ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ድምጽሽ በጣም ደስ ይላል ።ጣፋጭ ነገር ነሽ ልበልሽ ።
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤
አሰራሩ በጣም ያምራል እሞከረዋለሁ
በጣም ደስ ይላል እመክረዋለሁ እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን
ዋዉ ዜድዬ በጣም ልዩ የሆነ የእርጥብ አሰራር ነዉ ያቀረብሽልን እጅሽ ይባረክ 👍👈👌😍
Ejish yibarek+++++++++++++++++++++++ bexam new Yewadadkut yemigerm qurs new
ዜድ በቅርብ ነው ያየሁሽ በጣም ጎበዝ ንፁህ ነሽ❤ ዬህ እርጥብ ደግም ለፀሞኞችም ይሆናል ያለ እንቁላል💒🙏
ሠላም ዪሁንሊሺ ምሪጥ ነው አሁን እሞኪራለዉ እጅሺ ዪባረክ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን እሙዬ
አሚንንንን
የምር አንደኛ ነው ሰርቼ ከልጆቺ ጋር በልቻለው
በጣምደሠ ይላል በርች አብይ ፃም ሲፈታየምሠራው ይህን ሳንዱች ነው ግን መጀመሪያ እግዚአብሔር የዛሬው ይበለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አምላክ
ቀምሼው አላውቅም ግን በጣም አሪፍ ይመስላል።
በጣም ነው የወደድኩት የሚገርምና ቀላል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
Wow ya it is yami
❤❤❤❤❤
እረ ወንድ ነው
@@Omarhamud1w#a#w1
ጥሩ ስራ ነው በርቺልኝ
Melku betam yamral yeserashew kuris thank you kip it up
Nice job good work thanks
❤❤እናመሰግናለን እህታችን
Wowo berchi betam mert mert megebochen tesralesh
እጅግ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ
እጅሽ ይባረረክ ምታስረጂበት መንገድ ወድጄዋለዉ
Betam yamral egish yebarek
Zedy lije enidet nesh betam konijo a fetan migib new ejish yibarek wide
እግዚአብሔር ይመስገን እስላም ነኝ ❤🙏እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይሰጥልኝ 🤲🤲
yene wud tabarkii ❤❤🎉🎉
መሻ አላህ እጂሺን ለወርቅ ይበልልሺ የኔ ቆንጆ
ቤት ያፈራው ጥሩ ነው እናመሰግናለን
Yene konjo balemuya aderegshing eko amesegnalew tebareki
ዋዉ ደስ ይላል ምን ያረጋል ለኔ የሚሰራልኝ የለም
Bet sew yelm ena bichayen lisera nw God bless you
ምርጥ አሰራር በጣም ነው የወደድኩት ሞክረዋለሁ ተባረኪ
አንቺም እንኳን ቆየሽልን እናመሱግናለን
ዋውውውው❤
I appreciate mouthwatering 😋 I'm gonna do it in the morning thanks 🥰
ዋው ምርጥ ነው👌👌👌👌👌
ዋው ምርጥ ሳንዱሽ እጅ ይባረክ
❤❤❤❤❤ arif new
Waww amazing 👏
It is so beautiful
ዋው ዜድዬ በጣም ባለሞያ ነሽ እርጥብ የሚወደድ ፈጣን ምግብ ነው አብሶ ለመክሰና ለእራት ቀለል ያለ በአትክልት የበለፀጉ ጤናማ ተመራጭ ፃፋጭ የምግብ አይነት ነው አንቺ ደሞ በጣሞ ለየት አድርገሽ ነው በካሮትና አድርገሽ ሰርተሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን አንደኛ ነው🥰👌 ሼር
ቆንጆነው በርቺ
thanks for sharing this video ,,,,,,,,,
ማሻ አላህ ያመራል በርቺ
በጣም ቆንጆ ነዉ ❤
Waw betam arif sera
በጣም ፅድት ያለና ያንቺም ትህትና የተሞላበት ቀለል ያለ ምርጥ ምግብ
Thank you. It was a nightmare for me to cook. Specially since I am living alone now. So thank you for making this easy recipes. It really helped me a lot
My pleasure 😊 and hope you will enjoy
?
Betam mirt aserar new tebrki
ሰላም ዜድዬ በጣም ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው በጣም አሪፍ ነው በርቺልኝ 👌👌👍👍❤🙏
Mashallah gobez berchi 🌹
በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ
አሪፍ ነው እህታችን
PErfect🙏👌👌👌👌👌
ምግቡን ለመስራት3 ድንች,1 ሽንኩርት, 1 ካሮት,3 እንቁላል እንደፈላጎት 2ቲማቲም ,ዘይት,ጨው, የሮዝመሪ ድቄት,1 1/4 የሻይ ማንኪያ ሚጥ ingredients 3 potatoes, 1 onion, 1 carrot, 2 tomatoes, 3 eggs oil, salt, rosemary powder, 1 1/4 Chilli powder
🤲 🙏🏻🙏🏻👍 Like
ቆንጆ አሰራር ነው።ስያሜው " እርጥብ " ለምን ተባለ?
Pin to top adrgiwu
N Bby
Wwwawwww❤
Ahununu miseraw😍
አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ
zedyea zarea eyserahut nw teastu tyyy abo zemnseh endi ጥፍጥ ይበል# ተባረኪ ዜድዬ አንድ ሀሳብ ልንገርሽ ቤት ውስጥ የጁስ አሰራርን አሳይን የበርገር ስራ ቤቱ ውስጥ
ብርክቲዬ አሜን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እሺ አሳይሻለው❤❤🥰
Excellent ❤
እናመሠግናለን ከልብ
በጣም ደስ የምል እና ቀለል ያል ሁሉም በቤቱ ማዘጋጃት የምችል አስራር ነው ያሳየሽን እኔም አሁን እሞክራለሁኝግን የጨመርሽ ቅመማቅም ትንሽ አልገባኝም በርችል ጌታ ይባርክሽ እናመሰግናለን።
betam desi yemil kurs tebarek
ማሻአላህ በጣም የምራል❤
ጎበዝ አሪፈረ ነወረ
ዋው❤
Tebareki yene wud
Hi Zed. Yetetekemishachewin materialoch eski tsafilin lemegizat endiyamechin? Thank you!
Waw በጣም አሪፍ
እናመሠግናለን እህታችን ለቤት አድስ ነኝ ሠብ አርጌሻለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኻን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ❤❤❤
እራስሽ ምትሰራው ዳጣ ቢነረው ደስይልል ከሚጥሚጣ ይልቅ
Bthame terhu
Baxam yamral barchi ehite
Thanks እግዚአብሔር ይባርክሽ 🖐
one of the best foods I ever made, thanks
My favorite food
ምርጥ እኮ ነሽ
How do you prepare the rice mix powder you added
Zediyeeee yene wud andegn iko nesh 🥰🥰🥰
የኔ ቆንጆ ❤❤❤ክብር በይልኝ😍
Ethio 🇪🇹 Like 👍 🍹🍹🍹
💌💌💌💌💌💌💌
Betam des yelale selamshin yabezaw
እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ ሳልበለው ጠገብኩ ቀማሽ አያስፈልግሽም ይሆን 😋
❤❤❤❤❤ batmi arfi asrari no
Wow konjo naw Este emokrawalew ejeshe yebarke
በጣም ቆጆ ተባረኪ የኔ ውድ ጣፋጭ ምግብ
Marx qurs sarache balaw ijash yabarak.
wow Yami
ዋውውውው እንደት ያምራል👍👍😱
Aseraresh Konjo Nw testum Teru Yimeselegnal Tsegureshn Eseriw Tenesh Kir Yasegnal
loveye weti argeshew eko a.a endezi ayedelme meserw mendew yehulu
Waw yameral
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤️❤️❤️ 👍🏾👍🏾👍🏾 ወድጄዋለሁ
መሸአላህ ላክ ሼር
አሪፍ ነው አናመሰግናለን
I just do it following you and very nice. I’m a cook now thank you
oh Yami
Ere Bekedem Ereteb Selu Semechi Edete New Yemisera Eyaleku neber Amesegenalehu Sis
ጡሩ ነው
በርችልኝ እማዬ እጅሽ ይባረክ🥰
Shenkuetun etebiw pls
Amazing
ዎውው
tanks ደሞ እስኪ ሌሎችም እንደዚ አይነት ቀለል ብሎ ሚዘጋጅ ስሪልን plse yene konjoo
ሀይ
Tebarki
gobez yasgomejal
ድምጽሽ በጣም ደስ ይላል ።ጣፋጭ ነገር ነሽ ልበልሽ ።
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤
አሰራሩ በጣም ያምራል እሞከረዋለሁ
በጣም ደስ ይላል እመክረዋለሁ እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን
ዋዉ ዜድዬ በጣም ልዩ የሆነ የእርጥብ አሰራር ነዉ ያቀረብሽልን እጅሽ ይባረክ 👍👈👌😍
Ejish yibarek+++++++++++++++++++++++ bexam new Yewadadkut yemigerm qurs new
ዜድ በቅርብ ነው ያየሁሽ በጣም ጎበዝ ንፁህ ነሽ❤ ዬህ እርጥብ ደግም ለፀሞኞችም ይሆናል ያለ እንቁላል💒🙏
ሠላም ዪሁንሊሺ ምሪጥ ነው አሁን እሞኪራለዉ እጅሺ ዪባረክ
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን እሙዬ
አሚንንንን
የምር አንደኛ ነው ሰርቼ ከልጆቺ ጋር በልቻለው
በጣምደሠ ይላል በርች አብይ ፃም ሲፈታየምሠራው ይህን ሳንዱች ነው ግን መጀመሪያ እግዚአብሔር የዛሬው ይበለን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አምላክ
ቀምሼው አላውቅም ግን በጣም አሪፍ ይመስላል።
በጣም ነው የወደድኩት የሚገርምና ቀላል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ
Wow ya it is yami
❤❤❤❤❤
እረ ወንድ ነው
@@Omarhamud1w#a#w1
ጥሩ ስራ ነው በርቺልኝ
Melku betam yamral yeserashew kuris thank you kip it up
Nice job good work thanks
❤❤እናመሰግናለን እህታችን
Wowo berchi betam mert mert megebochen tesralesh
እጅግ በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ
እጅሽ ይባረረክ ምታስረጂበት መንገድ ወድጄዋለዉ
Betam yamral egish yebarek
Zedy lije enidet nesh betam konijo a fetan migib new ejish yibarek wide
እግዚአብሔር ይመስገን እስላም ነኝ ❤🙏እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜ ይሰጥልኝ 🤲🤲
yene wud tabarkii ❤❤🎉🎉
መሻ አላህ እጂሺን ለወርቅ ይበልልሺ የኔ ቆንጆ
ቤት ያፈራው ጥሩ ነው እናመሰግናለን
Yene konjo balemuya aderegshing eko amesegnalew tebareki
ዋዉ ደስ ይላል
ምን ያረጋል ለኔ የሚሰራልኝ የለም
Bet sew yelm ena bichayen lisera nw God bless you
ምርጥ አሰራር በጣም ነው የወደድኩት ሞክረዋለሁ ተባረኪ
አንቺም እንኳን ቆየሽልን እናመሱግናለን
ዋውውውው❤
I appreciate mouthwatering 😋 I'm gonna do it in the morning thanks 🥰
ዋው ምርጥ ነው👌👌👌👌👌
ዋው ምርጥ ሳንዱሽ እጅ ይባረክ
❤❤❤❤❤ arif new
Waww amazing 👏
It is so beautiful
ዋው ዜድዬ በጣም ባለሞያ ነሽ እርጥብ የሚወደድ ፈጣን ምግብ ነው አብሶ ለመክሰና ለእራት ቀለል ያለ በአትክልት የበለፀጉ ጤናማ ተመራጭ ፃፋጭ የምግብ አይነት ነው አንቺ ደሞ በጣሞ ለየት አድርገሽ ነው በካሮትና አድርገሽ ሰርተሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን አንደኛ ነው🥰👌 ሼር
ቆንጆነው በርቺ
thanks for sharing this video ,,,,,,,,,
ማሻ አላህ ያመራል በርቺ
በጣም ቆንጆ ነዉ ❤
Waw betam arif sera
በጣም ፅድት ያለና ያንቺም ትህትና የተሞላበት ቀለል ያለ ምርጥ ምግብ
Thank you. It was a nightmare for me to cook. Specially since I am living alone now. So thank you for making this easy recipes. It really helped me a lot
My pleasure 😊 and hope you will enjoy
?
Betam mirt aserar new tebrki
ሰላም ዜድዬ በጣም ልዩ አድርገሽ ነው የሰራሽው በጣም አሪፍ ነው በርቺልኝ 👌👌👍👍❤🙏
Mashallah gobez berchi 🌹
በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ
አሪፍ ነው እህታችን
PErfect🙏👌👌👌👌👌
ምግቡን ለመስራት
3 ድንች,1 ሽንኩርት, 1 ካሮት,3 እንቁላል እንደፈላጎት 2ቲማቲም ,ዘይት,ጨው, የሮዝመሪ ድቄት,1 1/4 የሻይ ማንኪያ ሚጥ
ingredients 3 potatoes, 1 onion, 1 carrot, 2 tomatoes, 3 eggs oil, salt, rosemary powder, 1 1/4 Chilli powder
🤲 🙏🏻🙏🏻👍 Like
ቆንጆ አሰራር ነው።
ስያሜው " እርጥብ " ለምን ተባለ?
Pin to top adrgiwu
N
Bby
Wwwawwww❤
Ahununu miseraw😍
አሪፍ ነው እሞክረዋለሁ
zedyea zarea eyserahut nw teastu tyyy abo zemnseh endi ጥፍጥ ይበል# ተባረኪ ዜድዬ አንድ ሀሳብ ልንገርሽ ቤት ውስጥ የጁስ አሰራርን አሳይን የበርገር ስራ ቤቱ ውስጥ
ብርክቲዬ አሜን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እሺ አሳይሻለው❤❤🥰
Excellent ❤
እናመሠግናለን ከልብ
በጣም ደስ የምል እና ቀለል ያል ሁሉም በቤቱ ማዘጋጃት የምችል አስራር ነው ያሳየሽን እኔም አሁን እሞክራለሁኝ
ግን የጨመርሽ ቅመማቅም ትንሽ አልገባኝም
በርችል ጌታ ይባርክሽ እናመሰግናለን።
betam desi yemil kurs tebarek
ማሻአላህ በጣም የምራል❤
ጎበዝ አሪፈረ ነወረ
ዋው❤
Tebareki yene wud
Hi Zed. Yetetekemishachewin materialoch eski tsafilin lemegizat endiyamechin? Thank you!
Waw በጣም አሪፍ
እናመሠግናለን እህታችን ለቤት አድስ ነኝ ሠብ አርጌሻለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኻን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው በርቺ❤❤❤
እራስሽ ምትሰራው ዳጣ ቢነረው ደስይልል ከሚጥሚጣ ይልቅ
Bthame terhu
Baxam yamral barchi ehite
Thanks እግዚአብሔር ይባርክሽ 🖐
one of the best foods I ever made, thanks
My favorite food
ምርጥ እኮ ነሽ
How do you prepare the rice mix powder you added
Zediyeeee yene wud andegn iko nesh 🥰🥰🥰
የኔ ቆንጆ ❤❤❤ክብር በይልኝ😍
Ethio 🇪🇹 Like 👍 🍹🍹🍹
💌💌💌💌💌💌💌
Betam des yelale selamshin yabezaw
እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክ ሳልበለው ጠገብኩ ቀማሽ አያስፈልግሽም ይሆን 😋
❤❤❤❤❤ batmi arfi asrari no
Wow konjo naw Este emokrawalew ejeshe yebarke
በጣም ቆጆ ተባረኪ የኔ ውድ ጣፋጭ ምግብ
Marx qurs sarache balaw ijash yabarak.
wow Yami
ዋውውውው እንደት ያምራል👍👍😱
Aseraresh Konjo Nw testum Teru Yimeselegnal Tsegureshn Eseriw Tenesh Kir Yasegnal
loveye weti argeshew eko a.a endezi ayedelme meserw mendew yehulu
Waw yameral
በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤️❤️❤️ 👍🏾👍🏾👍🏾 ወድጄዋለሁ
መሸአላህ ላክ ሼር
አሪፍ ነው አናመሰግናለን
I just do it following you and very nice. I’m a cook now thank you
oh Yami
Ere Bekedem Ereteb Selu Semechi Edete New Yemisera Eyaleku neber
Amesegenalehu Sis
ጡሩ ነው
በርችልኝ እማዬ እጅሽ ይባረክ🥰
Shenkuetun etebiw pls
Amazing
ዎውው
tanks ደሞ እስኪ ሌሎችም እንደዚ አይነት ቀለል ብሎ ሚዘጋጅ ስሪልን plse yene konjoo
ሀይ
Tebarki
gobez yasgomejal