Roast chicken chef yonas with Artist Ashenafi Mahelate

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 64

  • @melatmelat570
    @melatmelat570 7 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ ጎበዝ በርታ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅክ ጁስ የሰራከው ቀይስርና ካሮቱ የተቀቀለ ነው ወይስ ጥሬውን???

    • @yderewaeteyo4841
      @yderewaeteyo4841 7 ปีที่แล้ว

      Melat Melat ማሬ ሆዴ ጥሬው

    • @tamrtiagobzie16
      @tamrtiagobzie16 7 ปีที่แล้ว

      Melat Melat በጥሬው ነው እህት

    • @ribkafekade3371
      @ribkafekade3371 7 ปีที่แล้ว

      anchi denez kemechi jemiro nw tire yemisraw

    • @truth2232
      @truth2232 4 ปีที่แล้ว +1

      @@ribkafekade3371 baleg yasadegesh!

  • @aziebberhane1868
    @aziebberhane1868 7 ปีที่แล้ว

    amazing program yegermal
    esti chemakiw abc leyebech blend huno be berchiko andi band begeba lyu color yehonal thanks

  • @hayethassen7924
    @hayethassen7924 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እመሠግናለሁ ውይ ይቤ ተስራህ ማዝናናትህ ይመቻችሁ ይሱፍ ተፈራ ሀሪፍ ፕሮግራም ነው

  • @hayethassen7924
    @hayethassen7924 7 ปีที่แล้ว

    ይቤ ይመችህ በርቱ ግን በወይን ምትክ ምን። ልጨምር ሽፉ አሸናፊ አሸናፊ ማህሌት

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.6753 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ነው ጨዋታችሁም ምግቦቹም :: አስጎመጃችሁኝ ፆም ተፈቶ በሰራሁት 🇪🇹

  • @asiyakebede9626
    @asiyakebede9626 8 ปีที่แล้ว +1

    enameseginalen shef yoni &yibe enodachiwalen yibisha haya birr hafef aderegshata

  • @rhimahosaine8929
    @rhimahosaine8929 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ይቤ ስትቃስት ዳገት የወጣህ አስመሰልከው በተረፈ አሪፍ ነው

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 ปีที่แล้ว

    ወይን የምትሉት የሚያሰክረውን እዳይሆን ግን በርበሬ ስታዘጋጁ ጠጅ መጨመራችሁን በየምግባችሁ ላይ አልኮል ነገሮች ባጨምሩ አሪፍ ነው ምክንያቱም አጋጣሚ ለሙስሊም ልትመግቡት ትችላላችሁ በኛ ደግሞ ክልክል ነው በዚህ ምትክ ሌላ ቅመም ተጠቀሙ

  • @lamrotyonas8104
    @lamrotyonas8104 8 ปีที่แล้ว +10

    ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል ግን ወሬ ስለምታበዛ ይሰለቸኛል

  • @saraissam5993
    @saraissam5993 8 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ አሁ በቀጥታ እሱን አዘጋጃለሁ
    ምግብ ማዘጋጀት ነብሴ ነው

  • @azizahailu6543
    @azizahailu6543 8 ปีที่แล้ว

    WOWOW arif new esarawalhu betam arif new

  • @nanajak8619
    @nanajak8619 7 ปีที่แล้ว +1

    yabe very good 👏👏👏👏👏

  • @ruhamahoney6632
    @ruhamahoney6632 8 ปีที่แล้ว +1

    betam arif nw tebareku

  • @samlovesam5204
    @samlovesam5204 5 ปีที่แล้ว

    ታዲያ የበሶ አሮስቶ እንግዲ አስተምረን

  • @twakegelila8251
    @twakegelila8251 8 ปีที่แล้ว +2

    ፕሮግራማችሁ በጣም ዴስ ይላል

  • @rakiashenafi2100
    @rakiashenafi2100 6 ปีที่แล้ว

    ሼፉ ዬናስ ለዛ አለህ አንደበተ ርቱ አሹ ፍቅር እናመሰግናለን

  • @amezmurasso3952
    @amezmurasso3952 7 ปีที่แล้ว

    Yibe ewunet yehone serjeri eyeserah meselegn betelyi melalachawu ga stders enen ydkemegn

  • @mekdesamareamare525
    @mekdesamareamare525 7 ปีที่แล้ว

    betam des yemil program new yibe zena argehengal

  • @bettyab1434
    @bettyab1434 5 ปีที่แล้ว

    ይብዬ ዶሮዋ ስብራት አጋጥሟታል እንዴ አሸሀት እኮ 😀😀😀😁

  • @hlomsoso2450
    @hlomsoso2450 6 ปีที่แล้ว

    ዉይኔ፡እናቴ፡ናፈቀቺኝ፡፡በአል ሲሆን፡፡ደሩ አገነጣጠልዋ

  • @lubablu5746
    @lubablu5746 5 ปีที่แล้ว

    ጎበዞች

  • @mesrettadese7250
    @mesrettadese7250 8 ปีที่แล้ว

    wawwwwwo arif new

  • @menentlahun7351
    @menentlahun7351 7 ปีที่แล้ว

    waooooo y ameral member felgalu

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ 7 ปีที่แล้ว +1

    lemin were tabezalachu tish

  • @HdjdhHfjdg
    @HdjdhHfjdg 8 ปีที่แล้ว

    mash allah

  • @saadhamina3157
    @saadhamina3157 7 ปีที่แล้ว

    Wedime. Amesegnalehu. Yedulet. Aserar. Asayen. Plis

  • @jojolove.s2578
    @jojolove.s2578 8 ปีที่แล้ว

    wow wow bayelew

  • @netsanetshekor8278
    @netsanetshekor8278 7 ปีที่แล้ว

    wowwwww des yelal

  • @marthaseleshi3147
    @marthaseleshi3147 8 ปีที่แล้ว

    betam teru new

  • @marthaseleshi3147
    @marthaseleshi3147 8 ปีที่แล้ว

    thanks

  • @twakegelila8251
    @twakegelila8251 8 ปีที่แล้ว

    Ashu afinchah ayashetim ende

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
    @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 7 ปีที่แล้ว

    እህ ወሬ አትልብዛ ወድስራው ቶሎግባ እህ ወሬስበዛ አልወድም
    ስለሞያህ ግን ጎበዝነህ በርታ

  • @genetfiker4234
    @genetfiker4234 7 ปีที่แล้ว

    አሹ በሳቅ ገደልከኝ ውድድድ

  • @halewuyabesher6827
    @halewuyabesher6827 7 ปีที่แล้ว

    😘😘😘

  • @aselefechmeshesha2292
    @aselefechmeshesha2292 7 ปีที่แล้ว

    enamesginalegn

  • @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ
    @ስለሁሉምነገርአልምዱሊላህ 7 ปีที่แล้ว

    ትልኩ ፈፈተና ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ4ቈ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ4ቈ 8 ปีที่แล้ว

    አይ ይቤ ሽፋችን ይመችህ አቦ

  • @frehewotwelgrema5087
    @frehewotwelgrema5087 8 ปีที่แล้ว

    tanx yone

    • @نوافاساي-د1م
      @نوافاساي-د1م 8 ปีที่แล้ว

      Frehewot Welgrema ምነውሸፍዮናስ''ይህንያህል''ዶሮመገንጠል''ምንያቅታል

    • @نوافاساي-د1م
      @نوافاساي-د1م 8 ปีที่แล้ว

      Frehewot Welgrema አካበድከው

    • @نوافاساي-د1م
      @نوافاساي-د1م 8 ปีที่แล้ว

      Frehewot Welgrema ሴቶቹም''ይደውላሉነውያልከው''የድፍችሁ

    • @نوافاساي-د1م
      @نوافاساي-د1م 8 ปีที่แล้ว +1

      Frehewot Welgrema ዋውበጣምደስይላል

    • @نوافاساي-د1م
      @نوافاساي-د1م 8 ปีที่แล้ว +1

      Frehewot Welgrema ግንአሹምነውሳትባርክበላክ

  • @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
    @ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 6 ปีที่แล้ว

    እኔም ዶሮ መበለት ቻልኩ

  • @ሙኒራተፈራ
    @ሙኒራተፈራ 7 ปีที่แล้ว

    ውይ
    አሹዬ

  • @leylamohammednur8447
    @leylamohammednur8447 8 ปีที่แล้ว

    አሹ ለምን ማሺን ጨምረህ አታጥባትም .. ቢሆንም ሀሪፍ ነው ሳይህ ባለሙያ ትመስላለህ እስኪ ካላገባህ ስልክህን ......☺

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ4ቈ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ4ቈ 8 ปีที่แล้ว +1

      Leyla Mohammed Nur አንችን እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው እምነት ያምጣሽ እህቴ እሱ አግብቶአልና አርፍሽ ተቀመጭ ውይም መሰልሽን ፈልጊ የሜያምን ከማያምን ጋር ምን ህብረት አለው

  • @zainabzena4491
    @zainabzena4491 7 ปีที่แล้ว

    ሲበዛበጣምፍቅርየሆክልችነህ

  • @zainabzena4491
    @zainabzena4491 7 ปีที่แล้ว

    ይቤፍቅርነህ

  • @zainabzena4491
    @zainabzena4491 7 ปีที่แล้ว

    ይቤይመቺህፍቅርየሆክልቺ

  • @abebashzegye18
    @abebashzegye18 8 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ይቤ ዶሮ መገንጠል እንዲ ላብ አሰመጠህ

  • @stevecell9433
    @stevecell9433 6 ปีที่แล้ว

    hhhhhh masaj

  • @afomiyayeentwalijafomiyaye5336
    @afomiyayeentwalijafomiyaye5336 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkk mamaseyawun ayayazu yigermal hahahaha

  • @lillijesustube7397
    @lillijesustube7397 5 ปีที่แล้ว

    🤣🤣20 birr

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 5 ปีที่แล้ว

    ፐፐፐፐፐ