የቡጥጫ አሰራር ቀላልና ፈጣን How to make ''Butcha'' Ethiopian food Vegan omlet | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025
- Welcome to Denkenesh #Ethiopia
willkommen Bei Denknesh Ethiopia
እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮየማጋራቸሁ 👉የቡጥጫ አሰራር ቀላልና ፈጣን How to make ''Butcha'' Ethiopian food Vegan omlet | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ቻናሌን ከወደዱት ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍 ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም Denkneshethiopia #helthylifestyle
Check My Amazon Link www.amazon.com...
Visit My Online Shop www.Denknesh.com
LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ?
I N S T A G R A M Fetyhabesha
T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshe...
F A C E B O O K Denknesh
E-mail zumracultural@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
• ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
~-~~-~~~-~~-~
ጥሩ ዜዴ❤
ቆቆንጆ ነው ቡጥጫ ላይ በርበሬ አይገባም እርድ ትንሽ ነው የሚገባው እንቁላል ፍርፍር ነው የሚመስለው የሰራሽው በቀላል ዘዴ ነው ትምህርት ወስጃለሁ አመሰግናለሁ
ባለሙያ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ አሰራር
እንደ ስምሽ ነሺ ተባረኪ!!!
በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ
Thank youi i prefer simply macaroni!
Just an extra effort !
ብጥጫ😂😂😂😂ገናሰማሁ
እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን 👍❤️
Betam gobez mirt idea new mebuatet kere
ሰላም ድንቅዬ 😘
ቡጥጫ ሰምቼውም ቀምሼውም አላውቅም አረ ቆንጂት እንኳን አሳየሽኝ እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ
እኔ እራሲ😂😂😂 ዋዉ
በጣም እናመስግናለን ጎበዝ ፀጉር ግን እንደዚህ ለቆ ለምግብ ማብስል እይመከርም ማስተካከል ከተቻለ
Wow betam enameseginalen Fetiy ejish yibarek
Wow 👏👏👏👏
መላ አታጪ አንቺ
ፈቲ ዉዷ በርቺ
የታሪክ ማህደር ነሽ የጥንቱን አስታዋሽ
ዘመኑን በመምሰል ባህልሽን መች ተውሽ
ቡጥጫን በፍጥነት አሳየሽን እና
መቅመስ ፈለኩ እና ወደ ማጀት ቀና
በርቺልን የምርም ድንቅነሽ!!!
Tebarekee tiru new!!! Berchee!!
እናመሠግናለን ማር
You are the best I like your idea 👍🏽👏🏽
ፈቲ ፈታዬ የኔ ቆንጆ ደህና ነሽ ጠፋሽብኝ የኔ ዘዴኛ ጎበዝ ነሽ እኮ ባለሞያ ❤❤❤
So creative.
My favorate. you can just mix the cheakpea flour with water an oil then pour it on sauted onion and halpino paper and cook it like Genfo. It will be like thick genfo then when it cool dawn it looks good. Butcha is not breakfast food. it is eaten during fasting period
Betam yamral ejesh yebarek
It looks good.but is it shinbr kik or ater kik you used? Where dis you fimd shinbra kik?
እሚገርም ነው ሠምቸም አላቅ እንኳን በልቸው እናመሠግናለን ውዴ
የሽንብራ ክክ አይመስልም የአተር ክክ ነው የሚመስለው ግን ? በተረፈ ሁሌም ባለሙያ ነሽ በእውነት
Kichererbsen ሽምብራ ነው አተር Erbsen ነው ሚባለው ይሄ ሽምብራ ክክ ነው 😉
It's Ater. Not dhbra
ድንቅነሽ መስሎሽ ነው አልቀረም እየተስራ
ነው ብዙ ግዜ ለፆም ስለሚሰራ ነው::
Wow Amazing thank you 👌
Good
Woww easy Egziabeher yestelegne. Atere Keke metekem yechalal? Ere I have shembra too, I will try it today. Moya eyetemarene new. Thank you yenai emebet
Just try IT why Not?
I mean where did you find shinbra kik?
God bless you
ሙከራው የሽንብራውን ክክ በዳንብ ከተቀቀለ በሃላ blend እድርጎ ገንፎ ማድረግ ከዛ ስለበስለ እንደገንፎ ማሸት ማብስል ሳያስፈልገን መስራት ይቻል ይሆን ??
Yes you can. To make the process easier you can also use the flour.
ምርጥ
Betal des yemil aserar sister
Shimbraw yetefechew bemin aynet machin new
Tebarekilen temerebetalehu
ጉበዝ ተባረኪ
I never heard of this food until recently.
እኛሃገር የሌለ የምግብ አይነት የለም ስላላከበርናቸው እንጂ በተለይ ወደ ደቡብ ያሉት የምግብ አይነቶች ይደንቃሉ ያው የከተመው ሰው የማያውቀውን ምግም እንኳን መሞከር ማየት ራሱ ስለሚፀየፍ እንዴት በየት በኩል እንወቀው ደሞጠፍተሻል በሰላም ነው 🤗
❤❤❤
ጉበዝዝ
ምንድነው ከምንስ ይሰራል ሰምቼም እይቼም አላውቅም ቡጥጫ
መለኛ ነሽ ቡጥጫ የተባለው ከምጣድ ላይ እየተቧጠጠ ስለሚሰራ ነው አሁን ግን ስሙን ምን ይባል እናመሰግናለን ።
ከምጣድ ላይ ባይሆንም መቧጠጡ ስልቀረለት ስሙን ጠብቆ ይቆያል 😂😂
ፈቲዬ እዴት ነሽ የኔ ባለሙያ የጠፋ ሰው አጠይቂም እዴ ከ3አመት በላይ ሆነኝ ተከታታይሽ ነኝ አንተን ብዬ ነኝ እዴት ነሽ
እውይይ አንቺ ደርያ የት ሄደሽ ነው እንዲህ የጠፋሽው ግን ? ደህና ነሽ የኔ ወደ ባልሽ ተመልሰሽ ከሆነ እሰይ ደስ ይላል በጣም በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🤗
@@DenkneshEthiopia አለሁ አልሀምዱሊላህ አንችስ እነሶፊ ደህናናቸው
እኔም ልጆቼም መላው ቤተሰብ በጣም ደህና ነን ውዴ አመሰግናለሁ🙏 ዋናው በያለንበት ሰላም መሆናችን ነው 🤗
@@DenkneshEthiopia በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ብቻ
ፈትዬ በጣም ነው ምወድሸ አትጥፊ በርቺ
እሺ ውዴ አልጠፋም አመሰግናለሁ በጣም 🤗
Arif argsch sertschewal enamesegenalen jemetawekewen nger selmetakafiyen danke da für, gen balfw Tagesschau neber yemetha duschen kedan keyet endagegnschew
አመሰግናለሁ ውዴ 🙏ባለፈው የጠየቅሽኝንኮ ሊንክ ልኬልሻለሁ አላየሽውም ይሆናል ቼክ አርጊው
አቤት ፈገግታሽ ስወድሽ
SpoRTy
Betecha mede we
በጣም አሪፍ ዘዴ እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ.
ቤይንጀራ new mibelaw ?
Menew batachmalkiw ageftesh ckeźekz ketfesh bekelalu bettered tamu kewha gar hede
ስሙንም ሰምቼ አላውቅም ::የየኞው ክጭጭ ምግብ ነው ?
ኧረ ማማዬ ማገንፉቱ ይቀላል
የሚገርም ስራ ነው
እረ አልቀረም ግን ያንቺ አሰራር ለየት ይላል እኔ የማውቀው ሽንብራው እንደ ገንፎ ይገነፋል ሲቀዘቅዝ ፍርፍር ይላል በላዩ ላይ ሽንኩርት ቃርያ ዘይት ይደረግና መመገብ ነው
አው አንዳንድ ሰዎች አሁንም ይሰራሉ አዘውትረው ባይሆንም ብዙ ሰዎች ግን ስሙንም ሰምተው እንደማያውቁ ነው ሚናገሩት ለማንኛውም የኔ ሾርት ከት ነው የኔ አዘመንኩትና እንዲህ ሰራሁት 😂😂
ጥሩ ነው ሙከራሽ ግን ፕሮሰሱን አበዛሽው እንደገንፎ አገንፍተሽ ብትሰሪው ይቀላል
Bresh
Sehr schlau👌👌👌👌
እኔ አገንፍቼ ቀዝቃዛ ውሀ ጨምሬበት ካቀዘቀዝኩት በ
ኋላ በሽንኩርት መፍጫ ብትንትን አረገዋለሁ።
Arif new emokrewalu
ጀግኒት በጣም ነው የማደንቅሽ::you look beautiful God bless you and the family 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 አቤት ወፍጮሽ በኖረኝ ብዬ ተመኘሁ::
በጣም አሪፍ ና ቀለል ያለ የምግብ አዘገጂጀት እንደሆነ አይቻለሁ ሆኖም ግን ምግብ የሚሠራ ሰው ሽርጥ ነገር ቢለብስና ፀጉሩን በሚያመቸው ነገር መሸፈን ይኖርበታል ባይ ነኝ ።
በተጨማሪ ምግቡን የሚሠራው ሰው ምግቡን በእጁ ከመንካቱ በፊት እጁን በሳሙና በደንብ አድርጎ መታጠብ እንዳለበትም ብትገልጪ ና እየታጠብሽ ብታሳዪ መልካም ይሆን ነበር ባይ ነኝ ለማንኛውም ተረስቶ የነበረ ምግብን በማስተዋወቅሽ አመሠግንሻለሁ።
ምግብ ሲሰራ ፀጉር ቢሸፈን ጥሩ ነው
ሰላም፡የተከካ ሽምብራ ከየት ነው የምታገኝው Bio ስ ኣለ ? ኣመሰግናለሁ
ኦልሞስት ሁሉም ሱፐር ማርኬቶች አለ እኔ Alnatura & Dennis ነው ምገዛው Dm & Müler drogeri Edika, kaufland ,markt kauf ቢዮ ኮርነሮች ጋ አታጪውም halbirte kichererbsen ነው ሚባለው 🤗
😍 😋danke 🙏🏽💚💛❤
zari gena mesemate neq
ደስ ይላል በጣም ቀላል ነው
የእንቁላል ነዉ አሰራሩ
ሽምራ አሳ ማለት ነው እንዴ?
አይደለም ቡጥጫ የፆም እንቁላል ፍርፍር ነው
👌👌👌👌👌❤️❤️❤️
GOBEZ
ኢትዩጱያ በሽሮ ዱቄት እና እንጀራ ከተጋገረ ቡሀላ ነው በምጣድ የሚሰራው።
በምጣድ የሚሰራው የሽሮ ፍርፍር ነው።
ሽብራ ክክነው ወይስ አተርክክ?
ሽንብራ ክክ ነው ውዴ
@@DenkneshEthiopia እሽ
ድንቅነሽ መስሎሽ ነው አልቀረም::
ድምጽ ጥራት የለውም...እኔም አላውቀውም 😀 ያንቺን አይቼ ሞክረዋለው
አይሰማም ? ሌላ ሰው ግን አላለኝም ኤክስትራ ማይክሮፎን ተጠቅሜያለሁኮ 🙈
@@DenkneshEthiopia ቪድዮ ሲጀምር ነው ጥራት የሌለው😍
ሰምቸው የማላውቀው ምግብ
ፀግሮሽን፣፣ሸፈኚ
Yemchshe
የኔ ጥያቄ ወፍጮውን የት ልገዛ እችላለሁ እኔ ያለሁት አሜርካን ነው ያለሁት እባክሽን ተባበሪኝ
ወፍጮው ለአውሮፖ ገብያ ብቻ ነው የቀረበው ብዙ ሰው ጠይቆኛል ተመሳሳይ ወፍጮ የአሜሪካ ገበያ ላይ ብታፈላልጊ ምታጪ አይመስለኝም
Yemegerem new Enkan belechew lawukk semu erasu semchew alak.
Selma selam yeni eht አንቺ ጋር ያየሁት ወፍጨውን አማዞን ለማዘ ዝ ፈልጌ እኔ ያለሁበት አገር አይልክም ማለት ወደ VA , USA mn AMarach ale bebekulsh? ebaksh ngerign
USA የኪችን ኤድ ሊጥ ማቡኪያው ላይ ሚገጠመው አማራጭ ዩሚሆን ይመስለኛል
Selam, ibakeshen tosgn qetel be germen or be Englisch keawqesh negeren. .:)
Tymien ነው በጀርመንኛ ችግኙን ሱፐርማርኬት አመቱን ሙሉ ይሸጡታል ወይንም የተቆረውን REWE,Lidle አይጠፋም
@@DenkneshEthiopia Danke :)
ጀግኒት
ቡዋtci. ኢስት. ኢነም አላውቀውም።
እስኪ ቤተሰቤ ሁኚ የኔ ቅን
ዋዉ ያበደ ነው 🥰👌🥰🥰
ሽብር ነው አተር
የሽንብራ ዱቤ ክክ ነው ነው የተጠቀምኩት
አተር ነው ሽንብራ
ሽምብራ ክክ ነው ነው
🌹🌹🙏❤️
እህቴ ወፍጮውን የት ነው ማግኘት የምንችለው እኔ ምኖረው አሜርካን ሃገር ነው የሱ አይነት ማግኘት አልቻልኩም እስኪ ሚገኝበትን ወብሳይት ሊኩላይ አስቀምጭልን በተረፈ ምታሳይን ሙያ በጣም ቆንጆ ነው
ይሄ ወፍጮ ለ አውሮፓ ገበያ ነው የቀረበው አማራጭ የኪችን ኤድ ወፍጮ አሜሪካ ይሸጣል ቼክ አርጊ
አተር ክኩን ሽብራ አላለችም
ወይ ቡጥጫ እንዲህ ይቅለድብሽ ካሳየሽ ትክክለኛውን ሙያ አሳይ አለበለዝያ ተይው ስንት እኮ የሚያውቅ ትልቅ ሰው ያይሻል ቡጥጫ አትበይው ሌላ ስም ስጭው ፈጠራሽን ግን አደንቃለሁ
ሽብራ የፈጨሽበት ማሽኑ ኢትዮጵያ ይገኛል ?
አይ የጀርመንገበያ ላይ ነው ያለው ሃገር ባትመ ውፕፍጬ ቤት ሞልቷል ምን ችግር አለ እዚህ ወፍጮ ቤት ስለሌለን ነው ያስፈለገን
@@DenkneshEthiopia እሱማ ወፍጮቤት አለ እኔ ግን ለቤት መግዛት ስለፈለኩነውስለፈለኩትነው።
👌👌👌👌👌💕💕💕💕🎊🎊🎊🎊🎊🎊
ግን እኮ የምግብ ይዘቱ ቀንሷል ተቀቅሎ ውሃው ስለተደፋ እናቶቻችን ለምን ቧጠው እንደሰሩት ልዩነቱን ተረጂ
ያው እንግዲህ እኔ እንዲህ ሰርቼዋለሁ የወደደው ይጠቀምበት ውሃው ስለተደፋ የንግብ ይዘቱ ይቀንሳል የሚል ግምት ግን የለኝም ግዜ ቆጣቢና ቀላል እንዲሆን ብቻ ነው ያደረኩት የድሮውን አሰራር ተውት የሚል ሃሳብም አላቀረብኩም ትንሽ ለማዘመን ብቻ ነው የሞከርኩት የሚፈልግ ይጠቀምበት።
አተር ክክ ነው ሽንብራ አይመስልም
አረ ጠፍተሻል በሰላም ነዉ
Pᵣₒmₒˢᵐ
ጥሩ ነው ነገር ግን ፀጉር መሸፈን አለበት
አልተያያዘብሽም?በቃ በያይነት እያዘጋቸሁ መብላት ነው
በፍፁም ምንም አልተያያዘም መኸመሪያ ዘይት ያረኩበት እንዳይያያዝ ነው ከጎን ስጎሽን እየሰራሽ ከሆነ ደግሞ ይበልጥ ይፈጥናል 🤗
@@DenkneshEthiopia thank you for reply ዛሬ ስልጆን እያዘጋጀሁ ነው
ቀምሰሽ አስተያየትሽን እጠብቃለሁ 🤗
@@DenkneshEthiopia እውነት እውነት እልሻለሁ በጣም አሪፍ ነው በላሁ
ወደድሽው ? እሰይ አመሰግናለሁ የኔ ቁም ነገረኛ 🤗
አቺ ያመጣሽው ስም ነው ትስምቶም ታይቶ አይታውቅም
እኩል አይበስልም
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አች ሴትዮ ውሽታም አተር ክክ ነው ፋራ ያለ መስለሽ ጭጭጭ