የ7 ዓመቱን የባሏን ወንድም መለመኛ ያደረገችው ሚስት 1 January 2025

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 19

  • @buzazewde8499
    @buzazewde8499 9 วันที่ผ่านมา +6

    ይሄ እኮ ነዉ እንዳንተዛዘን ያደረገን ስንቱን የዋህ ኢትዮጵያዊ አታለላችሁ ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ የተፈረደባት ቅጣት በጣም ያንሳል

  • @YeshimebetWorkuNegatu
    @YeshimebetWorkuNegatu 9 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን ኤላዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ዘንድሮ ጆሮአችን ገና ብዙ ጉድ ይሰማል

  • @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ
    @ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ 9 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ልብ ይስጣት እውነትስንቱነው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያታልሉት 😢😢😢😢

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሜንንን ኤላ እንኳን አብሮ አደረሠን እግዚአብሔር ሆይ ምህረት አድርግልን

  • @sg563
    @sg563 8 วันที่ผ่านมา +1

    Amen 🙏 🙏 🙏Thank you

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 9 วันที่ผ่านมา +5

    ቅጣቱ ግን ያንሳል ሌላውንም ያበረታታል።

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 9 วันที่ผ่านมา +8

    6 ወር እስር የርማል የስተምረል ክክክክክክክክክክክ

  • @emebet.neterab
    @emebet.neterab 9 วันที่ผ่านมา +4

    እግዛብሔር ይቅር ይበላቹ

  • @shweitbinegede
    @shweitbinegede 9 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏

  • @vivu7295
    @vivu7295 8 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Eli, for new year wish

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ 9 วันที่ผ่านมา +1

    ገራሚ ናት ያሳዝናል 6 ወር
    በመኪና ለታካሚ እርዳታ የሚጠይቁትስ አጭበርባሪ ሰምቸ አላውቅም ነበረ ገራሚ ነው

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 9 วันที่ผ่านมา +3

    ጥፍት እድልም እልሰረቀችም ሰውፊትነው የቆመችው እስኪ በየጎዳናው።ሚገሉትን ያዙና ዳኙን

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 9 วันที่ผ่านมา +1

      ምኑን ነው ጥፋት ያላደለ አካል ጉዳተኛ አድርጋ መለመን ምን ማለት ነው ሌሎችም ይስሩ ማለትህ ነው

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 8 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉🙏👍💕

  • @hssana8939
    @hssana8939 9 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ሆይ ምን አይነት ሴጣን ነች ይቺ ደሞ የኢትዮጵያ እናቶች ሲያሳድጉን ኩራት እራት ነው ይሉ ነበር ምን አይነት ትውልድ ነዉ አሁን ወጣት ነች😢

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 9 วันที่ผ่านมา +3

    አማረ በሀሉም አከበብ ሁለት ሁለት ሆኖ ልመና ለይ ነዉ

  • @MartagetachewMekasha
    @MartagetachewMekasha 9 วันที่ผ่านมา +4

    በርቺ ጀግና ኑሮ ተወደደ ያላት አማራጭ ይሄ ነው

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 9 วันที่ผ่านมา +2

    ግፈኛ 😭

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl วันที่ผ่านมา

    ጭራሽ በሞተሰዉ ፎቶም ይለምናሉደ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂