"እሳት እያጠፋሁ ነው" እስክንድር ነጋ፣ በአዲስ አበባ አፈሳና እስራት፣ የፀጥታው ምክርቤት በኢትዮጵያ ጥሪ፣ የዩኒቨርስቲው አድማ፣ ፓርቲው ማስጠንቀቂያ|EF

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 275

  • @KallTegegne
    @KallTegegne 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 2 หลายเดือนก่อน +20

    ያባታችን በረከት አይለየን ቅዱስ አባታችን አባ ማትያስ የበረከት ፆም ያርግልን

  • @munagiret5921
    @munagiret5921 2 หลายเดือนก่อน +15

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለአማራ ህዝብ እናሸንፋለን

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 2 หลายเดือนก่อน +64

    ጋምቤላ ጀምሮታል አድማውን ሌሎቻቹ ተዘጋጁ አድማ ለመምታት

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 หลายเดือนก่อน +2

      አንዘጋጅም

    • @Man-y2k
      @Man-y2k 2 หลายเดือนก่อน +5

      @@Mercy-mw9nt አይጥ አልጠራንም!

    • @NegalignAynaleme
      @NegalignAynaleme 2 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@Mercy-mw9ntsergo geb telat ..nektenhal

    • @TilahunMulat
      @TilahunMulat 2 หลายเดือนก่อน +6

      @@Mercy-mw9nt ለነ የአብዬ ቂጥ ላሾች እኮ አይደለም የጠራነዉ ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ እንጂ ምነዉ የብልፅግና ጫማ ጠራጊ ነኝ አልክሳ

    • @ahmdin1598
      @ahmdin1598 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Mercy-mw9nt😢😢

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 หลายเดือนก่อน +37

    #አማራ ህልውና ትግል #ለሁሉም እኩል የሆነ ስርዓት መፍጠር ነው።#አማራ ያሸንፋል 💪💪💪🇪🇹

    • @sirnagadaatech
      @sirnagadaatech 2 หลายเดือนก่อน +2

      Amhara lerasum ayihonim😬

    • @henokGoyitom
      @henokGoyitom 2 หลายเดือนก่อน +3

      Bertu !!

    • @tsegay-nr5dt
      @tsegay-nr5dt 2 หลายเดือนก่อน

      ቅዠት ነው

    • @tsegay-nr5dt
      @tsegay-nr5dt 2 หลายเดือนก่อน +1

      ቅዠት ነው

    • @MelkamuMitiku-mq3uz
      @MelkamuMitiku-mq3uz 2 หลายเดือนก่อน

      ክብር ለአማራ ህዝብ ፋኖ ለአባቱ ልጅ የህዝብ ትግል ፋኖ የማይዘርፍ ለእውነት የሚታገል የአባቱ ልጅ ሁልጊዜም አማራ ያሸንፋል አሸናፊም መሪም መምራት የሚችል ባለ ታሪኩ ባለቤት ቀናበል ፋኖ ተቃጠል ምቀኛ

  • @hshshhsshwhyeh
    @hshshhsshwhyeh 2 หลายเดือนก่อน +11

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪🦅

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 หลายเดือนก่อน +3

    እትዮ ፎረም በርታ

  • @YonasTadesse-e7h
    @YonasTadesse-e7h 2 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለፋኖ ።

  • @GetahunBelsti
    @GetahunBelsti 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይ ባ ር ክ ህ

  • @TilahunMulat
    @TilahunMulat 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሰዉ በታጣበት ጊዜ ሰዉ የሆናችሁ የሰዉ ልጅ የዉሀ ልክ እንኳንም መጣችሁልን

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 หลายเดือนก่อน +1

      የወያኔ ሚዲያ

    • @NegalignAynaleme
      @NegalignAynaleme 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Mercy-mw9ntSergio geb telat

    • @נחהן-נ1ח
      @נחהן-נ1ח 2 หลายเดือนก่อน +1

      የወያኔው ሚዲያ እኮነው

  • @ghionmeshesha6641
    @ghionmeshesha6641 2 หลายเดือนก่อน +30

    ድል ለጀግናዉ ለተገፋዉ ፋኖ !!

    • @ayelebeyene7856
      @ayelebeyene7856 2 หลายเดือนก่อน +4

      ድል ለሁሉም የኢትዮጵያ ቢትል ጥሩ ነበር።

    • @AtakltiAkalu
      @AtakltiAkalu 2 หลายเดือนก่อน

      @@ayelebeyene7856 fono 100 amet bisetuw ayashenefem .

  • @Hussen-w5w
    @Hussen-w5w 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ህዝባው ሰራዊት ፋኖ፡፡

  • @DanielAnley-ki6vz
    @DanielAnley-ki6vz 2 หลายเดือนก่อน +14

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @kidusyacob7458
    @kidusyacob7458 2 หลายเดือนก่อน +6

    ያዬ ናፍቀኝ ነው የምጠብቅ

  • @ZbibaSisay
    @ZbibaSisay 2 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks amnesty intrantinal

  • @benben3820
    @benben3820 2 หลายเดือนก่อน +17

    ምን ማለቱ ነው ፋኖ እንዳይጠፋ ፋኖ የአማራ ነው

    • @IsrIsh-t4e
      @IsrIsh-t4e 2 หลายเดือนก่อน +2

      እስክንድር ልክ እንደ አቢይ ነው፣ አቢይ እኔ ከሌለሁ ኢትዮጵያ ትበታተናለች ይላል እስክንድር ደግሞ እኔ ፋኖን ካልመረሁት ፋኖ ይበታተን ነው😂😂😂 ሁለቱም ቅዝታም በሰልጣንና በዝና ጥም የታመሙ ናቸው🤬🤬🤬

  • @Tom-lg1uf
    @Tom-lg1uf 2 หลายเดือนก่อน +8

    አብይ አህመድ ክረምቱ እንዳበቃ በአዲሱ አመት ለመፈፀም ያቀደው አዲስ ጦርነት ሰራዊቱን ወደ ማእከሎች ለማሰባስብ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው። በአዲስ አመት አዲስ እልቂት የሚደግስ አረመኔ ፍጥረት!

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 หลายเดือนก่อน +16

    Justice for the tigray people

  • @jemalidris4266
    @jemalidris4266 2 หลายเดือนก่อน

    ❤selam lenante EF

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu 2 หลายเดือนก่อน +12

    ብልፅግናን ይውደም ይፍረስ የሀገር የህዝብ ጠላት ነዉ😢😢😢😢 ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @رتتورت
    @رتتورت 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪ ሆይ ይህን የብልፅግና የኦረሞ የፀረ ኢቶዮጲያ የዘረኞች ሥብሥቦች አሣልን ከነመከላከያዉ🐄🐄👹👹👹👹👹👹👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @BelayAssena
    @BelayAssena 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው።

  • @aluuy1825
    @aluuy1825 2 หลายเดือนก่อน +15

    አሁን ኢትዮጵያዊ በንቃት መናበብ ነው የሚያዋጣ እንደ ባንግላዴሽ በፉጨት መጠራራት አንድ መሆን ቢቻ

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 หลายเดือนก่อน +9

    ስንትና ስንት የአማራን እናቶች እና ህፃናትን ደፍሮ ብዙውችን ገድሎ በመጨረሻም ሲማረክ
    የፋኖ መሪዎች ልብሱን ቀይሮለት አብልቶ አጠጥቶ ለኪሱ ገንዘብ ሰቶ የውሽት መታወቂያ እውጥቶለት የዘመነን እጅ ጨብጦ ቡራኬ እግኝቶ በሰላም ወደ መጣበት ጦር ካምፕ ወይንም ዘመዶቹ ጋ በአውሮፕላን ሲላክ ያልተሰማህ ያልቆረቆረህ አማራን ደግፋለው የምትል ኮልኮሌ እሁን የጀግናቹን እስክንድር ና ሀብታሙ አያሌውን ለፍትህ ስንታገል እኛ ግፍ እየሰራን መሆን የለበትም ብለው በጉልበታቸ ው እንዲሮጡ የተደረጉትን የብልፅግና ደጋፊዎች
    ቅጣቱ ትክክል እይደልም እማራን እይመጥንም
    ማለታቸውን ለመቃወም ማሰብህ በጣም አሳፋሪ ነው ተሳስተሀል መሳሪያ ይዞ የገደልንን ወታደር ግን ዘመነ ካሴ እቅፎ መርቆ ወደመጡበት ሲልክ
    በቪዲዬ እይተህ ጎሽ ጥሩ ነው እንደነሱ መጨከን የለብንም ስትል ነበር ታዲያ እስክንድር ነጋ ያልተገባን ቅጣት ስላወገዝ ማክበር
    ሲገባህ ለመተቸት መሞከርህ በጣም የዞረብህ
    ነህ ወይም የእብይ እና የነ አየለ ጫሚሶ ጭፍን
    ደጋፊ ነህ እራስህን አርም አማራ በመርህ በፍትህ ነው መመራት ያለበት በማንኛውም አስቸጋሪ ጊዜም እንኳን ቢሆን
    መብትን መጣስ የለበትም::

    • @Peak.570
      @Peak.570 2 หลายเดือนก่อน

      አታራግብ የማንም ቲፎዞ አትሁን ችግራቸውን ራሳቸው ይፈታሉ!!

    • @alemsani5007
      @alemsani5007 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@feedelband205 በአማራው ምድር በአማራው በአዴንም ይሁን በማንም እንዲህ አይነት ነገር ማውገዝ ግድ ይለናል ምነው በኦሮሚያ ሲደረግ መቃወም አማራ ክልል ሲሆን ዝም ።ስህተት ስህተት ነው ማውገዝ የሰውነትን ስነምግባር ማሳያ ነው።

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለዚ በቃህ በሰው ሞት በላይነሸአመዴ ድንቅነሸ እያላቹ በንፁሀን ሞት እልል ሰትሉ

  • @Michaelzeaman
    @Michaelzeaman 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ከ27 አመት የጨለማ እና የሰቆቃ ዘመን አወጣቹህ 🎉🎉🎉🎉

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 2 หลายเดือนก่อน +4

    ስዎቹ ሀገር መምራት አይችሉም አለቀ ሀገሪቱን አፈራረሷት ኢትዮጵያ ተዋርደች

  • @samuelwondyifraw427
    @samuelwondyifraw427 2 หลายเดือนก่อน +23

    አዳማ ፣ቢሾፍቱ የሚባል ቦታ የለም።ናዝሬት፣ደብረዘይት ነው የሚባሉ

    • @Mercy-mw9nt
      @Mercy-mw9nt 2 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ አማራ ነኝ አያቴም በዙ ትልልቅ ሰዎች ድሮ ከ60አመት በፊት አዳማ ቢሸፍቱ ተብለው ይጠሩ እንደነበር ጃንሆይ አዳማን ናዝሬት ያዩት እውነቱ ይሄ ነው አያቴ ለ88አመት አዳማ ኖራለችች

    • @NegalignAynaleme
      @NegalignAynaleme 2 หลายเดือนก่อน

      Mercy 😂

    • @YaredEjigu-jk3pr
      @YaredEjigu-jk3pr 2 หลายเดือนก่อน

      Ayetshe yefundede yebdushe ​@@Mercy-mw9nt

  • @TsegayDesta-z3e
    @TsegayDesta-z3e 2 หลายเดือนก่อน +7

    አ አ ያለው በሚልዮን የሚቆጠር አማራ ግን ምን ይሰራል??????

  • @tsadikugetacho4158
    @tsadikugetacho4158 2 หลายเดือนก่อน +1

    bravo yayesew

  • @MihiretabBogale
    @MihiretabBogale 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ well come E F.

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 2 หลายเดือนก่อน +7

    Justice for the tigray people 🙏

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 หลายเดือนก่อน +1

    የፋሺስቱአብይመንግስትነፅሗንናተማሪወችንእያሣገተገንዘብይቀበላልአብይዝምይውደም።

  • @siymergn
    @siymergn 2 หลายเดือนก่อน +8

    አዲስ አበባ ወጣት ምንም ሳይል ማፈስ ,ማስፈራራት ,ማሰቃየት ብልፅግና መለያው ሆናል

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 หลายเดือนก่อน

    LA viva viva ethio ፎረም❤❤❤❤❤❤❤❤አንደኛ❤❤❤

  • @genetabate45
    @genetabate45 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለተጨቆነዉ ለአማራ ህዝብ .

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome

  • @ToybaMuhammed-h9q
    @ToybaMuhammed-h9q 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምን ማለቱ ነው

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውበት፣ ሢናገሩት ቃና ያላቸው፣ ሢሠሙዋቸውም የሚያሥደሥቱ ቋንቋዎች በጣም ጥቂት ናቸው። ዴኒሽ ቻይኒዝ ቪየትናምኛ የመሣሠሉ ለጆሮም የሚቀፉ የገጠሬዎች የዳበሩ ቋንቋዎች ናቸው የሚበሉ ብዙዎች ዘፈኖቻቸውንና ትርዒቶቻቸውን ለመመልከት ፈቃደኛ አደሉም። ሥዊድንኛ በገጠሬው ክፍል ሢነገርና በዋና ከተማ ነዋሪዎች ሢነገር ቃናው የከተማ ሠዎች የሚናገሩት ውበት አለው። ገጠሬዎቹ ሢናገሩት ለሠማ ማሥታወክ ይቀለዋል።

  • @ZwdtwZwdtw
    @ZwdtwZwdtw 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 2 หลายเดือนก่อน

    Excellent news

  • @geleta1610
    @geleta1610 2 หลายเดือนก่อน +2

    እስክንደር ዋጋ ከፍለህል። PPንም ከመጀመሪዪ አንስቶ ታግሏል። አሁንም በፅናት ታግሰህ የፋኖ ትግል ዳር እንዲደርስ ታገል።ፅና😢😢

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 2 หลายเดือนก่อน +7

    Respect to ethio forum. From western tigray humora

  • @Mekonnenbelay-rf2pf
    @Mekonnenbelay-rf2pf 2 หลายเดือนก่อน +12

    በሕልውና ላይ የሚደረግ ድርድር የለም
    ማንኛውም የፋኖ አመራር ከተደራደረ እሱን ከገዳያችን አብይ ለይተን አናየውም
    ሞት ለአብይና ለአብይ ደጋፊዎች በሙሉ

  • @aynalemmengistu5255
    @aynalemmengistu5255 2 หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር ነጋ ሃቅ አንተ ጋር ነው እግዝአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @WGetaneh
    @WGetaneh 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያፍርስህ ስግብግብ

  • @Askal-z3n
    @Askal-z3n 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሁንም አናትህ ይፍረስ እስክንድር

    • @markonbini9187
      @markonbini9187 2 หลายเดือนก่อน +2

      እስኬ ጀግናው መሪያችን ነው ፋኖ 💚💛❤

  • @munagiret5921
    @munagiret5921 2 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ ወድሜ እስክንድር እናመስግናለን አስታዋይነትህ

  • @tewabeyizengawbitew2548
    @tewabeyizengawbitew2548 2 หลายเดือนก่อน +5

    እስክንድር ወደንህ አክብረንህ ነበር። በእጅጉ ጠላንህ፣ ረገምንህ!

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 2 หลายเดือนก่อน +4

    እስክንድር ጠማማ ሰዉ ነዉ ማለት ነዉ???ራሱ የፈጠረዉን አለመግባባት ለሌላ ያላክካል??? ተሹሜያለሁ ብሎ መግለጫ ባይሰጥ ያ ሁሉ የልዩነት ጩኸት አይፈጠርም ነበር።

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 2 หลายเดือนก่อน

    ኢ ፎሪም🎉ጆ

  • @TestNow-n3p
    @TestNow-n3p 2 หลายเดือนก่อน +3

    ማን እንዳገታቸው እንዴት ፍንጭ የለም?

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን አስክንደር የጅምርከው ትግል ፍታዊ ነው በዚህ ትግል ውስጥ ባንዳ አንደሚኖር አትዘንጋ ሽብያ የሰራችው አጀታዎች አንዳሉ አትዘንጋ በንጉሡ ዘመን አራስ ሀይሉ አንደነበሩ ሁሉ

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባበትም ይላል የሀገሬ ሰው እስኬው ፅናት ፅናት ብዙ ማውራት ብዙ ስህተቶችን ያመጣል። ቃለመጠይቁ ስላለቀ ብዙ ምውራትም ጥሩ አይደለም አሁንም ትግስትና ፅናትን ከእስኬው እንማር። ድል ለእንድ አማራ ፋኖ።

  • @EnaburaTaso-ty5ju
    @EnaburaTaso-ty5ju 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሸነፍ ብቻ ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቦሌ አክስቴቤት መብራት ከጠፋ ዛሬ 3 ቀኑ 😮😮

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 2 หลายเดือนก่อน +4

    ታላቁ እስክንድር ነጋ እግዚአብሔር ይጠብቀው ለአማራ ህዝብ ሆነ ለኢትዮጵያውያን ነፃ አውጪ የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ሰራዊት ነው እናሽንፋለን የኢትዮጵያ አምላክ እንዲረዳችሁ እንፀልይ እርሱ ይቅር ይለናል እንዋደድ ድል ለዐማራ ሕልውና ድል ለፋኖ ዐማራ ሕዝብ ❤❤❤

  • @tafessetadesse4037
    @tafessetadesse4037 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይንክ ይጥፋ በሉልኝ ይህንን ኢትዮጵያኒስት

  • @romanofiorella190
    @romanofiorella190 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሰይ እስክድር ታላቁ ተብለህ ሳያበቃ ታናሹ ተባልክ ከፋኖ ትግል በመዉጣት ለኢትዮጵያ ህዝብ ዉለታ ዋልልን

    • @BekeleDode
      @BekeleDode 2 หลายเดือนก่อน

      ድልብ መሀይም ከመፃፍሽ በፊት አመዛዝኚ :ዝም ብሎ እንደ ጭገር መላጨት ቀላል አይምሰልሽ:ደደብ

  • @mulugetabelayineh1442
    @mulugetabelayineh1442 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፋኖ እንዳይጠፋ አለ አይኑ ይጠፋ ትኋን ይመስል ከሰው ጀርባ ተጣብቆ አለቅ ያለ።

    • @mesfinanagawwondem8641
      @mesfinanagawwondem8641 2 หลายเดือนก่อน

      i . . 😅😅. 😅😮. . 😅😮l 😅😮 😮. 😮' 😅😅😮- . 😮፨ ይ 😅 2:58 😅😊😮z 😢/ 😅.

    • @markonbini9187
      @markonbini9187 2 หลายเดือนก่อน +2

      እስኬ ጀግናችን መሪያችን ነው ፋኖ 💚💛❤

  • @tahlebilew2294
    @tahlebilew2294 2 หลายเดือนก่อน

    Eskindir is HERO!

  • @Heyabrihan
    @Heyabrihan 2 หลายเดือนก่อน

    Hi

  • @AmenYihonal
    @AmenYihonal 2 หลายเดือนก่อน +2

    እስክንድር እንደዚህ ምሠሪ ነው ለካ

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 2 หลายเดือนก่อน +8

    ቢቃጠልሰ ጨረቅ ነው ሰውን ከእነእሰትንፋሱ አቃጥለው የለ በእንጀራ በዳቦ እያሉ ገለውሰ ዛፍ ላይ የሰቀሉት ከልባችን ማውጣት አይችሉም እንጂ የትግራይ ባንዲራ አድረገው ዋይ ዋይ ሲሉ አሳይተውናል ያልተነገር እንጂ ያልሆነ የለም እነሰይጣን ይግዛን ለሁሉም እግዚአብሔር ይፈረዳል ቀን አለው ማንም የአፉን ፍሬ ይበላል ።

    • @alemsani5007
      @alemsani5007 2 หลายเดือนก่อน

      @@FikirtGebiregZihabr ስለ ተቃጠለው ሰንደቅ ዓለማ አይደለም ያወራው ያወራው ማን እንዳቀጠለው ነው አዳምጪ በፋኖ ስም በአዴን ብልግና ማለቱ ነው አማርኛ ችግር አለ በደንብ እናዳምጥ

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 2 หลายเดือนก่อน

      ​​​@@alemsani5007 አንተም አውቀሐል ሴትና ወንድ ሳትለይ😂😂😂ለነገሩ የከተማ አማርኛ ካንተ አማርኛ ይለያል ለካ ይቃጠል ሲፈልግ ሰራቹ ነው ማሰተባበል አያሰፈልግም።

  • @ZabibaHassan-h2u
    @ZabibaHassan-h2u 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ኢትዮ ፎረም ❤❤❤❤

  • @addisalemmesfin4849
    @addisalemmesfin4849 2 หลายเดือนก่อน

    የአሰክንደር ነገር!

  • @djsghsjshsh6896
    @djsghsjshsh6896 2 หลายเดือนก่อน +12

    ክብሪት ለኳሹ አተነህ እስክድር

  • @tenuassefa8041
    @tenuassefa8041 2 หลายเดือนก่อน

    Pick your pen, you are good and respected with that. Go to your family. God be with you!!

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 2 หลายเดือนก่อน +7

    ፋሽስታው አገዛዝ ቀኑ እንዳበቃ ገብቶታል።
    በዝምታ ቅበሩት

    • @enmonaenmona9743
      @enmonaenmona9743 2 หลายเดือนก่อน +1

      They are already in 4 kilo

  • @SentayewGebra
    @SentayewGebra 2 หลายเดือนก่อน

    U ሳምን ድነው

  • @AmanNega-l4m
    @AmanNega-l4m 2 หลายเดือนก่อน +3

    አ/አ'ማ አፈሳ ያስጥልሀል ግን በማንነት አየደለም!! ጫት እየቃምከ ከተገኘህ!!ተሰባስበህ ቡና እየጠጣህ ከተገኘ!! ፀጉርህ ረዘም ካለ!! ትልቅ ጫማ አርገህ ከተገኘህ!! ተለቅ ያለ ሰልከ የዘህ ከተገኘህ!! በቃ በሰበብ አስባቡ ና ግባ ነዉ።

    • @samis1219
      @samis1219 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mekamohamed128
      @mekamohamed128 2 หลายเดือนก่อน

      የጫማው😂😂😂😂 ይባስ. ጉድነው ዘድሮ. የት. እንግባ ????

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 2 หลายเดือนก่อน

      እሰይ ጫት ቃሚውን ያጥፋው

  • @ayniatle4834
    @ayniatle4834 2 หลายเดือนก่อน +8

    በፋኖ መካከል ትልቁ ችግር አንተ መሆንክን አታውቅም እንዴ?ፋኖ እንዳይበጠበጥ ከፈለክ ዝም ማለት ብቻ ሳይሆን፣ ከፋኖም ተለይ።

  • @djsghsjshsh6896
    @djsghsjshsh6896 2 หลายเดือนก่อน +4

    ጨዋታው ለአብይ ምላሽ አለመስጠቱነው እስኬው

  • @ያሰባችሁትይሙላላችሁ
    @ያሰባችሁትይሙላላችሁ 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሀብታሙ አያሌዉ ከስክንድር ጎን ሆኖ ዘመነ ካሴ ላይ ነገር እየጠመጠሙ ነዉ ጎጃም እና ጎንደር አብረዉ ሊሰሩ እንደማይችሩ ተረጋግጧል ሸዋ እጅ እየሰጠ እየተበተነ ነዉ ወሎ እያንገራገረ ነዉ😢😢😢😢😢😢

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሱ ማነው እባካችሁ አትሸበሩ ነገሩ እምድር ላይ ይኸ አንድ የሚዲያ አዝማሪ ነው

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car 2 หลายเดือนก่อน

      የት ልገቡ😂😂😂😂😂

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 หลายเดือนก่อน

      @@ybeltalsemagn 🤣🤣🤣🤣ትክክል ማን ይሰማዋል

    • @S.m543
      @S.m543 2 หลายเดือนก่อน

      የጠላት ምኞት ነው ይሄ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 หลายเดือนก่อน

      @@S.m543 ትክክል

  • @berihunyirga
    @berihunyirga 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስክንድር ላይ እርምጃ

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 หลายเดือนก่อน

    ክብር ለአማራ ህዝብ ፋኖ ለአባቱ ልጅ ለእሳቱ ጉማጅ የህዝብ እንባ አባሽ ፋኖኖኖኖኖኖኖ

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏💛❤️

  • @tekkewaldo3447
    @tekkewaldo3447 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @assefazemedie6484
    @assefazemedie6484 2 หลายเดือนก่อน +2

    ስለተቀጠቀጠ ነው የወጣው ነብሴ።

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወጣ ወጣ እንደሸምበቆ ---------.ያእስክንድር ነገር

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 2 หลายเดือนก่อน

    ሳንቴሽን መጠበቅ ማለት የአስተሳሰብ ለውጥ ማምጣት ነው!(ይህን በተፈጥሮ ሀብትን መልሶ እጥቅም ላይ ለዚህም ምሳሌ ለባዮጋዝ፣ለመጠጥ፣ለማዳበሪያ፣ለአሳ እርባታ፣ለአካባቢ ጥበቃ ይዋል!)

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጡ ሚዲያ ኢትዩ ፎረም

  • @youalesh1
    @youalesh1 2 หลายเดือนก่อน +9

    Eiskinder, please leave the FANO alone. I had a big hope for you that you could bring them together but not any more once I heard you saying you yourself saying you are the leader. That showed how bad you wanted to be the next Amhara leader which lead you to be the next prime minister. Shame on you bro.

    • @bitTech396
      @bitTech396 2 หลายเดือนก่อน +1

      Is being the "next prime minister" shame for you? Who do you think is eligible for being the "next prime minister"?😃

    • @alemsani5007
      @alemsani5007 2 หลายเดือนก่อน

      @@youalesh1 አንተ አማራ ነህ የፈረጅ ቃል የምትጠቀም ምን ማለትህ እንደሆነ በቋንቋህ ፃፍ።

    • @aynalemmengistu5255
      @aynalemmengistu5255 2 หลายเดือนก่อน

      who are you?

    • @youalesh1
      @youalesh1 2 หลายเดือนก่อน

      What do you think will happen if FANO comes out to be the leading military opponent. Do you think they will pass on to other political leaders and party just like before? Don’t be a fool and Don’t underestimate them. FANO have accomplished more in one year than any of the military opponents including TPLF. I can guarantee you that they are not backing up until they removed Abyi Ahmed and his government. Do you know why? Because they have carried so much pain for so many years.

    • @youalesh1
      @youalesh1 2 หลายเดือนก่อน

      @@alemsani5007 no offense but it is much easier for me to write in English than in Amharic but that doesn’t really change who I am.

  • @GetachewCherenet
    @GetachewCherenet 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ !! አንድ የገረመኝን ነገር ላካፍልህና መርምረው ። መቼም ዛሬ ቴክኖሎጂው የሚሰራውን ላንተ አላስረዳህም ። ነገር ግን ወደሗላ የፈለከውን ያህል በሄደህና ያጋጠሙትም ችግሮች መጠንን ለይተህ እስክንድር እንዲ ጮሆና ሳያቆራርጥ ( አ እ እ አ) ሳይል ያወራበት በንባብ ካልሆነ በቀር አጋጥሞ ከሆነ ጀባ ብትለን ? የሐሰት መረጃ ስለመሰለኝ ነው

  • @meleseweyesa3160
    @meleseweyesa3160 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኢሀፓ ነው ያልከው????? ሞቶ የተቀበረ የአሮጌ ሽማግሌዎች ስብስብ

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 2 หลายเดือนก่อน

    ቤተክርስቲያን ዝምታዋ ምን እንደሆነ አይገባኝም ። ህዝቡን መታደግ አልቻለም

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 หลายเดือนก่อน

    Ethio Forum ❤

  • @aregawigebrehiwet2894
    @aregawigebrehiwet2894 2 หลายเดือนก่อน

    I'm❤

  • @YibeltalWondimagegn
    @YibeltalWondimagegn 2 หลายเดือนก่อน +2

    Eskender b4tum teklay gezatoch chiger honul ebakachehu mikerutttttt!!!!!

  • @KeffyalewGebremedhin
    @KeffyalewGebremedhin 2 หลายเดือนก่อน +3

    የዐቢይ አገዛዝ ዘራፊና የዜጎች ጨፍጫፊ ነው! ዓለም ድምፁን ይበልጥ ከፍ ሊያደርግ ይገባል!

  • @enmonaenmona9743
    @enmonaenmona9743 2 หลายเดือนก่อน

    Eyapa atirsugne newu 😊

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 หลายเดือนก่อน

    የሚገርመኝ አቶ እስክንድር "ፋኖ" የሚለውን ቃል በወጉ ለመጥራት አለመቻሉ ነው። ኖ መጥበቅ ሲገባው እሱ ግን ሁሌም አላልቶ ነው የሚጠራው። "ፋኖ" በማጥበቅ ካልተነገረ ትርጉም አይሰጥም።

  • @tamiratasefa5176
    @tamiratasefa5176 2 หลายเดือนก่อน

    we need real news

  • @beke8193
    @beke8193 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሳቱ ማን ሆነና ? እሳቱ እሳት ሲያጠፋ ተአምር ነው ። አፍራሽ ጠጋኝ ሰይጣኑ ቅዱስ ሆኖ የሚቀርብበት ዘመን።

  • @tsegahunegnkirub933
    @tsegahunegnkirub933 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሳቱን ሳይሆን ፋኖን እያጠፋህ ስለሆነ መቶ ሠላሣ ሚሊዮን ህዝብ ይዋጋሃል ፈጣሪም አይታገሥህም!! ወይ እስክንድር!!

  • @brhanetewold9843
    @brhanetewold9843 2 หลายเดือนก่อน +3

    Skndr Achberbari bechelema sdawawel yadral beken fano negne ylal telkacha

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 2 หลายเดือนก่อน +2

    enatikin libida eskindir

    • @aynalemmengistu5255
      @aynalemmengistu5255 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከባለጌ ሌላ ምን ይጠበቃል ሰገጤ

  • @IsrIsh-t4e
    @IsrIsh-t4e 2 หลายเดือนก่อน +3

    እስክንድር ነጋ አንተ ራሰህ ነህ ፋኖን እየበጠበጥህ ያለህ ጎጃም ሄድህ ከፋፈልሃቸው፣ ወሎ ሄድህ ከፋፈልሃቸው፣ ሸዋ ሄድህ አሁን እርሰ በራሳቸው እየተዋጉ ነው፣ አንተ ልክ እንደ አቢይ አህመድ በማግሎሜኒያ( እራሰን እንደ ትልቅ አርጎ ማየት) በሸታ የታመምህ ነህ ዝና እና ሙግሰና ምትወድ ለዛም ነው እራሰህ ትልቁ እስክንድር አርገህ ሰዎች ምታሰጠራ፣ አንደ አመት በሙሉ ቁጭ ብለህ ምንም ፋኖዎች ሳታደራጅ ዘለህ መጠህ የተደራጁትን ፋኖዎች በገንዘብ በመግዛት ያውም ከእ ለምነህ በወሰድኸው ብር፣ አንተ አቅምህ እማታው በቅዠት ላይ ያለህ ሰው ነህ፣ እንዴት ሁነህ ነው ፋኖ ምትመራ የምትችለው?? የጦር ልምድ የለህ፣ አንተ ጋዜጠኛ እና ሶሺያል አክቲቪሰት እንጂ ፖለቲከኛ አይደለህም፣ ከአሁን በፊት በአቋቋምሃቸው ድርጅቶች ወዲያው ነው የፈረሱ ሶስቴ የፋኖ ድርጅት አቋቋምህ and off course አንተ ራሰህ ሊቀመንበር አገርገህ በሶሰቱም ሾምህ😂😂 ሶሰቱም ፈረሱ ይሄ ሚያሳየው የሰልጣንና የዝና ጥማትህን ነው ለአንተ የአማራ ሰቆቋና መከራ የዝና እና የኢተንሺን ማገኛ ነው፣ አሁን እራሱ በሰጠከው ቃለ ምልልሰ የማግሎሜኒያ በሸተኛነትህን ያሳያል፦ ፋኖ ማለት እስክንድር ነው፣ እኔ ከሌለሁ ፋኖ ይፈርሳል😂😂😂 እዩት እሰኪ አሁን ፋኖዎች በራሳቸው በአንድ አመት በሙሉ ከሻለቃ፣ ብርጌድ፣ ክፍለጦር እሰከ ዕዝ የተደራጁትን እኔ ከሌለሁ ፋኖ ይፈርሳል😂😂😂 አንተ የተኛውን ፋኖ አደራጅተህ ነው አንድ አመት ሙሉ ቁጭ ብለህ የተደራጁትን ፋኖ በገንዘብ ከመግዛት ውጪ ከእኛ ለምነህ በወሰድኋው🤔🤔?? ቅዠታም።

  • @cellwa3204
    @cellwa3204 2 หลายเดือนก่อน

    1