አሜሪካ በኮሜዲ ልኑር ብል ህይወቴ ትራጀዲ ይሆናል ... ከ9 አመታት በኃላ ቤተሰቦቹን ያገኘው ተወዳጁ ኮሜዲያን ክበበው ገዳ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +86

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሚያደንቃቸው አዱ Comedian Kbebew, ነው! እድሜና ጤና ,ይስጥህ ባለህበት እስካሁን ባየናቸው ጊዜ የድሮ ቀልዶች እየሳቅን ነው,
    I hope እንደድሮው የሚያስቅ ቀልድ ብታዘጋጂ ,!🙏🏾🕊️✌🏽

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 ปีที่แล้ว +2

      Kibebew geda amaneh wey betam enweddihallen enkuan allah beselam kebetesebochihga aggenangeh

    • @abrahamtsegaye8972
      @abrahamtsegaye8972 ปีที่แล้ว

      🎉🎉🎉​@@sahirsanam1551

    • @DawetAddisa
      @DawetAddisa ปีที่แล้ว

      Your right 💯😂❤

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 ปีที่แล้ว +41

    I like this officer. He doesn't even act like they are talking about him while he's seating right there. He must be a highly humble person.

    • @user-tp2sy4my6q
      @user-tp2sy4my6q ปีที่แล้ว +5

      I noticed the way he showed professionalism OMG he's humble even though he doesn't interrupt when they talk We’ve to learn “Habsha” ppl

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 ปีที่แล้ว +79

    ክበበው ገዳ አሁን ድረስ የንተን የድሮ ቀልድ እያየው ነው በጣም ማያሰለች ስራ ነው የሰራከው እባክህ ለአድናቂውችክ አዲስ ስራ አውጣ እበካህ በጣም ብዙ አድናቂ አለክ

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl ปีที่แล้ว +23

    ክበበው የኛ ጊዜ ኮሜዲያን ነበር በጣም ያስቃል በተለይ አሜሪካ መሄዴ ነው ብሎ ለስንብት ከ ነፍስ አባቱ ጋር የሰራው ቀልድ ለኔ አንደኛ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሀለን❤

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 ปีที่แล้ว +12

    በጣም መታደል ነው በእውነነት እንዲህ አይነት ስዎች መመስገን አለባቸው ሰይፈ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር

  • @tadeletanga7157
    @tadeletanga7157 ปีที่แล้ว +2

    ክበበው ገዳ ቅን ኢትዮጵያዊ ፣ግማሽ እድሜዬን በሳቅ እንድዝናና ያደረገኝ አንጋፋ ኮሜዲያን ነው።
    ምንም ብትቀልድ የኢትዮጵያ ህዝብ ይወድሃል ይረዳሃል፣ አይዞህ ስራ አትፍራ፣ በርታ።
    ለድሮው ስራህ በጣም እናመሰግንሃለን።
    ለመጨረሻ ግዜ የተገናኘነው የዛሬ ዘጠኝ አመት አካባቢ ብሄራዊ ጋ ከምሳ በኋላ ሻይ ምንጠጣበት። አሜሪካ መሄድህን ጓደኞቼ ሲቀልዱ እመለሳለሁ የምቀር እንዳይመስላችሁ እያልክ እየቀለድ የነበረው ትዝ ይለኛል።

  • @save7997
    @save7997 ปีที่แล้ว +4

    ክቤ ምርጥ ሰው ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ያደንቅሀል ምርጥዬ ያራዳልጅ በጣም ነው ምትመቸኝ። ነገር ግን ያ ጥቁሩ ሰውዬ ስሙን ሰለማቅ ነው እሱን ግን በእውነት ልትረዳው ደሞም ከሰዋች የሆነ ነገር ልታደርግለት ግዴታም እንዳለብህ እንዳትረሳ በጣም የሚያሳዝን ሁኔታ ውስጥ ነው ያለው አደራህን ያራድዬ ልጅ ምርጥዬ ድረስለት💚💛❤️

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 ปีที่แล้ว +18

    ሰይፉ በጣም እናመሰግናለን ክበበዉ መቼም የማይሰለች እሰካሁን በጉጉት የምንጠብቀዉ ተወዳጅ ኮመዲ ነዉ ታዲያ አንዳንዴ በጥሩ ሰራ ብናየዉ ሰይፉ መቼ ይሆን የክብር ተሸላሚ የምትሆነዉ ያልተነገረልህ ጎበዝ ደግ ጋዜጠኛ አርቲሰትም ነህ እናመሰግናለን

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 10 หลายเดือนก่อน

      ሰይፉዬ ይሸለምልን ❤❤❤

  • @shottellfit
    @shottellfit ปีที่แล้ว +10

    የኮሜዲ ንጉስ ክበበው ገዳ.....እንኩዋን ደስ አለህ ወንድማችን......ቤተሰብህን እንድትገናኝ የረዳህ የዋሁ ሰይፉ እግዚያብሄር አብዝቶ ይስጠው....ሰኡፍሻ...ክበበውንና ሰይፉን ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን....ክበበው እንወድሃለን

  • @dandi704
    @dandi704 ปีที่แล้ว +23

    ክቤ ምርጥ የምርጦች ምርጥ በተለይ ለቤተሰብህ ባለህ መልከታ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ጀግናዬ።

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜዲያን ክበበው ገዳ እድሜና ጤና ,ይስጥህ ፣ ባለህበት ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ፣ በድሮ ቀልዶችህ እስካሁን እየሳቅን ነው,
    ይቅርታ ማዕረግህን ስላላወቅኩ ነው ፣ ሰይፉ ሀይሉ ረጋሳ እግዚአብሄር ይስጥህ፣ ሰውን መርዳት መታደል ነው፣ በዛ ላይ የአራዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ይጠብቅህ ፣ አድነኖ ስትል ስሰማህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ፣

  • @tedla4680
    @tedla4680 ปีที่แล้ว +18

    I had the pleasure of meeting Chief Seifu Hailu Regassa recently over coffee, and he's an exceptional individual. His qualities of wonder, respect, and humility are truly commendable, serving as a model for Ethiopians, especially the youth.
    I strongly believe that if Chief Regassa decides to run for the Senate, the entire DMV area would wholeheartedly support him. His values and commitment to being a positive role model make him a compelling candidate who can create a significant, positive impact within and beyond our community.

  • @tisgekaafniinama1538
    @tisgekaafniinama1538 ปีที่แล้ว +1

    ክበበው አምሮብሃል ኮሜድህ በጣም ጣፋጭ ነው በተለይ እንደ ኢትዮጵያ የተሰሩ አይነቶቹ እና በትርፍ ግዜህ ትክቶክ ብትለቅ ቅንጭብ ቅንጭብ ያለች 🙏🌹🌹🌹🌹🇪🇹

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 ปีที่แล้ว +8

    የአንድ አገር ልጆች በተለያየ ዘርፍ ሲያምሩ ቺፍ ተባረክልኝ

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597 ปีที่แล้ว +7

    ክበበው በአንተ ቀልድና ጨዋታ ነው ያደግነው ፍቅሬን ለመግለጽ ቃላቶች ያጥሩኛል የተበረክ እውነተኛ ሰው ነህ ሳይህ ሁሉ እስቃለሁ አንተን የሚተካ የለም ምርጥ ኢትዮጲያዊ !!!

    • @zelalemassefa6511
      @zelalemassefa6511 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው ክበበው አንደኛ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ ปีที่แล้ว +26

    ክበበው ገዳ ትልቅ ሰው ስወደው ለሰዎች መልካም ማድረግ ዋጋው ከፈጣሪ ነው እንዳንተ አይነት መልካም ስዎች ያብዛልን ሰይፉ የአሜሪካው ፖሊሱ 😂የኛ ሰይፉም ተባረክ

  • @jwtkwt4343
    @jwtkwt4343 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፈ ይሂን እግዳ ደግመህ ደጋግመህ እግዳ አድርገህ እግዳ አድርገህ አቅርበው ለውጣቱ ድቅ መልእት ቤሰተላልፉ ለለ አድነት ሰለ ህብረት አገርን በሚመለከት❤

  • @alem7474
    @alem7474 ปีที่แล้ว +66

    almost ሁሉም የክበበው ቀልዶች እንኩዋን አይቻቸው ሳስባቸው እራሱ በጣም ያስቁኛል፣😂😂😂 ኮሜዲ ባንተ ግዜ ቀረ💚💛💖

    • @oumahmed965
      @oumahmed965 ปีที่แล้ว +1

      በ ማህበር ታቀፊያ እና ክሪስማስ ቋንጣ ምርጫዬ ነው

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 ปีที่แล้ว

    ታላቁ ኮሜዲያን ክበበው ገዳ እንኳን ደስ አለህ። አንተን የተባበረህንና ብዙ ኢትዮጵያውያንን ለሚረዳው ወንድማችን ሰይፈም እናመሠግንሃለን ተባረክ ። ሰይፉም እንዲህ አይነቱነ ኢትዮጵያዊ በፕሮግራምህ ስላስተዋወከን እናመሠግናለን

  • @alem7474
    @alem7474 ปีที่แล้ว +7

    ክበበው ገዳ ማለት a born comedian ነው፣ ግን የሀገራችን ነገር ቅጥ አምባርዋ ከጠፋ ስለቆየ እንደ ክበበው ያሉ ባለሙያዎች ትክክለኛ ቦታቸውን አላገኙም፣ ለማንኛውም ክበበው ወንድማችን፣ እንኩዋን ደስ አለህ፣💚💛💖
    የረዳህ ሠውም እግዝአብሔር ይባርከው!

  • @Mita460
    @Mita460 ปีที่แล้ว +7

    አንድ ቀን ግን #ለሰይፍሻ የምስጋና ቀን ቢዘጋጅ ብዬ እመኛለሁ🙏🙏🙏ተነግሮ የማያልቅ ደግነት፣ ለጋስነት፣ ለችግር ደራሽ፣ ቅን፣ አስቂኝ፣ ሰድብ የማይሰብረው ጠንካራ ሰው ነው💚💛❤️

  • @Musa-gc2vt
    @Musa-gc2vt ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደስ ይላል ኮሜዲ ክበበው ፓሊሱ ወድ ማችን ደስ የሚል ሐሳብ ነው ከጥላቻ እንውጣ በጋራ ጉዳይ አብረን እንቁም ወደ ምጣላው ነገር ሁላችን ተዘፈቀናልና ❤🙏እባካችሁን ወደ መሐሉ ወደ አንድ ነቱ እንመለስ 🇪🇹❤🙏🙏🙏!!!!!

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 ปีที่แล้ว +12

    ወንድሞቼ አንድ ነገር ልንገራችው አገራችን ድአ ሆና የቀረችው ቀና አስተሳሰብ ስንፈተር የለንም ግን ሁላችንም እደእየእምነታችን እምነት አለን ግን ልባችን ንሱ አይደለም ከኔ ጀምሮ።

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 ปีที่แล้ว +13

    ክበበው ገዳ welcome
    ይቀለድልን ክበበው👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

  • @ahmedhussien7282
    @ahmedhussien7282 ปีที่แล้ว +21

    ለኔ ምን ግዜም የሚናፈቅ ኮሞድያን ነው እረ አትጥፋ በርታ ክበበው !!!

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +3

    ችፍ ኦፊሰር ሰይፉ ቅን ኢትዮጵያዊ እግዚአብሄር ይባርክህ ክበበው እንኩአን ደስ አለህ ወንድሜ እድለኛ ነህ ::

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 ปีที่แล้ว +4

    ክቤ በጣም አድናቂህ ነኝ ፊቱ ራሱ ያስቀኛል ። ምርጥ ኮሜዲያን ። እንኳን ከቤተሰብህ ተገናኘህ❤

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 ปีที่แล้ว +8

    የ90ው እንቁ እንኳን ደህና መጣህልን ፣፣፣

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 หลายเดือนก่อน

    Thanks seyfu show እናምስግንሐለን ስይፉ ፋንታሑን ክበበው ገዳን ስላሳየሕን ክበበው የሳቅ ምንጭ ነው ።

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍዬ እንዴት ነህ ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብ ፈጣሪ ይስጥልን ሰውን በመርዳትህ፣ጥሩ ጥሩ ተስፋ የሚሰጡ ሰዎችን ዘወትር በማቅረብህ አማኑኤል ይባርክ፡እንግዳውም ሰይፋ ደግ ሰው ለትውልድ አሜሪካ ሆኖ ሰውን የሚረዳው ሀገሩን የሚወድ ተባረክልን፡፡ ክበበው ገዳ እንኳን ከብዙ ዘመን በኋላ ከባለቤቱ፣ከልጆቹ ጋር በመገናኘቱ ደስ ብሎኛል በጣም የሚያስቀኝ የምወደው ሰው ነው ከቀልዶቹ በጣም የሚወደው እኔም እወደዋለሁ ብዙ ድራማ ብዙ ፊልም ሰዎች ሲሰሩ ሲቀልዱ በጉራጊኛ የምናደድባቸው የማይችሉ ሰዎች አሉ ክበበው ግን በጣም ችሎታ አለው ሣንቲም አማረኝ አለች ባለቤቴ የእሷ እርግዝና የተለየ ነው ያለው እሱ እንደሚወደው እኔም የምወድለት አስቂኝ ሾው ነው ብቻ አስመስሎ የሰውን ድምፅ ኮፒ የማድረግ ከላይ የተሰጠው ችሎታ ነው፡፡ ባለሀገር ሆኖ የሚሰራው ብዙ ብዙ ችሎታ አለው በርታልኝ ቀልድህ አይጥፋ፡፡

  • @Melka-mmv
    @Melka-mmv ปีที่แล้ว +8

    ኦፊሰሩ እንዴት ደስ ይላል ባክህ !!!

  • @KotekotemaTube
    @KotekotemaTube ปีที่แล้ว +2

    አይ ክቤ እንዲህ ሆነህ ማየት ይገርማል በጣም የተለየ ሰው ሆነሃል ።ለማንኛውም Respect❤

  • @Weded_Weded
    @Weded_Weded 11 หลายเดือนก่อน +2

    ክበበውን ድሮ በdvd ያየ ትዝታው ያለበት ኑኑኑኑ እስኪ🙆🙆🙆🙆

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 ปีที่แล้ว +17

    አማረኝ ከ አምሮ የማይጠፋ በጣም አስቂኝ ነበር ዋው በህይወቴ የማረሳው 🙏🏼😂❤️👏🏼

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ስለሀገራችን በአንድ መቆም አለብን። ግና አልታደልንም። ይሄው እየተሰራ ከማበረታት ይልቅ ማነቋሸሽና ሀገርን ለማፍረስ መሯሯጥ ሆነብን። ሲያንቋሽሹት ሳይ ያማል።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ ปีที่แล้ว +3

    እረ ሰይፋ ክበበውን እንደረዳክ እኔንም እርዳኝ ቤተሰቦቼ እዛ ናቸው ለልጆች ሁሉን ሞልተው ጠበቃው በጣም አዘገየው ጉዳይን በጣም ብዙ አመት እርዳን የሙት ልጆች ናቸው ከእግዚአብሔር ታገኘዋለክ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል።

  • @gubydalrof1
    @gubydalrof1 ปีที่แล้ว +5

    I had no idea how well spoken you are , until this interview. I appreciate your of maturity and authenticity . Keep it up and May God bless your newly reunited family.

  • @gizachewgirma
    @gizachewgirma ปีที่แล้ว +1

    ፖሊስነት ምን ያክል ክብር ያለው ሙያ እንደሆነ እና ለህብረተሰብ ታላቅ አገልግሎት የሚሰጥበት የሙያ ዘርፍ መሆኑን ቺፍ እርስዎ ትልቅ ማሳያ ነዎት፡፡ በተለይ ለሃገራችን ሰዎች ። እንዲሁም ፅናት፣ ትእግስት ፣ ራስን በትምህርት ማሳደግ ከተቻለ ፣ ህልም ካለ ፣ በሀገራችን ቢሆን በፖሊስ ሙያ ማደግ የሚቻል ይመስለኛል።

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew ปีที่แล้ว

      Yegna hager police tewachewu ke 10 kifil yewodeke min yitebekal

  • @HanaAsegid-qy4kt
    @HanaAsegid-qy4kt ปีที่แล้ว +4

    ክበበው ገዳ ረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ምርጥ ሰው ሆሌም ይመርብህ አባቴ

  • @yordanosdawit1486
    @yordanosdawit1486 ปีที่แล้ว +1

    ክበበዉ እንኳን ደህና መጣህ ሰይፉም እናመሰግናለን ስላቀረብከዉ

  • @Hagos6
    @Hagos6 ปีที่แล้ว

    ክበበው በጣም በጣም አንደኛ ነህ ለኛም እዘንልን ኑሩ መቀለጃ አደረገን በምን እንሳቅ ሳቅ ከቀረ ቁየን ወደ ኮሚዲ ስራህ ብትመለስ ደስ ይለኛል የማንም መቀለጃ ሆን

  • @gedag5658
    @gedag5658 ปีที่แล้ว +38

    ሰይፉ ግን አሜሪካ ሆነህ ሰዎችን ስትጠይቅ በጣም ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብሀል። በሰዎች አካላዊ ሁኔታ ላይ ማንኛውንም አስተያየት መስጠትም ሆነ ጥያቄ ማንሳት እጅግ ነውር ነው። የሰውን ክብር መንካትም ጭምር ነው። ክበበውን ስለ ጥርሱ የጠየከውን ጥያቄ ባደገ ሃገር የሚኖር ሰው ሁሉ ሲሰማ እንዴት እንደሚሸማቀቅ ብታውቅ ኖሮ አትጠይቅም ነበር።ለወደፊቱም ጠንቀቅ በል።ክበበውንም በግል ይቅርታ መጠየቅ ይኖርብሀል።

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል የግል ህይወት

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew ปีที่แล้ว +1

      Ere zim bel ene New York new yeminor showchin ayalehu yiteyekal

    • @gedag5658
      @gedag5658 ปีที่แล้ว +1

      @@TD-iq1ew ባለማወቅ አዎ ይጠየቃል። ማንኛውም አሜሪካዊም ሆነ ሌላ ዜጋ ስለግል ጉዳይ ጠይቆሽ/ህ ያውቃል? እኛ ነን እርስ በርሳችን የምንደፋፈረው።

    • @kasahunalebachew8686
      @kasahunalebachew8686 ปีที่แล้ว

      @@gedag5658 ሃሳብህ ምናልባት አሜሪካዊ (ነጭ) ለሆነ ትክክል ይሆናል... ለ ሀበሻ🫵 ግን ኖርማል ነው... 🤗

    • @selambekalu-hk6tn
      @selambekalu-hk6tn ปีที่แล้ว +1

      ኧረ መጠበር

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 ปีที่แล้ว +6

    ውይ ክበበውየ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏የልጂነታችን ትዝታችን😅😅

  • @hiwotkefyalew8032
    @hiwotkefyalew8032 ปีที่แล้ว

    ክብዬ ምርጥ ሰው እሰስትሀለው ረዥም እድሜ ነው እምመኝልህ (respect)

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 ปีที่แล้ว +1

    Atto Seifu you nailed it. National interest should be very important. I agree, thank you.

    • @BrightHope-HorizonMedia
      @BrightHope-HorizonMedia ปีที่แล้ว

      Do you think claiming what is not yours is your national interest?

  • @danigsahle
    @danigsahle ปีที่แล้ว +3

    ክበበው ምርጥ ኮሜድያን። Most Missed comedian❤

  • @ermiyasmamo7561
    @ermiyasmamo7561 ปีที่แล้ว +2

    እንደዚህ እንደ ሰይፉ ዐይነት ታላቅ ሰው በኖረበት አሜሪከ ሐብታሙ አያሌውና መሳይ መኮንን የመሳሰሉት ዝቃጭ አተላወዎች ይኑርባት እንደ ሰይፉን የመሳሰሉትን ቅን አሳቢ ሐገር ወዳድ ያብዛልን

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew ปีที่แล้ว

      Minewu awaki negn alik enesuma jegina nachewu

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 ปีที่แล้ว

      Seifu Regass ነዉ ሚባለዉ ሰዉዬዉ ኦሮሙማ ይሆናል።የ PP ደጋፊ መሰለኝ።

  • @Coffeeቡና
    @Coffeeቡና ปีที่แล้ว

    እንኳን ተሳካልህ ክቤ:: Thank you officer.

  • @wushutagay1170
    @wushutagay1170 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፋ እናመሰግናለን የአርባምንጭ ልጅ ነኝ

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 ปีที่แล้ว

      ቀሪዉን ምንጭ ቆጥረህ አሳዉቀን ሲነጋ😂

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 ปีที่แล้ว +2

    የኮሚዲያኖች አባት! ክበቦ ገዳ💪

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +2

    ሰይፉዬ እናመሰግናለን🙏ክበበው የበፊት ስራዎችህ እስካሁን ድረስ እያዝናናኸን ነው አሁንም በአዲስ መልክ እንጠብቃለን🙏

  • @meseretww
    @meseretww ปีที่แล้ว +1

    ችፍ ሰይፉ አንድ በሚያረገን ነገር ላይ አንድ እንሁን ለምሳሌ ወደብ ግድብ ብለሀል!አማራ አዲስ እበባ አትገባም እየተባለ ቤቱ በላዩ ላይ እየፈረሰ ጦርነት ተከፍቶበት እንዴት ነው ደፍረህ አንድ በሚያረጉን ነግር ላይ ልትል የቻልከው ?አዲስ አበባ የኔነው እያለ ለውደብና ለግድብ አማራው እንዲሞት መጋበዝ ትንሽ አይከብድም?

  • @betykifle7512
    @betykifle7512 ปีที่แล้ว +1

    ክብዬ እንዴት እንደምወድህ ውይይይይ እንዴት እንደምታሰቀኝ ለኔ አንደኛ አንደኛ ኮሜዲ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @linadani6276
    @linadani6276 ปีที่แล้ว +1

    ክቤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ ባንተ ቀልዶች ነዉ እስከ አሁን የምንስቀዉ እስከ አሁን የኮሜዲዉ ቁንጮ ነህ የምር የሚመስልህ አላገኘሁም ክበበዉዬ ልጅነታችንን ያሳመርክልን እንወድሀለን ኑርልን ዶክሌ ተስፋዬ ካሳ ክበበዉ አይረሱም። አብይ አህመድ ሳይቦንሳቹ በፊት ምርጥ ነበራቹ😂😂😂😂

  • @SfgFgh-r2d
    @SfgFgh-r2d ปีที่แล้ว +1

    ደግነት ለራስ ነዉ ጥሩ ሠዉ ነህ

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ከበበው ገዳ

  • @Romana7777
    @Romana7777 ปีที่แล้ว

    ከክበበው በጣም የምወደው ሆሌም ባሰብኩት ቁጥር ፈገግ የሚያስብለኝ ስራው አይሮፕላን በጂራፍ እየገረፈ የነዳውን ለጓደኛው ሲያወራ በጣም አስደናቂ ትወና ።

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 ปีที่แล้ว +1

    ክበበው እውነት ኮሜዲ ባንተ ጊዜ ቀረ! ቁም ነገር ስታወራ ሌላ ሰው መሰልከኝ 😂 . በአዲስ ስራ እንጠብቅሃለን .. ሰይፈ ስለመልካምነትህ እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈል ❤

  • @yosefmoges7328
    @yosefmoges7328 ปีที่แล้ว +6

    I am really pleased to see one of the greatest comedian in history of ethiopian movie industry kibe ❤‍🔥❤‍🔥❤‍🔥

  • @btin1791
    @btin1791 ปีที่แล้ว +1

    TH-cam አሜሪካ የብዙዎቻችን ባለውለታ ነው! ወንድ ሆኜ ኢትዮጵያ ምግብ መስራት የማልችል ሰውዬ አሁን ከላበስልኩት ምግብ ውጭ ምንም አይጥመኝም

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 ปีที่แล้ว +2

    ክበበው የምንጊዜም legend 1ኛ comedy.

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 ปีที่แล้ว +8

    ክበበው ገዳ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል :: 😊

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 ปีที่แล้ว +22

    ክበበው ገዳ ስላየንህ ደስ ብሎናል❤ቀልድ በእናንተ ጊዜ ቀረ😅የአሁኖች ኮሜዲዎቹማ... ሆድ ይፍጀው ነው🤣🤣🤣

    • @ንስር-ዘ2ጠ
      @ንስር-ዘ2ጠ ปีที่แล้ว +1

      አች ዝባም የዝብ አየር ማረፊያ😂😂ሁሌ እዳድስ ነዉ የምስቀዉ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉እንኳን ደሶ አለክ ክበበው ፈጦሪ ይመስገን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +8

    ክቤው ምርጥ ኮሜዲያን❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ጥርስህማ ባለውለታህ ናት ብታስተክለው ሸምሱን ሳይሆን ሌላ ሰው የምትመስል ይመስለኛል ባይሆን ቀልድ ስታቆም ይሻልሀል ቀልድና ሳቅ ባንተ ጊዜ ነበረ እኔ ሳትቀልድ ፊትህን እንኳን ሳይ እስቃለሁ ክበበው መቼ ነው ፊንላንድ የምትመጣው ?

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY SIR.

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 6 หลายเดือนก่อน

    ከበበዉ ስራህ ናፈቀን ጠፋህ የማትርሳ ኮሚድያን ከበበዉ አይይይይ እድሜ ከጤና ይስጠህ አገር ገብትህ ያን ስራህን መልስልን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 ปีที่แล้ว +1

    ABSOLUTELY.

  • @dao-107
    @dao-107 ปีที่แล้ว +5

    እድለኛ ነው ለሰው መልካም ማድረግ እድል ነው

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂😂😘😘😘😘ወይኔ ክበበው ገዳ በጣም የምንወድህ

  • @Andyadd
    @Andyadd ปีที่แล้ว +2

    ክበበው ምርጥ ሠው እንኳን ደስ ያለህ።

  • @Respect1010-h2s
    @Respect1010-h2s ปีที่แล้ว

    I love the conversation you guys are having!

  • @nahomabate8497
    @nahomabate8497 ปีที่แล้ว +1

    I am satisfied by seifu today!

  • @haregtube7706
    @haregtube7706 ปีที่แล้ว +5

    Wow
    What a great speech!
    Yes we supposed to be together when it comes to our country interest!
    Not sure what is the profit of insulting each other 🤷🏽
    Which is very sad 😞

  • @nejatahmed5434
    @nejatahmed5434 ปีที่แล้ว +3

    You are the best man seyfu

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል ሰውዬ ነው እንግዳው

  • @bgmyosef4545
    @bgmyosef4545 ปีที่แล้ว

    Really am proud of Seifu hailu Regassa. Proudly Ethiopian❤

  • @Addis-ig2in
    @Addis-ig2in ปีที่แล้ว +4

    የስጋዋ ኮመዲ !! ምርቃቷን ይዞ ዘልዝዬ ከዚህ እስከዛ እንደ ክርስማስ አደርገዋለው ያለው ቀልድ 🤣🤣🤣🤣

    • @Mita460
      @Mita460 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 11 หลายเดือนก่อน

    አይ ክበበው ገዳ ኮመዲያን አማሪካን ውስጥ ብዙ አትብላ ይሐው ነው ይመችሕ ግን you are My Golden Time comedian 😅

  • @meziisefu990
    @meziisefu990 ปีที่แล้ว +1

    Kibebew erasikn alawekim. We need youuuu we love u. Kante gena bizuuuu enitebkalen plsssssss alubalta ashenife sira kemr you are hero and u r our legendary

  • @mahishosaid3076
    @mahishosaid3076 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ደስ አለህ ስለ ፌስቡክ የተናገርከዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ እንደ አንተ አይነት ትልቅ ሳቂታ ሰዉ ማፍራት አልተቻለም ገና ሲጀምር በስድብ ያሸማቅቁታል አላህ እዝጋብሄር ቤተሰቦችህን በደስታ በትልቅ ደረጃ ያድርስልህ።

  • @NatanHabtom-b5d
    @NatanHabtom-b5d 2 หลายเดือนก่อน

    አኔ ራሱ ሁለ ነገርክን በጣም ይመቸኛል እከታተለዋለሁም ሚስትህ እና ለጆችን በደልካቸው

  • @ismailseid367
    @ismailseid367 ปีที่แล้ว

    ሰይፉ የሚባለው እንግዳ ስለሚዲያ ሲጠየቅ ክበበው እሱ የሰጠው የሀገር አስተያየት ዋው እባክህ short አርገህ ልቀቀው

  • @yenatube781
    @yenatube781 ปีที่แล้ว +2

    እባክህ እንዴት ነው አቶ ሰይፉን እምናገኘው immigration በጣም ዘገየብኝ ባልገባኝ ምክነያት የምጠይቀው ነገር ነበረኝ

  • @markospapi4493
    @markospapi4493 ปีที่แล้ว +1

    አይ ክበበው አትዋሽ ሰለደኩሌ ሳኮፋ ፋሚሊ ይጠየቅ ሴፉ ሰለደኩሌ ለመጠየቅ ወይንም እውነቱን ለማወቅ ሳኮፋ ፋሚሊ እነማናቸው ብለህ መተህ ብጠይቅ እውነታውን ታገኛለህ አሁን ላይ በደኩሌ ምክንያት ማህበራችን ጠንክሯል

  • @efremamare4190
    @efremamare4190 ปีที่แล้ว +6

    Kibebew geda the one only comedy 🎉❤😂

  • @mohammedamin6120
    @mohammedamin6120 11 หลายเดือนก่อน

    የክበበው ገዳ ኖርማል ድምፅ ገና ዛሬ ስሰማ 😂

  • @mekamuhassn3055
    @mekamuhassn3055 ปีที่แล้ว +6

    ክበበው ቁምነገር ሲያወራ ረሳሁት😂😂😂

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ ปีที่แล้ว +2

    ክበበው ገዳ ማሻአላህ ሌላ ሰው እስክትመስለኝ ነው ያጠፋሁህ ተስማምቶሀን ቀልድህ መቼም አይጠገብ በተለይ እኔ ደምለው ዶላርን ጥባጥቤ ተጫወትንበትን ትርፌጋ 😢አረሳውም

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፉ ግን ባለጌ ነህ ስንት ጥያቄ እያለ ስለጥርሱ መጠየቅ ምን ይባላል? የብልግና ጥግ

    • @gedag5658
      @gedag5658 ปีที่แล้ว +2

      እንደኔ ታዝበሻል🤔

    • @gedag5658
      @gedag5658 ปีที่แล้ว +1

      ክው ነው ያልኩት🙊

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe ปีที่แล้ว

      Wed naw Le mastakeeL maLatuus

    • @gedag5658
      @gedag5658 ปีที่แล้ว

      @@zwz-dq2qe ታዲያ ርካሽ ነው??

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف ปีที่แล้ว +6

    ክበብዬ በጉራጌ ስራ ጉራጌ ሰላማዊ ስለሖነ እንወድሓለን ጉራግኛ ያምርብሓል እኛ ጉራጌ ፈቀድን በኛስራ❤❤

  • @musseandemichael2619
    @musseandemichael2619 ปีที่แล้ว

    Baher ber beleh ataferem ye sew bet defereh tegebaleh shenetam🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪

  • @folefollow9751
    @folefollow9751 ปีที่แล้ว

    ከኬቤ ስራዎች መታቀፍ ካማረሽ በማህበር ታቀፊ ያለው ለኔ አንደኛ ነው

  • @FatoomaAk
    @FatoomaAk ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀግና አባት ነህ ክቤ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว +2

    ክቤ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ከሳህ ብላችሁ ክሰሱ የምትለው ፓርት ካፋ ላይ አጠፋም😂😂😂😂

  • @melatgirma9609
    @melatgirma9609 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፍዬ pls የሰይፈን አድራሻ የማማክረው ትልቅ ጉዳይ አለኝ። pls pls pls!

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 ปีที่แล้ว

      ስልኩ አለኝ ወላሂ

    • @melatgirma9609
      @melatgirma9609 ปีที่แล้ว

      @@amirtahir2871 እባክህ ላስቸግርህ ላክልኝ

  • @EPC295
    @EPC295 11 หลายเดือนก่อน +1

    ሚሊኒየም ገባን ከነችግራችን ሳንሰራ ቁም ነገር 😭😭

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 ปีที่แล้ว +14

    አብዛኞቹ የኛ አገር ተዋንያኖች በጣም በሚገርም ሁኔታ የንግግር ችሎታ ኔፓ ናቸው ፤ለንግግር ችሎታ መፅሐፍ ማንበብ አሰፈላጊ ይመስለኛል።

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew ปีที่แล้ว

      Kedada kezih belay endat yawura

    • @zelalemassefa6511
      @zelalemassefa6511 ปีที่แล้ว +3

      መመስገን ሲገባው ስድብ ብቻ አለ እኮ ለምሳሌ ለንዳተ አይነቱ ነው የተናገረው

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe ปีที่แล้ว +1

      🏆 💯
      💯

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe ปีที่แล้ว +1

      Al tasadabaam negeger iychelum naw yaleew