I cannot believe a person like him exists in this world. May God pay you for your heart. What a guy I never knew he is like this. I have watched almost most of his movies but never seen him like this. What a personality!!!
My hero brother Solomon!! God is the one who gave you the burden to cry for your nation. And God is the one who gave you the vision to build a hospital.; and God will provide all the provision that need to fulfill your vision.. I will pray for you ,and try to contribute what I can to this enormous vision. May God bless you abundantly My brother. .
here is what i have to say , Artist Solomon , you are a big Artist and we all lov you and we needs you to Be calm down , PLS you have to be carful for your health , I am reaaly sorry to see you like this, thank you for your help , You are a true generous human being, pls take care of yourself, its gonne affect your life, Help yourself 1st and then others LOv you
Selam NewYork Tube He does not do it by turning his emotion off or on Its who he is . For a person like him it's almost telling him "don't breath" the key concept should be how can we add a hand to help him.. period!!! This is our country we are responsible he should not be the only one to carry this burden. Other countries should not be the one to help us. We need to help ourselves!!!
shalom4714 I know I was almost cried to see him like this . I got much respect for him . I will try to help . But I promise to tell him in person when I got a chance . Peace
Dear Solomon Bogale, really you are so kind man. You role for the construction of this hospital is so innovative and as much as we can; we all are at your side to support the project. Hope we will archive it jointly.
""ከመሳቅ ድካም ነው ያለው ከማልቀስ እረፍ""
እኔም ሳለቅስ ነው ሀሳቤ ሁሉ የሚቀልልኝ
ሰሌ ድንቅ ንግግር እድሜና ጤና ይስጥህ ...አልቅሰህ አስለቀስከኝ በጌታ እፍፍፍ 😢
Samrawit abera ልክ ነሽ እኔም ሳለቅስ ንዴቱ እራሱ ትውት ያረገኛል
ሶል እኔ ምንም አልልም በቃ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
soliyee geta rejim edmena tena yesitk betam teru sewu neh
😍
ገንዘብ ጥዋት ታይቶ ማታ የሚጠፋ ጤዛ ነው መልካምነት ግን የዘለሀለም ድልድይ ነው የዘለሀለም ሀብት ማለት በባንክ ያለ ገንዘብ ሳይሆን በልብ ያለ መልካምነት ነው
መልካምነት ከፈጣሪ የምትታደለው ነው ሶሌ ፈጣሪ ይጠብቅ
እሙቲ ስደተኛ ነኝ አሜንአሜንአሜን፡ሠለሞንየ፡እንደዉ፡ምንልበልህ፡አልቅሰህ፡አሥለቀስከን፡እፍፍፍ፡የኔበጎ፡እግዛቤርይጠብቅህ፡ወንድማችን፡ቃላትየለኝም፡ሠልሽየ፡እግዛቤር፡ያሠብከዉን፡ያሣካዉ፡እራሡ፡በዘመንላይ፡ሆዴንነዉ፡የምገፋዉ፡ምነዉ፡ጠቅላይ፡ሚንስተር፡እንዳተ፡ቢያሥብለን፡ምንነበር
ሠልሽየ፡እግዛቤር፡ይጠብቅልን፡ልዩነህ
እግዛቤር፡ያሣካልህ፡በጎሠዉ፡እግዛቤርይጠብቅህ፡ምንምቃላት፡የለኝ፡ላንተ፡የእኛ፡ተቆርቋሪ፡አሣቢ፡እፍፍፍፍ፡የእግዛቤርሠዉነህ፡ወንድማችን
እግዛብሄርፍቅርነዉ። እግዛብሄርፍቅርነዉ። አሜን አሜን
😂
የኔልዩ የኔብ ይርገፍ ስውድህ
*ከመሳቅ ድካም ነው ከማልቀስ እረፍት* እውነት ነው እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የልባችሁን መሻት እግዚአብሄር ይፈጽምላችሁ
ሶልየ ያንተ መልካምነት ለመግለፅ ቃላት የለኝም የእግዚአብሔር ሰው ነህ ምን አለበት ሁሉም ስው እንዳንተ ቢሆን
ሶልየ እርጅም እድሜ ይስጥህ
ሰው ኮፒ ቢደረግ ኖሮ አንተን ነበር ማባዛት ሰልዬ ኑርልን አቦ. ቅን ስለሆንክ ነው አልቃሻ የሆንከው ደሞ
ሞዴል ቡጥቃ በትክክል የኔ ማር እኔም አልቃሻ ነኝ ቅን ነኝ ማለት ነው
77 Tt 😂😂
77 Tt kkkkkkk
ሞዴል ቡጥቃ እውነትሽን ነው እንባው እራሱ መድኃኒት ነው
Weyinshet Fikre 9
ሶልዬ ለኢትዮጵያ። የሚያስፈልጋት እንዳንተ አይነት ሰው ነው ብዙ ሰለሞኖች ይብዙልን ለብዙዎች ምሳሌ ነህ 2ያለሁ 1ንድ ብናካፍል እንችላለን መረዳዳት እንችላለን ሁላችንም ያለንን ብንለግስ
I cannot believe a person like him exists in this world. May God pay you for your heart. What a guy I never knew he is like this. I have watched almost most of his movies but never seen him like this. What a personality!!!
የኔ ማርር ስወድህ የኔ ሩህሩህ ያሰብከውን እማምላክ ታሳካልህ
ስል
Edmina tina ystln solye yewnet emtguguwa sew neh
አሜን ፫
ሶል በጣም ነው የምወድክ የማከብርክ ያረብ ረጅም እድሜ አኑረው ሰይፉዬ እኔ ወደ ሀገር በሰላም ከመጣሁ የሶል አይን ማየት ነው ምመኘው
ሶልዬ የኔ እሩሩ እኔንም አስለቀስቀኝ ብቻ ምን እላለው የማቱሳላን እድሜ ይስጥክ
አሜን አሜን አሜን
በውነት ካተላይ ምናለ ለጨካኞቸ ትንሽ ቤያካፋላቸው ወድማችን ሙሉ ሠውነህ ቃላት የለንም በዚህ ዘመን ለወገን ለተቸገሩ ማልቀሥ ይህነው የሠው ቱርጉሙ ለሠው መኖር እመብርሃን እዳተ አይነቱን ያብዛልን ኑርልን
ሰልዬ እግዚአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ ወንድማችን ድንግል ሰላምህን ታብዛው እንዳንተ አይነቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን አልቅሰህ አስለቀስኧኝ የኛ መልካም♥
በስማም እንዳንተም አይነት የዋህ አልቃሻ ወንድ አለ ምስኪን የዋህነትህ ደስ ይላል እግዝያብሔር እድሜና ጤናህን ይስጥክ መልካም ነህ ሰልዬ
Egzabiher bism yesus hasbih ydresechu yisakal soliye tene melkam wendm.zemenh yebarek
My hero brother Solomon!!
God is the one who gave you the burden to cry for your nation.
And God is the one who gave you the vision to build a hospital.; and
God will provide all the provision that need to fulfill your vision..
I will pray for you ,and try to contribute what I can to this enormous vision.
May God bless you abundantly
My brother.
.
በእውነት ሶልየ ንግግርህ ልብ ይነካል ከማድንቃቸው ኣርቲስቶች ኣንዱ ሶልና ኣበበ ተካ♥♥♥♥♥
ሶልየ ኣንተ ስመለከት ኣባታቺን ኣብርሃም ትመስለኛለህ ። አሱ ደግ የኣንድ ኣገር ኣማላጅ ስላሲ ያየ ኣባታቺን ይሳቕ የወለድልን ኣንተ ኣብርሃም ነዉ ምትመስለኝ አግዚኣብሄር አድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልን የነዚ ህጻናት ልብ ኣይቶ አግዚኣብሄር ከጎንህ ይሁን ። ኣዞህ ያሰብከዉ ሁሉም ይሳካል አኛም ካንተ አንቆማለን ። የኛ ደግ ኣስተማሪያቺን ንሩልን
አሜን አሜን አሜን
love you solomon bogale! i love the way you act in movie and i also love the emotionality!!!you are great bro!!!!""
ሶልዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ሀሳባቹን ያሳካላቹ
sole keep it up ale k gone sekhen bngeye dse yelnene pls
ሶልምን.አላህ.ይጠብቅህ
here is what i have to say , Artist Solomon , you are a big Artist and we all lov you and we needs you to Be calm down , PLS you have to be carful for your health , I am reaaly sorry to see you like this, thank you for your help , You are a true generous human being, pls take care of yourself, its gonne affect your life, Help yourself 1st and then others LOv you
Selam NewYork Tube He does not do it by turning his emotion off or on Its who he is . For a person like him it's almost telling him "don't breath" the key concept should be how can we add a hand to help him.. period!!! This is our country we are responsible he should not be the only one to carry this burden. Other countries should not be the one to help us. We need to help ourselves!!!
shalom4714 I know I was almost cried to see him like this . I got much respect for him . I will try to help . But I promise to tell him in person when I got a chance . Peace
Well done Egziaber hasbhen hulu yasakaleh. If we all helpe one onather this world would be a better place. God bless
አልቅሰህ አስለቀስከኝ ሰሌ እረጅም እድሜና ጤና ይስትልን
አይዞክ ባባ
መልካም ልብ ያለው ስው ሁሌም አሽናፊ ነው ምርጥ ውንድም ነህ የስው ህመም እውስጥ ድረስ ደርሶ ያምሀል የእውነት ይሄ ስሜቴ እኔም ውስጥ አለ ስው ለመርዳት ስው መሆን በቂ ነው ሶል ከፈጣሪ በታች ለድሆች አለሁ የምትል ነህ ቅዱስ እግዚያብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
😭😭😭😭😭 አልቻልኩም ጨርሼ ማየት ገና መናገር ሲጀምር በእባ ታጠብኩ ይቃርታ ሰሌ እረጅም እድሜ ይስጥክ ከነመላው ቤተሰብክ
Dear Solomon Bogale, really you are so kind man. You role for the construction of this hospital is so innovative and as much as we can; we all are at your side to support the project. Hope we will archive it jointly.
እግዚአብሔር ቅን ልቦችን ይወዳል ምኞታቸውንም ያሳካል እግዚአብሔር ይርዳህ ሶልይ
keep up the good work you are the shiney star who stand for the poor
May God bless you
የኔ ልዑል የኔ ውብ የኔ እሩሩ እጅግ በጣም ነው እምወድህ እማፈቅርህ የማከብርህ ሺ አመት ኑርልኝ አምላክ ዘመንህን ይባርክልህ ጌታ ውለታህን ይክፈልህ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሴልዬ እመቤቴ ትጠብቅህ አንተ ጥሩሰው እንዲያው እድሉ ቢኖረኝ በአካል አግኝቼ ባመሰገንኩህ እግዚአብሔር ይባርክህ ውድድድድድድ
በእውነት እኔም አልቻልኩም ሶልዬ 😭😭 አንተ እኮ ከእናትም በላይ እናት ነህ አንጀትህ ሩህሩህ ነው አንተን እናትህ 10 መንታ አድረጋህ በነበረ የኔ ቡቡ ሆድ ሶልዬ የአንተ ከኢትዬ ሠው የተለየህ ነህኮ 😭
ሰለሞን ቦጋለ እንዴት እንደማደንቅህ የእውነት ከምገልፀው በላይ ነው በቃ አትዮጵያዊነት እማየው በአሁን ዘመን አንተ ላይ ነው እድሜ ይስጥህ ጤና ይስጥህ አቅም አጣሁ ያንተን በጎነት መግለፅ የእውነት ጅግና አንተ ነህ ፡፡
ስልዬ የኔ ምርጥ ፈጣሪ የሀሳብህን ይሙላልህ ሰይፍሻም ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ
fetari edmena tena yseteh ante betam teru sew neke
ሰልዬ የኔ መልካም የውነት የውልልጅ ሁሉ እንዳንተ በሆነ በአሁን ጊዜ ለኔ የሚል እንጂ ለነሡ የሚል የለም። እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥህ ልክ እንደኔ አልቃሻ ያለ አይመሥለኝም ነበር
ወይ ሶል ታዲለህ ታዲለህ ታዲልህ መልካምነትህ ግርም ይለኛል ምናለ እንዳተ ያለ ቢበዛልን እዲሜህ እርዝም ይበል ከዚህም በላይ መልካምነትህ ብዝት ይበል ሰላም ፍቅር ጤናን የፍቅር አምላክ ክርስቶስ ያብዛልህ።
ሰልዬ ጌታ አንተን ለምድራችን መድሀኒት አድርጎ ስለሰጠን እናመሰግነዋለን......
ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ አንተ ልዩ ሰው ነህ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን። ❤❤❤❤❤
ከመሳቅ ድካም ከማልቀስ እረፍት በጣም አባባሉ ተመችቶልኛል እኔ ማልቀስ አልችልም እና ስናደድ እጎዳለው ምክኔያቱም ስለማይወጣልኝ ለማንኛውም ሶልዮዮ ድግል ማርያም ትጠብቅህ
በእውነት ሰለሞን የኛ አለታ ነህ እንባ ከእግዚአብሄር ጋር ያገናኛል በእጣም እምመኘው እንባነው ከምንም በላይ እግዚአብሄር ይጨምርላችሁ መልካም መስራት በጣም ደሥሥሥ ይላን
እግ/ር ይርዳህ አይዞህ ይሳካል!!! በዚህ ጉዳይ ላይ ማንኛውም ሰብአዊ ርህራሄ ያለው ሰው ሊሳተፍ ይገባል!!!
ሰልዬ እዳተ አይነት ይወለድ መታ መታ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ የዋህ ኢትዮጲያዊው
ሰለሞን በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው፣ በዚህ ጉዳይ ሁሉም ኢትዮያዊ መሳተፍ ስለሚገባው ይህ የሚቻልበትን መንገድ ማስፋቱ ወሳኝ ነው፣ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ
እኔ ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላቅም እመቤቴ ፍቅርና ጤናን ረጅም እድሜን ትስጥህ
እንደዚህ የተባረከ ሃሳብ ያለው ሰው ቢበዛ ኖሮ ዓለም ምንኛ ጣፋጭ ትሆን ነበር። ጌታ ከጎንህ ይሁን።
እግዚአብሔር ስላምሂን ያብዛው
Shul.yena.erhurhu.selamehe.yebezaaa
እንደኔ ነህ ሶልየ እኔም ከመሳቅ እንባ ይቀድመኛል አታልቅስ የኔ መልካም ሰው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኡፍፍ አስለቀስከኝ እውነት
ወዳጄ....ቅንነት መልካምነት ያንተና ያንተ ናቸው ሰሎ.." አንድ ቀን ግን የደነደኑ ልቦች... ቅንነት.. መልካምነት.. "ሰብሯቸው ያንተን ራዕይ ካንተጋ አብረው ያሳኩልሃል ከእግዚአብሔር ....እና አምላክ ይርዳክ ደሞም ስለምታምነው ይረዳሃልም። ፀሎቴም ነው።
ሶል በጣም አድናቂህና አፍቃሪህ ነኝ ስላተ መናገር ቃላት ያጥረኛል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ እናት አንተን ወልዳለች ዘርክ ይባሩክ
ሰልየ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን ወላሂ አልቅሰህ እኔም አሰለቀሰከኝ 😢😢ምነው ሁሉም እንዳተ ለሀገሬ ኢትዮጲያ የሚያሰፈልጋት እንዳተ ያለ አዛኝ ሰው ነው መልካም ሰው ቃላት የለኝም ለመግለፅ አብሺር ሰይፍየ እናመሰግናለን ኑሩልን
Endih yale leb seletefa eko new hagerachin akeldama yehonechew.Nehemiyan yereda amlak yantenem hasab ewun yargew.God bless!!!
That's so nice of u ! uar so kind.... I have ever know anyone like u wow. .....amazing ...I wish u the best.. ..God bless u....!!
You are the greatest person in everything u do.
ሶልየ ኑርልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እዳተ አይነት ሰወችን አላህ ያብዛልን
ሶልዬ አላህ ይጠብቅህ
ሶልዬ ተቆጥሮ እማያልቅ እድሜና ጤና ይስጥ የማምላክ ልጅ ክፉሁ አይንካክ ኑርልን ሰይፍዬ ኑርልን
ሶልዬ በጣም አድናቂህ ነኝ የዋህነት ደሞ በጣም ደስ ይላል እንዳተአይነት ሰዎች ባሀገራችን ይብዙልን ያያሰብከውን አላህ ያሳካልህ
Solomon Mirt Sew betam new yewededkuh, Egziabiher Yrdah, Ethiopia metiche bagegnh, I'm from Eritrea,
ሶልየ ደግ ሰዉ የሰዉ መጨርሻ ነህ አንተ ዘመንህ በሙሉ እግዛብሄር ይባርከዉ
ርህራሄን አልብሶ ለበጎ ነገሮች ያቆመህ አምላክ ትከሻና ልብህን ያበርታው ሰለሞኔ እመቤታችን በቃል ኪዳኗ ዘመንህን ታለምልመው የኔ ጌታ ዕንባዎችን ሁሉ ከአይናቸው ላይ ያብሳል በርታልኝ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ያሰብኮ ሁሉ ይሳካልህ እኛንም ይመለከታል
ሰልየ ያንተን ቅጣት አዛኝ ልቦና ይሰጠኝ ዘንድ ወደ ፈጣሪህ ፀልይልኝ አንተ ብፁዕ ነህ አምላከ እስራኤል ሀይልህን እያደሰ እስከ ምፅአት ያኑርህ
የኔ የዋህ ዉይይይ አንተን የወለደች እናት ሺ ትዉልድ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
ሶል የልብን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልህ እኛም በቅርቡ ስለምንገባ ከጉንህ ነን በርታልን ወንድማሽን
ውይይይ በጣም ያሳዝናል የባንክ አካውንታቹን እዚህ ኮሜንት ላይ ብታስቀምጡት እኛም ያቅማችንን ያህል እርዳታ እናደርግ ነበር
Tehut ena kini sewu tebarek
Egzabiher kante gar yhun wendime. Really proud of u may God bless u... egzabiher kehulu metfo nogoroch ytebkh.. maximum respects.
Betam new mandedew ihen leji getan uuuuuuuuuuuuuuuuuffffffff hulum sew andet ayente amlkekti binorchew 🙏😍😍😍😍😍😍
ሰለዬ። አላህ ያግዝክ ምርጥ የሀበሻ። ልጅ ሁላችንም ያለንን መሰጠት አለብን።
enyem betam alkasha negi gn emasaznegi elye hule emaleksew lerasye bicha negi mn alew ahun endante lewegenye balagzm ..... egziabiher yrdah wendmalem
መልካም ሰው ነህ አንተ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ 😢😢😢😢😢
እግዚያብሄር ይጠብቅህ ሰሌ መልካምነት ለራስ ነው
ሠልዬ እድሜና ጤና ይሥጥህ ለምሥኪን ሠው እዳሠብክ ላተም አምላክ ያሥብልህ ወድሜ እዳተሁሉም እሩህለሠው የምናዝን ቢሆን የትበደረሥን ነበር እድሜእናጤናይሥጥህ እላለሁ
የእዉነት ወላሂ ገና ዛሬ አየሁት እዳተ አዛኝ አለ ብየ አላስብምነበር ጌታ ይጨምርልህ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ 😭😭😭😭
OMG Sol u r so kind I'm speechless. God bless u
የኔ ምርጥ ሰው እደው ምን ልበልክ እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቅህ ሁሌም እፎይ ምርጥ ሰው
ሶልየ የኔ ውድ ፍጣር እድሜና ጤና ይጨምርልህ እዳንተ አይነት ምልዬን ብወለድ ጥሩ ነበር
Great person. God Bless You
We are like you. Sole you are world heros
ሶል በጣም የፈጣሪ ስጦታ ነህ ይገርማል አምላክ ይባርክህ አንተ ውድ ኢትዮጵያ ልጅ ነህ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ
Yena wed hulum endant eruru bihonu yet bederesen lant kalat yateregnle edema Tena yisetehe tebarek
ምነው እኔም ከስደት ተመልሺ ልክ እንዳንተ በጎ አድራጎት ብሰራ እመቤቴ ታግዝህ ወንድሜ
የኔ ጌታ የኔ ሆደ ባሽ እነደው ምን ላርግህ ስው እንዲህ ስው ያመኛል ማየት የኔ ማር እግዚአብሔር ይርዳን
Selemon neber ye Ethiopia Teklay minister mehon yeneberbet betam new mewdeh makberh 😍😍😍😍😢
ሶልዬ መልካም ስው እግዚአብሔር ያስብከውን ይፈጽምልክ እዳተ አይነት መልካም ስው ይብዛልን
ሰልየ እግዚአብሔር የመረጠህ ምርጥ ሰው ምን አለ ሁሉም እንዳንተ ቢሆንልን
ሰሌአንተምጥሩሰውነክብእውነትስላሙንያብዛልክሰውንመርዳትሠውመሆንበቂነውእግዛብሄርይጠብቅላንተቃላትያጥረኛልክፉአይንህ
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር ይስጥህ
ሰሌ መልካም ሰዉ ሁሌም ፈጣሪ ካለህ ላይ ይጨምርልህ ከጤና ጋር ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
ወይኔ ሶልየ እኔም በጣም አልቃሻ ነኝ ያመሳስለናል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ መልካም ሰው ነህ ያሰብከዉ ሁሉ ይሳካልህ
ሠለሞን ቦጋለ አድናቂህ ነኝ በጣም እወድሀለሁ አላህ ይጠብቅህ
Soly yene mare wellahi betam new yemewdh allah edmyhn yarzemew ke mulu tyna ga
የናት አንጀት ያለህ የዋህ ወንድሜ ማርያምን አስለቀስከኝ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ ሶልዬ እኔም የደሀ ደሀ ነኝ ምናባቴ ልርዳህ እመቤቴ ትርዳህ!!❤😘
አቦ ቀር ዘመንክ የሠላም የጤና ይሁን ደግነት ለራስ ነው ፈጣር ይጨምርልክ ምርጥ ሠው
EGIZABHIAR bee ewinet Soli Yiridahi yee matusalani yisixihi Sefu Ameseginalehu
ሰለሞን እግዚሀቤረ ይስጥህ
እባካችሁ ሁላችንም ያቅማችንን እንረባረብ ከውንድማችን ጋር♥♥♥ እኔም ያቅሜን አለሁ እባካችሁ አድራሻቸውን የምታቁ ላኩልን
Solomon bugal prize like award winner!!!
Soli geta zemnhn yibateki tebareki
በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አርቲስት አድናቂህ ነኝ
ሰልዬ ወይኔ የኔ ምርጥ አብሽር እንዳተ አይነቱን ይብዛልን ምርጥ ነህ
ሶልየ ስወድህ በኡነት እግዚያብሔር እድሜ ይስጥህ
እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ
ሶል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥክ
slkes aselkesen egzabher hasbh ysmrlh yenye wendm