በልጆቻችሁ ማንንም አትመኑ መልካምነትዋ የልጅዋን ህይወት ያስከፈላት እናት Don't trust anyone about your children Childabduction

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.พ. 2025
  • በልጆቻችሁ ማንንም አትመኑ መልካምነትዋ የልጆችን ህይወት ያስከፈላት Don't trust anyone about your children Child abduction#children #Lifestyle #Denkneshethiopia #helthylifestyle #Ethiopian #Food #Hair #kids
    እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የማጋራችሁ 👉
    Welcome to #Denkenesh #Ethiopia
    willkommen Bei Denknesh Ethiopia
    አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍
    ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም!
    ⭐️MY AMAZON PAGE:
    (All my FAVORITE Amazon products in one place…FOLLOW ME!)
    GERMAN 👉www.amazon.de/...
    FOR USA Amazon.com 👉 www.amazon.com...
    😍FOLLW ME!
    ♡ SUBSCRIBE TO MY TH-cam (It’s free!): / @denkneshethiopia
    ♡ FOLLOW ON INSTAGRAM: @ Fetyhabesha
    ♡F A C E B O O K👉 / denknesh
    ♡TIK TOK👉 @denkneshethiopia
    ♡T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshe...
    Visit My Online Shop www.Denknesh.com
    BUSINESS INQUIRIES! E-mail zumracultural@gmail.com
    *Disclaimer: This video is NOT sponsored. I use affiliate links. As a customer, you do not pay any more or less because of an affiliated link. A small percentage of the sale will go to the person who generated the link. Thank you for your support of my channel!

ความคิดเห็น • 172

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia  3 วันที่ผ่านมา +4

    ወገኖቼ ይህ ታሪክ ሁላችንን ያስተምራል በቀናነት በምናደርጋቸው የእለት ተእለት ተግባራት ውስጥ ባላሰብነው መንገድ እንዳንታለል ያስጠነቅቃል በሚል ለናንተ አጋርቻለሁ ታሪኩን የሰማውሁ ከዚህ ግለሱብ ነውና እንደኔ ቀጥታ መስማት ለምትፈልጉ ጀርመንና የምትችሉ ሊንኩን በመጫን ማድመጥ ትችላላችሁ 👇 vm.tiktok.com/ZNeoyTsWB/

  • @HelenCherinet-nt7rv
    @HelenCherinet-nt7rv 5 วันที่ผ่านมา +10

    የእዉነት መጣም እናመሰግናለን 🙏ምን አይነት የአዉሬ ዘመን ላይ ነዉ የደረስነዉ በጌታ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 4 วันที่ผ่านมา +8

    ገብርኤል አባቴ አሳልፈህ አትስጠኝ አደራህን

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 5 วันที่ผ่านมา +16

    አረ ምን ጉድ ነው ማን ይታመናል እሂ ለኔ ትልቅ ማንቂያ ደወል ነው እኔ ሰውን በጣም አምናለሁ ታሪኩ በጣም ቢያሳዝንም ወደኛ ስላቀረብሽው ከልብ አመሰግናለሁ ልጆቻችን አላህ ይጠብቅልን

    • @fiametaferede7428
      @fiametaferede7428 5 วันที่ผ่านมา

      Sewun belijochish atimegni. Ledekikam bihon lijochen kayine marak alfeligim. Bicha Amilak yitebikilin

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 6 วันที่ผ่านมา +42

    በተለያየ አለም ልጆቻቹን ጥላቹ የተሰደዳቹ ወላጆች አሏህ በራሕመቱ ልጆቻቹን ከክፉ ነገር ይጠብቅላቹ ዱአም አድርጉላቸው የእናት ዱአ ቀላል አይደለም!

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 5 วันที่ผ่านมา +23

    በጣም ጥሩ መልዕክት ነው እኔ በተፈጥሮዬ ጭንቀታም ነኝ በልጆቼ ጉዳይ ሴቷ ልጄ ገና መዋለ ህፃናት ሆና ስለመደፈር ቀን በቀን እነግራት ነበር ለወንዶቹም እንደዛው ወንድም ይደፈራል ግብረሰዶም የሚባለውን አብራርቼ እነሱም ሲያድጉ መድፈር ሀፂያትም ወንጀልም መሆኑን እነግራቸዋለው ት/ቤት አስተማሪም ቢሆን እንዳያምኑ መንገድ ላይ ሲሄዱ የቆመ መኪና ውስጡ ሰው ካለ ራቅ ብለው እንዲሄዱ ዞርዞር እያሉ እያዩ እንዲሄዱና ሰው ወደነሱ አቅጣጫ እየመጣ ከሆነ ቦርሳቸውን ጥለው እንዲሮጡ የማልነግራቸው የለም ልጆቻችሁን አንቁ ዋናው ግን ፀሎት ነው

    • @fiametaferede7428
      @fiametaferede7428 5 วันที่ผ่านมา +1

      Gobez yene enat, enem endanchi negn. Amilak yitebikilin

    • @Tgyemaryamlj
      @Tgyemaryamlj 2 วันที่ผ่านมา +1

      እኔም እህቴ ለልጄ አንቺ እንዳልሽዉ ነዉ ምመክረዉ ፈጣሪ ይጠብቅሎነ

  • @ወለተሚካኤል-123
    @ወለተሚካኤል-123 3 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ልጀ ከጏደኞቸ ጋ ላሳልፍ ሲለኝ የማናቃቸው ቤተሰቦች ጋ እዲሄድ አልፈቅድም ነበር አሁን አድጎ ሃያ አንድ ሊሆነው ነው
    ይወቅሰኛል ግን እኔ እዚ ስለደረሰልኝ በእግዚአብሔር ቸርነት ደስ ብሎኛል 🙏

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 5 วันที่ผ่านมา +8

    አመሰግናለሁ ይህ ለሁላችንም የማንቂያ ደውል ነው❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 5 วันที่ผ่านมา +16

    እኔ ኢትዮጵያ እያለሁ በዘመኔ የገዛ እናቴን እንኳ አላምናትም ነበር፣ አስባችሁታል? ሲበዛ እንስፍስፍ ነበርኩ:: ወደአሜሪካን መጥተን እዚህ sleep over (አዳር ፕሮግራም) የሚሉት አለ ብሞት አልፈቅድላቸውም ነበር ከፈለጋችሁ እነሱ ቤት አድረው ይጫወቱ እያልኩ ሳስተናግድ ቆይቼ ዛሬማ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ትልልቅ ልጆች ሆነው ድግሪያቸውን ይዘው ሥራ ይዘው ራሳቸውን ችለዋል:: ሁሉም ወንዶች ናቸው:: እህታችን እውነቷን ነው ልጅን ከአይናችን ሥር አለማራቅ ነው በተለይ በአሁኑ ዘመን::

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus 5 วันที่ผ่านมา +7

      እንክዋን ጌታ እረዳሽ ልጆቻችን እራሳቸውን ችለው እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም ተመስገን!!!

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 5 วันที่ผ่านมา

      @PeacefromJesus እውነት ነው አሜን🙏❤

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre 5 วันที่ผ่านมา +3

    አንዴ ልጄ ልደት ተጠርቶ እሽ አልኳቸዉ ከሰዓት ነዉ አሉኝ እሺ አልኳቸዉ እኔ አብሬ ልሄድ ወስኜ ነበር ከዛ ከጥሪዉ ወረቀት ላይ ከፈለጋችሁ መጥተን በመኪናችን እንዉሰዳችሁ ይላል ትንሽ አሰብኩና ብዙም አላቃቸዉም ብዙ አልቆዩም ቀኑ እየቀረበ ሲመጣ ዉስጤ ተሸበረ ። ስጦታ ገዛሁና አንድ ቀን ሲቀረዉ መዋለ ህፃናት ወስጄ ስጦታዉን ሰጠኋት ለምን አትመጡም ስትለኝ ሃይለኛ ጉንፋን አሞኛል። ልጄ ደግሞ ብቻዉን የትም ሄዶ አያቅም አልኩና ቀረን። ይህ እምላችሁ በስደት ሀገር ነዉ ። ከዚህ በኋላ የትም አንሄድም እናትና ልጅንም ሊገድሉ ይችላሉ

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 5 วันที่ผ่านมา +5

    የምር ልብ ይሰብራል ያረብ ያልወለዱ መሀፀኖች የሚያመሰግኑበት ግዜ ደረሰ ያረብ ከሚታየው ከሚሰማው መዐት በምህረትህ ጠብቀን እኔ አልወለድኩም ግን ከማየው ነገር እናቴንም አላምንም

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 วันที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር ይጠብቅልን። በበኩሌ ልጄ ያለበት እኔም አለሁ ከትምህርት ቤት በስተቀር! ትምህርት ቤትም ለመምህሩና ለጥበቃ አደራ ከኔ ውጭ ማንም እንዳይወስድ ብያለሁ። አደራቸውን ከመብላት ይጠብቅልኝ

  • @mesidagne4352
    @mesidagne4352 5 วันที่ผ่านมา +7

    This message is for me. I will not allow anyone to take my children to any event 😢

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 4 วันที่ผ่านมา +1

    ፈትዬ ትላንት የሰማሁሽ እስከዛሬ እየረበሸኝ ነው 😢😢😢😢😥😥😥😥😥😥ቆይ የት ሐገር ነው በጌታ

  • @armidesara6260
    @armidesara6260 5 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርከው ለኔ ግን ይበልጥ ጥብቅቅቅቅ እንድል አረግሽኝ; በሰማሁት አሳዛኝ አደጋ ልቤ በጣም አዝኗል

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነዉ ሚዘገንነዉ እናመሰግናለን እህት🙏🙏

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew 5 วันที่ผ่านมา +4

    እናመሰግናለን ጌታ ይባርክሸ❤

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 4 วันที่ผ่านมา

    ምን:አይነት:ክፉ:ሰዎች:
    ናቸው:ጥሩ:ሀሳብ:ነው:
    ጥሩ:የማንቀያ:ደውል:ነው
    እግዚአብሄር:አታጋልጠን:
    ነው::ተባረኪ::

  • @giftitesfaye-ne5op
    @giftitesfaye-ne5op 5 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ፈቲሀ❤

  • @haregewoinalemu7907
    @haregewoinalemu7907 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ልክ ነሽ እህቴ በተለይ ኢሮፕ ለምንኖር በጣም ጥሩ መልዕክት ነው

  • @SAhmed-o6j
    @SAhmed-o6j 2 วันที่ผ่านมา

    Betaaam enamsgnalen Allah ytebkesch❤❤

  • @capitainsarahabtaff6711
    @capitainsarahabtaff6711 4 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for sharing this information 😭😭😭😭😭😭

  • @laveleable
    @laveleable 5 วันที่ผ่านมา +2

    Thank you for sharing ✝️🙏✌️

  • @ሱሱየድሬዎ
    @ሱሱየድሬዎ 5 วันที่ผ่านมา +3

    ያረብ ልጆቼን አደራ አተ ጥላከለላ ሁናቸው

  • @tsigeredabeyene9243
    @tsigeredabeyene9243 3 วันที่ผ่านมา

    Edat yesketetal Egzabhar yebarksh sel informationu

  • @youngbous2979
    @youngbous2979 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን. ለምክርሽ

  • @mesereteldana176
    @mesereteldana176 4 วันที่ผ่านมา

    እናመሠግናለን ❤ በቀደም እየሠማሁ አቋርጨ ወጣሁ። ጌታ በደሙ ይሸፍነን

  • @abialazar3134
    @abialazar3134 5 วันที่ผ่านมา +1

    Thanks so much

  • @fananfransua1482
    @fananfransua1482 5 วันที่ผ่านมา +2

    ማምነው ፈጣሪ እግዚአብሔር እሱ ልጆቼ ይጠብቅልኝ እሱ ነው የሰጠኝ

  • @TegistBekele-mo6hd
    @TegistBekele-mo6hd 5 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን በማይጠረጠር መንግድ ልጆን በሉባት

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 5 วันที่ผ่านมา +34

    መድሀኒትአለም አባቴ ልጄን አደራ ጠብቅልኝ😢

  • @ST4R_SK1ES
    @ST4R_SK1ES 4 วันที่ผ่านมา

    Betam yasazinal, inatina abatu igiziabiher yssinanachew, hulunim lijoch igiziabiher yetebikilin. Thankyou.

  • @mekideskiros9115
    @mekideskiros9115 5 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you ❤

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክሽ
    እኔ ልጄን ገና ትንሽ እያለች ነበር ያስጠነቀቅኳት የጓደኘቿ ቤት መሄድ አደጋ እንዳለው ከለታት ኣንድ ቀን በት/ቤት ይወስዷቸው ነበር እና ሲመለሱ የጓደኛዋ ቤት ጠብቃን ከዛ እኔ ና አባቷ ተቀበልናት እና ልጄ ፈርታ ፀሎት ጀመረች እግዚአብሔር እረዳን ወዲያው እኛ ደረስን ተጣራን ምን ነበር ያስፈራት አበሻ ቤት የመላእክት ስእል እንደሚለጠፍ እዛ ቤት የቡድሀ ቅርፅ ኣስቀምጠው ስታየው በጣም ደንግጣ በስመአብ እያለች እኛ ደረስን እና የሁሉም እምነት ስለማይታወቅ ልጆቻችንን የሰው ቤት ባንልክ ባይ ነኝ ጓደኞችን ደጅ ቢያገኙ እላለው ለክፉም ለደጉም የሆነ ነገር ቢፈጠር ያየ ይረዳቸዋል መቼም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ግን ጥሩ ብለሻል
    አንድ አሜሪካ ያደገ አበሻ ሲናገር የጓደኛው ቤት ሲሄድ የጓደኛው አባት መጥፎ ፊልም ሲያይ ይሄ አበሻ እዛው መጥፎ ሒወት ውስጥ ገብቶ ሴት አይቀረው ወንድ አይቀረው ስንቱን አበላሽቶ በስተመጨረሻ ሱስ ጀምሮ ምን ልበላቹ እንዲህ ያለ ሂወት እንዴት እንደገባ ሲናገር ሰማሁ እና ሞት ብቻ ሳይሆን ሌላም ስንት ጉድ ኣለ
    እግዚኦ መሐረነ

  • @etopiasester8373
    @etopiasester8373 5 วันที่ผ่านมา +3

    በእውነት ያማል የሰው ልጅ ጭካኔ እኔ ልጄን ለብቻው የትም እንዲሄድ እልፍ ቅድም ምክንያቱም ጊዜው ያስፍራል ግን የሰው ዘር ምን ነካው😢

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 5 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረኪ እህቴ! ጠቃሚ ምክር ነው?

  • @pate840
    @pate840 4 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት ጌታ ሆይ ማረን ከክፉ ሰው እጅ ጠብቀን ። የት አገር ነው ይሄ የሆነው ? ሟችስ ስደተኛ ነው ? የዚህን ዓይነት ግፍ አረቦች በሊቢያ የሚሰደዱት ላይ ያደርጋሉ አሉ ። የሚያስፈራ ጊዜ ደረስን ። ስለምክርሽ አመሰግናለሁ ።

  • @asliabahaley211
    @asliabahaley211 5 วันที่ผ่านมา +1

    Betam ysaznali ehtia enamsgnaleni

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 5 วันที่ผ่านมา +1

    Omg my heart almost dropped, omg, so scary. I really don't trust anyone when it comes to my kids.

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 5 วันที่ผ่านมา +2

    እንደዚህ ባለ ዘመን ምን አይነት የዃህ ብትሆን ነው ከማታውቀው ሰው ጋር በምን ታሳቢነት ነው የላከችው አሳዛኝ

  • @cucinaitalianaa
    @cucinaitalianaa 5 วันที่ผ่านมา +2

    ልጆቻችን የማን ልጆችጋር እንደሚሔዱ የሚሔዱበት ቤተሰቦች እና ቤታቸውን ሳናቅና ሳናቃቸው በፍፁም መላክ የለብንም
    አዲስም ጎረቤት ከሆኑ መጀመሪያ በሩቁ
    በደንብ መተዋወቅ ልጆቻችን ልደት ቢጠሩም አብረን ቤተሰብም አብሮ ሔዶ ሰዎቹን በደንብ ማንነታቸውን ማጥናት ያስፈልጋል አለበለዛ የቤት ውስጥ ልደት የማናቃቸው ሰዎች ቤት አለመላክ ይመረጣል ዛሪ ልጆቻችን ትልልቆችም ቢሆኑ የት እንደሚሔዱ ማወቅ አለብን !!

  • @efratajo434
    @efratajo434 5 วันที่ผ่านมา +1

    Teru meliekit new 🙏

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 5 วันที่ผ่านมา

    Thank you for sharing, would you share your sources please. Thank you

  • @elizabethzekarias3707
    @elizabethzekarias3707 4 วันที่ผ่านมา +1

    Is that film?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 วันที่ผ่านมา

      @@elizabethzekarias3707 I wish it is

  • @bayushtefera3958
    @bayushtefera3958 5 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤❤

  • @azeb8953
    @azeb8953 3 วันที่ผ่านมา

    Wey Gud we are in scary world we are living 🥹 I can’t wait for the next video

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 วันที่ผ่านมา

      Sadlly it's true we are living in a scary world the next video is alredy uploaded you can find it at the end ofvthis video .

  • @azebalem1573
    @azebalem1573 4 วันที่ผ่านมา

    Beslasa betam yaszenal yamal

  • @salamtsegay7827
    @salamtsegay7827 6 วันที่ผ่านมา +1

    Wow danke

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 4 วันที่ผ่านมา

    Heart breaking to listen this 💔 😭

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 5 วันที่ผ่านมา

    እፍፍፍፍ ፈጣሪዬ ልጆቸን ጠብቅልኝ የኔብ ብቻ ሳይሆን ህፃናት አምላኬ ጠብቃቸው እኔም አለሁበት አገር የልጆች መሰረቀ ጆሮ ጭው ያደርጋል 😢 እፍፍፍፍ አብሶ አውሮፓ

  • @kindness4049
    @kindness4049 5 วันที่ผ่านมา

    Thanks sis very sad story

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 5 วันที่ผ่านมา

    Besmam.woldemenfes kidus awetagn medhaniyalem aremene yemolabet zemen sewren

  • @tigestaraya9701
    @tigestaraya9701 5 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ምን ጉድ ነው ፈጣሪ ከዚህ ጉድ ይሰውረን

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 5 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን እህት አይ ሰው ማመን

  • @jojolove791
    @jojolove791 5 วันที่ผ่านมา +1

    በተለይ ዉጭ የምንኖር በልጆቻችን በጣም ጥንቁቅ መሆን አለብን

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 5 วันที่ผ่านมา

    Ene manenem alamenem lejoch kayene sere enedereku alefelegem ene betefetero sewun alamenem egziabeher lejochachenen yetebekelen 🙏🙏

  • @belaynesh5851
    @belaynesh5851 5 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚወ ማህረነ ክርስቶስ

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 5 วันที่ผ่านมา

    Egzooo egzooooo egzooooo 😢 thank you for sharing so scary so scary 💔

  • @selamawittakle455
    @selamawittakle455 4 วันที่ผ่านมา

    aderahen amlaka

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 5 วันที่ผ่านมา

    ውይ እንዴት እንዴደነገጥኩ ያማል😢

  • @Roseslove2017
    @Roseslove2017 5 วันที่ผ่านมา +1

    Ene trim bet binihed lijochen ende camera new yemiketelachew sew yinadedibigal ahun adgewal Egziabher yimesgenew

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 5 วันที่ผ่านมา +5

    ይሄ የተፈፀመው የት ነው?? please ቦታውን ንገሪን።

    • @tizita532
      @tizita532 4 วันที่ผ่านมา

      I think Europe

  • @banchayehualemu
    @banchayehualemu 5 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ጠይሟ ግሩም መልእክት ነው
    ደህና ነሽ ታስታውሽኝ ይሆን

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 5 วันที่ผ่านมา

    በስመ ስላሴ በእውነት በጣም እናመሰግናለን ያሳዝናል በጣም

  • @የኣዺስልጅ
    @የኣዺስልጅ 5 วันที่ผ่านมา

    ያኣላህ ያሳዝናል

  • @habtamabera1481
    @habtamabera1481 5 วันที่ผ่านมา

    Hoooo my god😢😢😢😢 betam aznalew Le enateyew

  • @VyrusCitrus
    @VyrusCitrus 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @kidslife9316
    @kidslife9316 4 วันที่ผ่านมา

    የት አገር ነው?😢

  • @selamhagos3985
    @selamhagos3985 4 วันที่ผ่านมา

    Hi dear, it’s so sad to hear such story. Could you please share the link of ur source even if is in German?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 วันที่ผ่านมา

      I alredy pin it in the first comment 🤗

  • @HannaDenke
    @HannaDenke 5 วันที่ผ่านมา

    እግዝኦ😢😢

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 5 วันที่ผ่านมา +10

    አንቺ የምትኖሪበት አገር ነው ወይስ የት ነው የተፈፀመው።።

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 วันที่ผ่านมา

      አዎ

    • @newflowergetu8958
      @newflowergetu8958 5 วันที่ผ่านมา

      @@DenkneshEthiopia አመሠግናለሁ። እኔም ጎረቤትሽ ነኝ። እና የልጄ ልጅ ብዙ ጊዜ ልደት ይጠሯታል እና እናቷን አብረሽ ሒጂ እላታለሁ። እንዳልሺው ያስፈራል።🙏💐💐💐

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 5 วันที่ผ่านมา +2

    የት ሃገር ነው?!!

  • @YordanosFisshatsien-g7v
    @YordanosFisshatsien-g7v 5 วันที่ผ่านมา

    Weyne amlakye yasferal betam yet hager new

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 4 วันที่ผ่านมา

    ፈትዋ እደትነሺ ውደ

  • @elizabethdegu7804
    @elizabethdegu7804 5 วันที่ผ่านมา

    Ayiiiiiii anchim metash asichilen

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 5 วันที่ผ่านมา

    I’m sorry 😢

  • @blenJoshua8251
    @blenJoshua8251 4 วันที่ผ่านมา

    min lihun tekatelku yena widd lig enat negn akewlew himemun yesemayu geta tilkun metnanat yistachew lela min elalew 😭😭😭😭😭😭

  • @yekiberesuchannel3626
    @yekiberesuchannel3626 3 วันที่ผ่านมา

    ጌታ ሆይ, አንተ ልጆችን በደምህ ሸፍንል ን

  • @KamalIbrahim-f3g
    @KamalIbrahim-f3g 5 วันที่ผ่านมา

    Yhe yetfetrew yet new?

  • @FreweiniKflezghi
    @FreweiniKflezghi 5 วันที่ผ่านมา +2

    አይ እነዚ የመደ ስለሆኑ እናትየውም ብትሄድ አይለቀትም ነበር ምክንያቱም ስራቸው ስለሆነ ስለዚ ማንኛውም አዲስ ሰዉ ወይ ጐረቤት ዘው ብሎ አለመግባት

  • @eden.t1578
    @eden.t1578 5 วันที่ผ่านมา

    Egzio meharene kerestos.. Geta medhanyalem bedemu yeshefenelen.. Where did this happen?? I dont even allow at my families unless am there.

  • @ammitaddese
    @ammitaddese 5 วันที่ผ่านมา +1

    Weyyy geta hoy min gud naw fitery hoy ante tabkan

  • @gentenegawessaru
    @gentenegawessaru 4 วันที่ผ่านมา

    Wey gude btame yasazenale

  • @helentadele2574
    @helentadele2574 5 วันที่ผ่านมา

    እኔም ታሪክ ቢመጣ ልጄን ማንም ቤት አልክም ብቻ አምላክ ይጠብቅ ነዉ የሚባለዉ ግዜዉ ያስፈራል 🤦‍♀️

  • @desalegnfikru6848
    @desalegnfikru6848 5 วันที่ผ่านมา +2

    ለህክምና ሊሆን አይችልም ምረመራ ያስፈልገዋል፡ አምልኮ ነው

  • @laveleable
    @laveleable 5 วันที่ผ่านมา

    Omg 😳

  • @AbuBetu
    @AbuBetu 6 วันที่ผ่านมา +2

    Yet hager new wengelu yeteftsimew???????

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 วันที่ผ่านมา

      ታሪኩን የተናገረው ሰውፖ በጀርመንኛ ነው

    • @AbuBetu
      @AbuBetu 5 วันที่ผ่านมา

      @DenkneshEthiopia Ena Germany new yemenorew endezi aynet wengel befetsum aytasebem endezih Kat endageneshw beteteksch turu new endi aynet neger welagoshen yerebeshal

  • @peteroswordofa8943
    @peteroswordofa8943 6 วันที่ผ่านมา

    Egzio ere min gud new

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z 5 วันที่ผ่านมา

    Enalelahe wenaely ragun yarbeee ante tebqlen

  • @bettybetina3587
    @bettybetina3587 5 วันที่ผ่านมา

    Are besmam bewolde men gute newo 😮😮

  • @lilylily3529
    @lilylily3529 5 วันที่ผ่านมา

    W/G yethbkelne sewerhane

  • @milatywenargiberhey
    @milatywenargiberhey 5 วันที่ผ่านมา

    Yegrmali ewnti new

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 4 วันที่ผ่านมา

    Manenm almenm bimot ken lijochan eytbku mata nw yemisraw sew evel honwal

  • @EmaAbi-v6v
    @EmaAbi-v6v 5 วันที่ผ่านมา

    Ene melehs yet newe erop laye apartment skaray alle adres aykarayme lemanegawme Egzabhier ytebqen

  • @Justmeandmoi
    @Justmeandmoi 5 วันที่ผ่านมา +3

    Where did this happen???

  • @sweetsweetsent2563
    @sweetsweetsent2563 4 วันที่ผ่านมา

    teru melkte nw ...e/r antew tebkln kelela hunln

  • @43789bb
    @43789bb 5 วันที่ผ่านมา +3

    የት አገር ነው ሞቶ የተግኘው?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 วันที่ผ่านมา

      ታሪኩን በጀርመንኛ ነው የሰማሁት የትም ሊከሰት የሚችል ነገር ነው ፈጣሪ ይጠብቀን 😥😥😥

    • @43789bb
      @43789bb 5 วันที่ผ่านมา

      @DenkneshEthiopia 😢

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 4 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ የትም ሊከሰት ይችላል ግን ችግሩ የተከሰተበትን ሐገር ብትነግሪን ደስ ይለናል ፈቲ ጌታ ምስክሬ ትላንት ስሰማው እንዴት እንደተንቀጠቀጥኩ😢​@@DenkneshEthiopia

  • @mikeleenkwandenamtahyohann9786
    @mikeleenkwandenamtahyohann9786 6 วันที่ผ่านมา

    Kebade nwe ene yemalawekew betesbe gare alekem awo No elalehu mekeneiatum enesun metebeke gedetay selhone elalehu tishi dekika biyazenum
    Gen wanawe Cheru Medehanialem yetebekelegne

  • @woinuwoldeyes54
    @woinuwoldeyes54 4 วันที่ผ่านมา

    Ich lebe auch in Deutschland,
    Du weiß schon, wie es mieter und Vermieter Vertrag ist?
    Wo hast du gehört?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 วันที่ผ่านมา

      Ich habe das in der erte kommentar verlinked. Ich denke diese leute haben nicht die wohnung vermitet, sondern einfach rein gegangen und neue vorhänge aufgehängt damit die nachbarn überzeugen können. der Man die geschichte erzält hat nicht alles erklärt, egal ob stimmt oder nicht jede soll auf seine kinder besser aufpassen before was schlimmes passiert.

  • @asmaraabreha1877
    @asmaraabreha1877 3 วันที่ผ่านมา

    ኣረ ልጆቼን ልኬ አላውቅም ሓበሻ ቤት እንካን ልኬ አላውቅም