትቸ የቱን ልናገር ብቻ ሰላምህ ይብዛልኝ የኔ ደግ

  • @user-go9st3zz3z
    @user-go9st3zz3z 7 ปีที่แล้ว +9

    ቴዲ ምናምን እያላቹ የምትቀባጠሩ እዩት የህ ነው ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ
    እምባየ ነው መቆጣጠር ያቃተኝ ከሱ ብዙም ተምራለሁ

    • @haithamsalah3480
      @haithamsalah3480 3 ปีที่แล้ว

      Jezba ke teddy gar new yawedadershew

  • @berekethana1367
    @berekethana1367 7 ปีที่แล้ว +12

    የሰው ልጅ ፈተናው ብዙ ነው ግን እግዚአብሔር ከፈተናው ሲያሳልፍ ነው ጥቅሙ

  • @user-rr6lp9kq5u
    @user-rr6lp9kq5u 7 ปีที่แล้ว +2

    ያሬዶ ምርጥ ልጅ ማንነትህን የማትረሳ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምደርስ ተስፋ አለኝ ፈጣሪ ይገዝህ

  • @user-ve2ot7ng9r
    @user-ve2ot7ng9r 7 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ ታሪክህ ሲያሳዝን። አይዙህ ሁሉም ነገረ ለበጉ ነው እንኳንም ከዚህ ደረሰክ እ/ር ይመሰገን

  • @user-oo8cf2jh1w
    @user-oo8cf2jh1w 7 ปีที่แล้ว +1

    እንጃ ያሬዶ ምን ብየ ስላንተ መንገር ቃላት ያጥርኝል።እኔም እንዳንተ ተሳክቶልኝ እንዳንተ የጎዳና ልጅ ማንሳት በጣም የምመኝው ስራ ነው።ሁሉም ሰው ከተነሳበት ቢጀምር መልካምነትንም አብሮ ይኖር ነበር።እግዚያብሄር ይጠብቅህ ያሬዶ በጣም ነው የምወድህ።መልካም ማድርግለእራስ ነው

  • @messilovearsenal6532
    @messilovearsenal6532 7 ปีที่แล้ว +2

    አስለቀስከኝ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይርዳህ ተባረክ እድሜ ከጤናህ ጋ ይድልህ

  • @user-pb5rn1qz8x
    @user-pb5rn1qz8x 7 ปีที่แล้ว +3

    አስለቀስኝ ያሬዶ እግዚብሄርን ተስፋ የሚያደርግ አይወድቅም ምርጥ ሰው😭😭

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +50

    ያሬዶ የኔ ቅመም ምርጥ ያራዳ ልጅ ስወድክ የኔ ንጉስ አቦ ሰላምክን ያብዛልክ የኔ ቆንጆ
    💓💓💓💓💓💓💓💓💓
    💖💖💖💖💖💖💖
    💘💘💘💘💘💘💘💋💋💋

  • @hanajackie1040
    @hanajackie1040 7 ปีที่แล้ว +1

    ያሬድዩ...እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ
    አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ...በርታ..ወድማችን.

  • @hababimohammed3555
    @hababimohammed3555 7 ปีที่แล้ว +9

    ማሺአላህ በጣም ደሥይላል ሁሉነገረህ ደሥይላልበጣም ወደዱኩህ በሁሉነገረህ በጣም ደሥይላል ሀቀኛሠው በጣምደሥ ይላል አላህ ይጨምርልህ አይዞህ በረታ

  • @user-fh4nt8ct4c
    @user-fh4nt8ct4c 7 ปีที่แล้ว +28

    Yaredo yarada lji big respect 😍😍

    • @user-ir6qr4zx9x
      @user-ir6qr4zx9x 7 ปีที่แล้ว +1

      Metamen Leras new
      የኔ ቆንጆ ጠፍተሻል

    • @user-fh4nt8ct4c
      @user-fh4nt8ct4c 7 ปีที่แล้ว +1

      ሠላም የኤርሚ አለሁልሽ የኔ ቆንጆ😍😍

    • @kalyehabeshalij8139
      @kalyehabeshalij8139 7 ปีที่แล้ว +1

      Metamen Leras new 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @user-ow7ef4cy1g
    @user-ow7ef4cy1g 7 ปีที่แล้ว

    የሰው ልጅ ማንነቱ ያለፍን ታሪክ ማስታወሱ ነው። በታም ደስ ይላል ያሬድ ዋና ጤና ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው። አሁንም በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።ሰይፍሻ እናመሰግናለን

  • @user-dt7ji6zn2z
    @user-dt7ji6zn2z 7 ปีที่แล้ว +6

    የኛ ጀግና በማንነት አይታፈርም ልክ ብለሀል ኑርልን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 ปีที่แล้ว

    ያሬዶ ግልፅነት ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክክ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም አልፎል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @samirabm7793
    @samirabm7793 7 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ደስ የምትል ስው ነክ ደግሞ በአካልም ስለማውቅህ ለመመስከር አይከብደኝም አላህ ከዚህ በላይ ጨምሮ ይስጥህ እድሜ እና ጤና ለአንተ ከልቤ

  • @user-fc4gi1jq1t
    @user-fc4gi1jq1t 7 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የምትል ልጂ ነህ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን አንደኛ ነህ

  • @user-yk6uf4lm4i
    @user-yk6uf4lm4i 7 ปีที่แล้ว +3

    ያሬድ አስለቀስከኝ የኔ ውድ እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @alinalin.1377
    @alinalin.1377 5 ปีที่แล้ว

    Selamun hulu fetari yabzalih yaredo min biye endemigelith kalat yatiregnal eiwunetegna sew tebareki

  • @yordanosdanial6559
    @yordanosdanial6559 7 ปีที่แล้ว +1

    Egziabhir tatikin ykeyiral sew hiwetun ydebkal ate gin betam tekara sew nehi

  • @eyueyu3576
    @eyueyu3576 7 ปีที่แล้ว +1

    ያሬዶ ምርጥ ሰው ተመቸከኝ እግዝያብሄር ዘመንክን ይባርከው።

  • @user-lx1sm4hx9g
    @user-lx1sm4hx9g 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ የኔ ወንድም በጣም እውነተኛ ሰው ነህ ደስ ትላለህ

  • @user-go3hb9jp2z
    @user-go3hb9jp2z 7 ปีที่แล้ว +7

    ለምን ቆረጥከው ሰፍሻ የሚያሳድገው ልጅ ያሳደጉት እናቱ ቀርበው እንደነበር ቲቪ ላይ አይተናል ያሬድ በጣም ምርጥ የደሃ ልጅ ነው በማንነቱ የሚኮራ አውን ያ ሁሉ አልፋል በርታ የሰኬት ጫፍ እንደምደርስ ተስፋ አለኝ

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 3 ปีที่แล้ว

      ክፍል ሁለት አለኮ

  • @user-rd6mz4ob1p
    @user-rd6mz4ob1p 7 ปีที่แล้ว +1

    ያሬዶ አሁንም ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ ድንግል ማርያም ትጠብቅክ♥♥♥♥♥
    መነሻ ክን ያልረሳክ ምርጥ ሰው ውድድድድድ
    ውድድድድድድድድ

  • @user-iv3jp2hs6p
    @user-iv3jp2hs6p 2 ปีที่แล้ว

    አይ ሰው አመሳሰል ያሬድየ ወንድሜን ነው የምመስለኝ አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ በጣም መልካም ሰውነው

  • @rahtube6981
    @rahtube6981 7 ปีที่แล้ว +1

    ያረዶ እርጋታህ ምንኛ ድሥ ይላል
    አንተ ከዘመኑ ውጣቶች ምርጤ አንተ ነህ

  • @user-yw1il9bv4g
    @user-yw1il9bv4g 7 ปีที่แล้ว +1

    Yarido arif sew gletsenth des ylale berta 😍😘😘😘😘😘😘

  • @user-xe3zl4is3w
    @user-xe3zl4is3w 7 ปีที่แล้ว +1

    ያሬዶ በመጀመሪያ ሁሉንም ላረገ እግዛብሔር ክብር ምሥጋና ይድረሠው በነገርህ ሁሉ ያለው አምላክህን ሥም ጠርቶ ማመሥገን መልካም ነው ሥቀጥል ባለቀሥክ ቁጥር አብሬ አልቅሻለው ሁላችንም የማይካድ ያሣለፋነው ወይም እያሣለፋነው ነው ያሬዶ አልፎ ሢያዎሩት ግን ምንኛ ደሥ ይላል አንተ ግልፅ ሠው ነህሥንቱ ይሄን አልፎ ባደባባይ አዎራም ካንተ ብዙ መማር ይቻላል ውነትን ማውራት እውነተኛ የሠው ፋቅርን ያሥገኛል እኖድሀለን

  • @hermylovehermy6552
    @hermylovehermy6552 7 ปีที่แล้ว

    ያሬዲዬ አይዞህ ሁሉም ያልፋል ።ትልቅ ቦታ ያድርስህ ።ተባረክ

  • @embebahagos5675
    @embebahagos5675 6 ปีที่แล้ว

    I'm from Eritrea, Yared nice one & God bless you..

  • @user-vq2sn4fe9c
    @user-vq2sn4fe9c ปีที่แล้ว

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ ያሬድዬ ምነለ ሁላችንም እውነተኛ ታርካችን እነቱን ብንናገር

  • @hananyasen7602
    @hananyasen7602 4 ปีที่แล้ว

    ያሬድ እግዚአብሔር። እድሜናሀ ጤናሀ ይስጥክህ ማንነትክንህ የማትራሳሀ የልጅህ አስተዋይህ መልካም የስራሀ ዘመንህ ተመኘውልክህ

  • @user-ru9qx9cn5g
    @user-ru9qx9cn5g 7 ปีที่แล้ว

    አንተ ምልካም ሰው ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ያለፈበት ያረሳ መድረሻው መልካም ነው እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን ፈጣሪ

  • @user-ij7il7xx2x
    @user-ij7il7xx2x 7 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጌታ በጣም መልካም ሰው ነህ
    ማንነት የማይደብቅ ሰው በጣም ደስስስ ይላል እኔም ብዙ ነገር በህይወቴ አይቻለሁ ከልጅነቴ ጀምሮ ነገር ግን እግዚአብሔር በስራው ድንቅ ነው እኔም እንዳንተ ነኝ ደስስ ይላል በጣም የማከብርህ ወጣት ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ !!

  • @abdullakhalfan2809
    @abdullakhalfan2809 7 ปีที่แล้ว

    Wow wow ደስ የሚል ፕሮግራምና ልጁ ደስ የሚል ልጅ ብቻ አላቅም እንኳን ተቀየርክልን ያሬዶ ጨምሮ ይስጥህ ያንን ሚስኪን ልጅም ስለረዳሀው ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ

  • @Wubit234
    @Wubit234 7 ปีที่แล้ว +1

    #ያሬዶ #የምወድህ ዘመንህ #ፈጣሪ ይባርከው #የአራዳ ልጅ #ውስጤ ነህ አቦ #ድልት ይበልህ

  • @user-qg8st1np7n
    @user-qg8st1np7n 7 ปีที่แล้ว +1

    ኡፈፈፈፈፈፈፈፈፈ አረ እግዚአብሔር አመስግናልሁ የዳሓ አባቴ ተመስገን ያረዲዬ ተባረክ

  • @netsielie8836
    @netsielie8836 7 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ምርጥ ሰው አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓 ይሄ ነው ማንንትን አለመርሳት

  • @user-vq5fk2wi6o
    @user-vq5fk2wi6o 4 ปีที่แล้ว

    ያሬዱ ለብዙዎች አረ
    አያ ነክ የዉልጅ አብሮት የተወለደ ሀብት እና ንብረት የለዉም ስለዚክ ያንተ ታሪክ ደግሞ በጣም አስተማሪ እና እኛም ሰርተን የመለወጥ ተስፋን ሰጪ ነዉ በርታ እግዚአብሄር ሀሳብ እና ምኞትክን ያሳካልክ ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥክ።

  • @meronmery1
    @meronmery1 7 ปีที่แล้ว

    Yardo egzbher ybarkh I have no word to thank u I love u more now Big respect # Real human thanks seifu

  • @ahlammoftah9739
    @ahlammoftah9739 7 ปีที่แล้ว +1

    ያሬድየ የእውነት አተ እውነትያለህልጅነክ እግዚአብሔር የምታሠበውን ሁሉ ያሣካልህ እውነት ያለፍከውንህይወት ማውራትህ እደት እደት እዳሥደሠትከኝ አሁንም እመአምላክ። ድንግልማርያም ትጠብቅክ

  • @misszubida8148
    @misszubida8148 7 ปีที่แล้ว +18

    እውነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር

  • @betikonjo543
    @betikonjo543 7 ปีที่แล้ว +1

    አይዞክ ሁሉም ለበጎ ነው ያሬዶ ምርጥ ያራዳ ልጅ

  • @sitabelay6027
    @sitabelay6027 7 ปีที่แล้ว

    Wawa yared yene kojo awinet zefen mesmat alwedm gin tegbarik des yilal agizabher yibarikkk

  • @muluasefa6670
    @muluasefa6670 7 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍሻ እንደዚ ኣይነቶች። መልካሞች ወንድማችን። ከጎደና ኣንስቶ የሚስተምር ኣቦ እግዚአብሔር ይባክ ያርየድ መልካም ሰው እንዳንተው ሰው ያበዛልን። ሰለማቹ ይብዛ

  • @mesilove4301
    @mesilove4301 7 ปีที่แล้ว +1

    wowww yaredo merti sewe.abo bh sekati leyi sekati chemero yestihke..sewduuu eko❤❤❤👌👌👌👌

  • @ramlaeth7345
    @ramlaeth7345 7 ปีที่แล้ว

    ይመችህ ያሬድ ያራዳ ልጅ ዛሬ ህዝቡ ቢያለቀልቅ እውነቱን አይደለም ነገ አንተ ትልቅ ደረጃ ስትደርስ ተራኪዎችህ ይሆናሉ አታስብ እርግጠኛ ነኝ ተቃዋሚ የሌለው ሰው አያድግም አንተ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ያሬዶ ያራዳ ልጅ በጣም በጣም ነው የምወድህ ይመችህ

  • @user-xc7iy2xl5j
    @user-xc7iy2xl5j 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ያሬድ ሁሉም በደዚህ አይነት ሂዉት ነዉ ያለፍነዉ በርታ በጣም አድናቄህ ነኝ

  • @rahimarahima5959
    @rahimarahima5959 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ በጣም ግልፀኛ ነህ አላህ እድሜህን ያርዝምልን ያረቢ እንዳተ አይነትም አላህ ይጠብቅህ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ማደንቅህ ግን ደሞ ታራክህን ስስማ የበለጠ ወደድኩህ በተለይ ግልጽነትህ በጣም ደስ ይላል😍❤😘

  • @reess4006
    @reess4006 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሣምረዉ ምርጥ ልጅ ያሬድ

  • @user-qm1zl3lk3h
    @user-qm1zl3lk3h 7 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ያሬዶ ሰው እንዴት እራሱን ይደብቃል ምርጥ ሰው ያሬዶ በርታ እድሜ ይስጥክ

    • @aynaddisedema7770
      @aynaddisedema7770 6 ปีที่แล้ว

      ድንግልን በማመኔ ሰመረ ዘመኔ እኔ የድንግል ወዳጅ

  • @doe3102
    @doe3102 7 ปีที่แล้ว

    ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ያሬድ በዚህ ቀጥልበት

  • @jamalsaied268
    @jamalsaied268 4 ปีที่แล้ว

    ያሬድየ በጣም ነው ደስ የምትለው ሁሉነገርህ ሁሉ ስራህ ደስ ይለኛል አላህ ይጨምርልህ

  • @ysheethiopia5389
    @ysheethiopia5389 5 ปีที่แล้ว

    ያሪዲ እየ ደግ ሠው በጣም አድናቂህ ነኚ በጣም አከብርሀለው እወድሀለው በተለይ በተለይ ደግሞ ከጉራጌ ጎጃም የሜለውን ዘፈንህ ሥወድልህ ከቀን ሁለቴ ነው የምሰማው ጠንክር ምርጥሰው

  • @keroswald7837
    @keroswald7837 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዛአብሔር ይባርክህ ስላምህ ያብዛለህ የኔ ውንድም

  • @molove7147
    @molove7147 7 ปีที่แล้ว

    yardo mrt yehabasha lji tebarek

  • @lovefroever5900
    @lovefroever5900 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ ምርጥ ሰው የመጣህበትን እማትረሳ

  • @sarabeserat881
    @sarabeserat881 7 ปีที่แล้ว +1

    Woow woow beteme new des yemilewu egezabehad ened yarad ayetochin bethio laye yebezalen

  • @yonatanteklemariam7524
    @yonatanteklemariam7524 7 ปีที่แล้ว

    Oh God ... bravooo u deserve a lot big man .... respect

  • @rhaillovelloveyouethiopia2040
    @rhaillovelloveyouethiopia2040 7 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥክ

  • @zebubuta2566
    @zebubuta2566 7 ปีที่แล้ว

    yaredoye yene konjo Ayzok sile hulu fetary yimesgen bertaln Enwedahalen 😘 😘

  • @Vip-gy7nz
    @Vip-gy7nz 7 ปีที่แล้ว +1

    ያሬዶ ጎበዝ እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @kkss2237
    @kkss2237 4 ปีที่แล้ว

    ergatah manneth glstneth betam des ylal yaredo edmena tena ysth ante yehager kurat neh ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xt5vu6re6w
    @user-xt5vu6re6w 7 ปีที่แล้ว

    Betam betam des yemtl lj yared nugu ewunetegna crstiya ewunetegna Ethiopiawe nek swedk Egziabher ychemrlk wondm

  • @user-uv1ed1eh4o
    @user-uv1ed1eh4o 7 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @barcheadisu9619
    @barcheadisu9619 6 ปีที่แล้ว

    ያሬዲ በርታ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጨምሮ ይስጥህ

  • @emanbintsulitan3919
    @emanbintsulitan3919 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነህ ከምር አደነኩህ ወድም አይዞህ በርታ አሁንም ፈጣሪ ይረድሀል
    አታልቅስ ሁሉም በርሱ ፈቃድ ነው ደግሞ ኖሮህ አይደለም ግን ጥሩ ስለሆንክ ነው ልጁንም የረዳህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከአንተ በላይ ስንት አሉ ግን ኢትዬጲያን በስም ብቻ የሚያውቁአት ደደቦች አይዞህ በርታ።

  • @user-ql4pi8fq7k
    @user-ql4pi8fq7k 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሀሳብክን ያሳካልህ ያሬዶ ስወድህ

  • @ishe1134
    @ishe1134 7 ปีที่แล้ว

    ያሬደ ጉበዝ እግዚአብሄር. አማላክ ይርደህከደሜ ከጤናጋር በርታ

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 7 ปีที่แล้ว

    ይሄን ሙዚቀኛ ዛሬ በይበልጥ ወደድኩት የትናንቱን ማንነት በደስታ'ና በኩራት የሚናገር ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃላይ ደርሰህ እንድናይህ መልካም ምኞቴ ነው

  • @muluandargamulu1420
    @muluandargamulu1420 7 ปีที่แล้ว

    ያሬድ እጌዚያብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ላላ ምንም ቃል የለኝም

  • @kidistgetachew8307
    @kidistgetachew8307 7 ปีที่แล้ว +1

    My love yardo wddd. Big respect aleghi

  • @sifaanabebe7963
    @sifaanabebe7963 7 ปีที่แล้ว

    Bxm desi yetl nek galtsinetk ywahnetek bech kamelwu belyi get yitebekak ybertk ...... bertlen bxm bezu negar Entebekalen ... mis u bro ❤💚❤

  • @user-ms6ox7dc5o
    @user-ms6ox7dc5o 7 ปีที่แล้ว +11

    አሪፍ ነበር ግን አጭር ነው ልጁን ግን አደነቅኩት የነበረበትን ባለመርሳቱ

  • @genetgebre3751
    @genetgebre3751 5 ปีที่แล้ว

    ከምንም. በላይ. ግልፅነትክን. ወደድኩት. ተባረክ

  • @zeinaz3571
    @zeinaz3571 7 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍ያሬዶ ያራዳ ልጅ አቦ ያኑርህ😘ተባረክ

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 7 ปีที่แล้ว

    የኔ.ጌታ.አይዞህ.ታሪክ.ይቀየራል.አስለቀሰኝ.የኔጨዋ.ተባረክ

  • @user-ji4xl3ul2p
    @user-ji4xl3ul2p 7 ปีที่แล้ว

    ያሬድ ምርጥ ሰው እውነት በመደበቅ ምንም አይገኝም እናም አይዞህ ወንድም ሂወትህ አስተማሪ ነው

  • @mekdisweet3165
    @mekdisweet3165 7 ปีที่แล้ว

    yaredye egziabher yetbekh muyahin yasefalh senmegbareh erasu betam new des ymilew

  • @hff3528
    @hff3528 7 ปีที่แล้ว +2

    እምባየን መቆጣጣር አቃተኝ ያሬድዬ አይዞህ ማሬ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ሌላ ምን እላለሁ

  • @eyeruslovelove2659
    @eyeruslovelove2659 7 ปีที่แล้ว

    ያሬድየ የኔማር እግዚአብሔር የሀሳብህን ያሳካልህ እውነት ደስ አለኝ ታሪክህን ስትናገር በግልፅ የመችህ ያራዳልጂ

  • @selenaqueen695
    @selenaqueen695 7 ปีที่แล้ว +1

    gOt no words ufff yane mirx swdek eko 😘😘😘😘

  • @sabrinamichael3200
    @sabrinamichael3200 5 ปีที่แล้ว

    Betam tarkih lebei yenikale ewntuen yeminger yelm zare kiberh e'dichmer new yaderkew gobez berta yaerdo yarda liji yemicheh

  • @sars126
    @sars126 7 ปีที่แล้ว +4

    ያሬዶ ምርጥ ሰዉ