የኖሩበትን የአውሊያ የደብተራ ሚስጥር አጋለጡ መናፍስቶቹ የትናቸው?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • Dear TH-cam Family, this is our spiritual TH-cam channel free of any religious affiliation. Thank you for joining us and will receive spiritual information and stay tuned to # our channel
    #pastorbinyamshetaye#

ความคิดเห็น • 14

  • @tibebafrica7550
    @tibebafrica7550 2 ปีที่แล้ว +3

    ፓስተር ቢኒ ያንተን ምስክርነት ከዚህ በፊት ሰምተነዋል:: የተስፋዬን እንስማው ጊዜ ስጠው

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 2 ปีที่แล้ว +3

    ለእንግዳው በቂ ጊዜ ይሰጠው እንጂ ፓስተር ቢኒ የአንተን በሌላ ቀን እንስማ እንግዳ ሣይኖር።

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሽ ውይ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ👏 የአንተን ምስክርነት በጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ስትመሰክር ከዛም በተለያየ ሆኔታ ሰምቼዋለው ሁሌም ስለአንተ እግዚአብሔርን አመስግንበታለሁ👏👏👏

  • @misko4878
    @misko4878 2 ปีที่แล้ว +2

    Ye tewahdo ljochi kezih peji wtu ekdachew yebeg lemd lebsew merzi lemerchet new 😏😏😏😏

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ሰው ይህንን ypu tube ቻናልህን ከፍተህ ብዙ subscribe and view ለማግኘት ስትል በክቡር የጌታ የእየሱስ ደም የተገዛውን የእግዚአብሔርን ልጆች ስም አጥፍተህ ከኦርቶዶክሳውያን ጋ አባልተህ ብዙ ዘላብደህ ጌታን እንዳሳዘንክ ታውቆሀል ግን ሕዝቤን የሚነካ የአይን ብሌኔን እንደሚነካ ነው እንዳለ አታውቅም?? መጀመሪያ ንስሐ ልትገባ ይገባሀል ከወንጌላዊ ተስፋዬ ጋ አትገናኝም እሱ ምርጥ የጌታ አገልጋይ ነው ወዴት ጠጋ ጠጋ ነው የምትለው ያለኸው እንደኔ እንደኔ ጌታን ተቀበል እና ቁጭ ብለህ የደህንነት ትምህርት ብትማር ጥሩ ነው ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ትመጣና አሁን ከተደበላለቀበህ ነገር እና ከምትቀላምደው ነገር ነፃ ትወጣለህ youtube ቻናልህን በሌላ ትውልዱን በሚያንፅ መንገድ ብታቀርበው ጥሩ ነው በደንብ ያልገባህን ክርስትና ለጊዜው አቁመህ በደንብ ተምረህ መንፈሱ ተዋህዶህ በውስጥ በመንፈስ ቅዱስ ከጠንክረህ በሁዋላ በጌታ ፍቃድ እና ምሪት ታገለግለናለህ እስከዛው በተለያየ ጠቃሚ ነገሮች ብትመጣ ይሻላል ባይ ነኝ በተረፈ በርታ

    • @Luna23official
      @Luna23official 2 ปีที่แล้ว

      @@deNJ272 ስለ ሀይማኖት ያወራሁ አልመሰለኝም ማንም የፈለገውን መከተል መብቱ ነው የፃፍኩት ገና ለገና ተከታይ ለማግኘት ወሸት እያወራ የሚዘለብደው ስላለው ሰው ነው በተረፈ በየትኛወም ሀየማኖት ያሉ ሰዎች እንደማንኛውም ሰው ሀጢያት ይሠራሉ አፀያፊ ነገር ያደርጋሉ ይህ ሊሆን ግድነው ጌታ እየሱሰ ግን ፍፁም ፃድቅና ነውር የለለበት ነው እሱን መከተል እና ማየት ይበለጣል ከዘላለም ሞት እና
      ከድቅድቅ ጨለማ ያስመልጣል

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 2 ปีที่แล้ว

    Bonham talks took much! But know ,is he totally delivered or there is something left behind his head? Where is Jesus' place in his life now?, Or is he is sharing half debtera half pastor? Is that ok ?

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 2 ปีที่แล้ว

    ሳትሰብክ ነው lላይክ የማደርገው በርታ የኛ ጨዋ የኛ የሰው ልክ አዋቂ የኛ ጀግና ኑርልን ።

  • @Myen0912
    @Myen0912 2 ปีที่แล้ว

    ማነው እንግዳው 🤔⁉️

  • @ኢቶቢያለዘላለምትኑር-መ4ቈ
    @ኢቶቢያለዘላለምትኑር-መ4ቈ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @addistedla
    @addistedla 2 ปีที่แล้ว

    Andu woyane lelaw agerun yemiwed ? You got to be kidding me tesfaye!

  • @Yaya23198
    @Yaya23198 2 ปีที่แล้ว

    You guys still doing the same thing using Protestant as a cover up. U did a lot of crime to make money back in the day and now u do the same thing fooling people around . If something new come in the future you guys also do the same