ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ግለሰቧን መርዳት ከፈለጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሒሳብ ቁጥር 1000266543151 አዜብ ተክሉ ግርማይ ብለው ሊያግዙልኝ ይችላሉ! እናመሠግናለን!!
ሴቶቹ ልባቸው ወልቁአል
She can sue him. No body should help her!!!
አባት ያላቸው ልጆች ናቸው ተይዞ በህግ ይጠቅና በፍርድቤት ተቆራጭ ያደርጋል
ትክክል
እባካችሁ የኢትዮጵያ ወንዶች ልጅ እየወለዳችሁ አታሰቃዩ ዛሬ ከአንዷ ነገ ከአንዷ ሀላፊነት ለማይሰማችሁ አታሰቃዩ መንግስትም ህግ ቢያወጣ ጥሩ ነበር ማሳደግ የማይችል ሰው መውለድ የለበትም
ሰዉ እንዴት ለልጆቹ አይሖንም ምንአይነት ጊዜ ነዉ
የአላህ ከዝህን ቡሀላ ባሊ ማግባት ቀርቶ ስሙንም ማሳት አልፈልግም የእኔ ቁጆ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እግዚያብሄር ከተገፉት ጋር አለ ማናችንም የዘራነውን ማጨዳችን አይቀርም አናስተውልም እንጂ እግዚያብሄር ይርዳሽ ።
አዜብ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ለስንት ሰው የምተርፋ ነ በራችሁ እሱንም እግዚሃብሄር ልቦና ይስጠው
ኤላዬ ምርጥ ጋዜጠኛ
አረ ወንዶች እባካቹ ለሴት ልጅ ክብር ይኑራቹ ነገ ልጆችክ ሲያድጉ ሳላቅ ሳናስበው ነው የተለያየነው ብለክ ልትፈግ ትመጣለክ መጀመርያ ሳትሰበስቡ ስታረጁ እንድትጦሩ እያለቀሳቹ የምትመጡት እናንተ ልጆች ግን ምንን ስለማያውቁ የተፈለጉ ይመስላቸውና አባቴ ትባላላቹ ማፈርያ ሁላ ልቦና ይስጣቹ😢😢😢😢😢😢😢
ልክ ነሽ እኔም ልጆቹን ጥሎ የሄደ አባት አሁን አሜሪካ ስለሆኑ አባታችሁ ነኝ ብሎ በፌስቦክ አናገራት አባት የለኝም አለችው በለጅነቷ ብዙ ልቧ ስለተሰበረ በንግግሩ ከሌላ የወለዳትን የአባት ፍቅ ሰጥተህ አሳድጋት ብላዋለች ያቺም ከእናቷ ጋር ነች ሌላ አግቶ እኖረ ነው
እኔም ያች አይነት ሂውትነበር የገጠመኝ እኔም በዛ ጧረነት ሁለት ልጆቸን ይዢ ከመቀሌ ወደ ደሴ እደት ብየ እደመጣሁ እኔና ፈጣሪ ብቻነው 😢😢😢😢እምናቀው እኔግን ሙሉ ነብርቴን ጥየ ነበር የመጣሁት እሱግን በሳምቱ ነው በቤቴላይ ያገባው እኔ ግን ፈጣሪ ይመሰገን ተሰድቸ ልጆቸን በሰላም እያሰተማረኩነው ፈረዱን ለፈጣሪ ሰጥቸለሁ
ለሚወልዱአቸው ልጆች እንኩዋን ግድ የላቸውም. ከአገቡ ከወለዱ ምን ፍለጋ እንደሚዞሩ አላውቅም ። እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
ሥታምር ....
የኢትዮጰያ ወንዶች ዱኩማኖች ሴቶች እንደምንበልጣችሁ አስመስክረናል
ህግ ስለሌለ እኮነው ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ወዶች እደዚህ ሴቶችን እያስረገዙ ጥለው እየሆዱ እናቶችን እና ልጆችን የሚያሰቃዩት።
ህግ ምን ያድርጋቸው ሴቶቹ ለራሳቸው ህይወት ዕቅድ ሳይኖራቸው ከማንም መንገደኛና አድራሻው ከማይታወቅ ካለጋብቻ 3 ልጆች ወልዳ ከለፋችበት ንግድ ላይ ሂጂ ሲላት ትታ ሄደች።
😮አብሺራ እህት የሤት መከራ ሠዉ ወልዲ እደት ይከዳል ያሤዝናል ልጁቺሺን አላህ ያሣድግልሺ
ጠያቂ የተናገረችውን አትደጋግም። ሌላ ሃሳብ እያሰብክ አትጠይቅ
Ayzosh fetar alee
እግዚአብሄር ይርዳሽ❤❤❤
ይህ ታሪክ የኔምነበር
አፍንጫ ው ተይዞ የግዱ ተቆራጭ ያደርጋል 😢
Allah yrdash
እህቴ ለደረሰብሽ ነገር ያሳዝናል ነገር ግን ኢትዬጵያ ውስጥ ብዙ የቤት ሠራተኛ ጠፍቶአል ስለዚህ በተመላላሽ ተቀጥረሽ ስራ ሰሪ አንጂ ሰው ለምኖ ማግኘት በዚህ ሰአት ይከብዳል።
እሱንማ አይሰሩም ሚዲያ ላይ ወጥተው መለመን ለምደዋል፤
Almi atfreji sost lij yza betam kebad nw
አቦ ሴቶች ያለ ሰማንያ ያለ ኒካ አትልከስከሱ ዋጋ ያስከፉላል ሰራም የራሳችሑን ስራ ስሩ ምን ጉድ ነው መቼ ነው ልብ የምንገዛው
ኡኡ የኢትዪጵያ ወንዶች የምንሰማው ሁሉ ይዘገንናል ኧረ ወንዶች ወደ ልባቹሁ ተመለሱ ያላገባቹሁ እህቶች ባል ይቅርባቹሁ የአገራችን ወንዶች ዘግናኝ ናቸው
Beste lela set metekeyoro enebe metafsu Egezbehehr zelalamchun yaseleksachu amen😢😢😢😢😢
Demo sitamir
❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢
Ayzosh Egzyaber ferdun yestew 😢
ብዙ የተቆራርጠ ያላቀረብክላት ታሪክ አላት ለምን ተቆረጠ በጣም ስቃይ ውስጥ ያለች እናት ናት ስልኳንስ ለምን አላስቀመጥክላትም እርዳታ ከሆነ ከልብህ አስረዳት ህዝብ የሚያገኝበትን አድራሻ ሳይስጥ እንዴት ህዝብ እንዲረዳት አላደረክም ያን ሁሉ ለቅሶዋን የት አደረከው? ዝም ብሎ ለሚዲያ መታወቂያ መስራት ጥሩ አይደለም ይህች እህት ለመረዳት በጣም ተስፍ አድርጋ ይሆናል የመጣችው ። ለማንኛውም ስራህን ከልብህ ለአይምሮ ብለህ ስራ😢😢😢
Fetariii yerdash
ሌላ ሀሳብ ኖሮት ነው እንጂ ከአርባ ምንጭ መቄለ ተሽሎ ነው ወደዚያ ሂጂ ስልሽ መጠርጠር ነበር ፤ ከአቋቋምሽው ኑሮ አባረረሽ
ወንድ:ነሮን:ለማሻሻል:የጠቆረችና:የተጎሳቆለቹን:አይፈልግም:ወንድ:ልብ:የለውም:አዩኑ:የሚያየው:ያልተጎዳችውነ:አዲስ:ነገር:ነው:የሚፈልገው:ሴቶች:ለወንድ:ብላቹሁ:አትጎዱ
አካውትና ሥልክአሥቀምጥላት
Abarachew yiteyek. Yihew new.
Please Please Please Please don't give your money to anyone
እህቴ መብትሽን ማወቅ አለብሽ ፣በጋብቻ ላይ ጋብቻ ያስቀጣል ንብረት የጋራ ነው ለልጆች ማሰደጊያ ይገባሻል መብትሽን አስከብሪ ዝም አትበይ
Ere ere ere endih ye ehtochachinin hiywet yemitabelashu fetari yifredbachu ayizosh chigr yalfal
ሀያቴ ምን ለማለት ነው በትግሬኛ አያቴ ማለት ነው እንዴ ? አማረኛ አታበላሹ ሀያቴ ብሎ ነገር የለም አያቴ ነው የሚባለው
ሁሉንም እያልን ነው ያደግን አያት ለዎንድ ነው ሀያት ለሴት ነው
@ayshaahmed8148 በሌላ ቋንቋ ሊሆን ይችላል በአማረኛ ግን የወንድ/የሴት አያት ነው የሚባለው
@marblegold7011 አካባቢያዊ አነጋገር ነው ለምሳሌ እሚታየ ( አያቴ ) አንድ ነው
hasabu kegebash ybekal amargna eyastemarech aydelem
@HadasTekle-r2d what kind of language is this just go away
ግለሰቧን መርዳት ከፈለጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሒሳብ ቁጥር 1000266543151 አዜብ ተክሉ ግርማይ ብለው ሊያግዙልኝ ይችላሉ! እናመሠግናለን!!
ሴቶቹ ልባቸው ወልቁአል
She can sue him. No body should help her!!!
አባት ያላቸው ልጆች ናቸው ተይዞ በህግ ይጠቅና በፍርድቤት ተቆራጭ ያደርጋል
ትክክል
እባካችሁ የኢትዮጵያ ወንዶች ልጅ እየወለዳችሁ አታሰቃዩ ዛሬ ከአንዷ ነገ ከአንዷ ሀላፊነት ለማይሰማችሁ አታሰቃዩ መንግስትም ህግ ቢያወጣ ጥሩ ነበር ማሳደግ የማይችል ሰው መውለድ የለበትም
ሰዉ እንዴት ለልጆቹ አይሖንም
ምንአይነት ጊዜ ነዉ
የአላህ ከዝህን ቡሀላ ባሊ ማግባት ቀርቶ ስሙንም ማሳት አልፈልግም የእኔ ቁጆ አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ እግዚያብሄር ከተገፉት ጋር አለ ማናችንም የዘራነውን ማጨዳችን አይቀርም አናስተውልም እንጂ እግዚያብሄር ይርዳሽ ።
አዜብ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ለስንት ሰው የምተርፋ ነ በራችሁ እሱንም እግዚሃብሄር ልቦና ይስጠው
ኤላዬ ምርጥ ጋዜጠኛ
አረ ወንዶች እባካቹ ለሴት ልጅ ክብር ይኑራቹ ነገ ልጆችክ ሲያድጉ ሳላቅ ሳናስበው ነው የተለያየነው ብለክ ልትፈግ ትመጣለክ መጀመርያ ሳትሰበስቡ ስታረጁ እንድትጦሩ እያለቀሳቹ የምትመጡት እናንተ ልጆች ግን ምንን ስለማያውቁ የተፈለጉ ይመስላቸውና አባቴ ትባላላቹ ማፈርያ ሁላ ልቦና ይስጣቹ😢😢😢😢😢😢😢
ልክ ነሽ እኔም ልጆቹን ጥሎ የሄደ አባት አሁን አሜሪካ ስለሆኑ አባታችሁ ነኝ ብሎ በፌስቦክ አናገራት አባት የለኝም አለችው በለጅነቷ ብዙ ልቧ ስለተሰበረ በንግግሩ ከሌላ የወለዳትን የአባት ፍቅ ሰጥተህ አሳድጋት ብላዋለች ያቺም ከእናቷ ጋር ነች ሌላ አግቶ እኖረ ነው
እኔም ያች አይነት ሂውትነበር የገጠመኝ እኔም በዛ ጧረነት ሁለት ልጆቸን ይዢ ከመቀሌ ወደ ደሴ እደት ብየ እደመጣሁ እኔና ፈጣሪ ብቻነው 😢😢😢😢እምናቀው እኔግን ሙሉ ነብርቴን ጥየ ነበር የመጣሁት እሱግን በሳምቱ ነው በቤቴላይ ያገባው እኔ ግን ፈጣሪ ይመሰገን ተሰድቸ ልጆቸን በሰላም እያሰተማረኩነው ፈረዱን ለፈጣሪ ሰጥቸለሁ
ለሚወልዱአቸው ልጆች እንኩዋን ግድ የላቸውም. ከአገቡ ከወለዱ ምን ፍለጋ እንደሚዞሩ አላውቅም ።
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
ሥታምር ....
የኢትዮጰያ ወንዶች ዱኩማኖች ሴቶች እንደምንበልጣችሁ አስመስክረናል
ህግ ስለሌለ እኮነው ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ወዶች እደዚህ ሴቶችን እያስረገዙ ጥለው እየሆዱ እናቶችን እና ልጆችን የሚያሰቃዩት።
ህግ ምን ያድርጋቸው ሴቶቹ ለራሳቸው ህይወት ዕቅድ ሳይኖራቸው ከማንም መንገደኛና አድራሻው ከማይታወቅ ካለጋብቻ 3 ልጆች ወልዳ ከለፋችበት ንግድ ላይ ሂጂ ሲላት ትታ ሄደች።
😮አብሺራ እህት የሤት መከራ ሠዉ ወልዲ እደት ይከዳል ያሤዝናል ልጁቺሺን አላህ ያሣድግልሺ
ጠያቂ የተናገረችውን አትደጋግም። ሌላ ሃሳብ እያሰብክ አትጠይቅ
Ayzosh fetar alee
እግዚአብሄር ይርዳሽ❤❤❤
ይህ ታሪክ የኔምነበር
አፍንጫ ው ተይዞ የግዱ ተቆራጭ ያደርጋል 😢
Allah yrdash
እህቴ ለደረሰብሽ ነገር ያሳዝናል ነገር ግን ኢትዬጵያ ውስጥ ብዙ የቤት ሠራተኛ ጠፍቶአል ስለዚህ በተመላላሽ ተቀጥረሽ ስራ ሰሪ አንጂ ሰው ለምኖ ማግኘት በዚህ ሰአት ይከብዳል።
እሱንማ አይሰሩም ሚዲያ ላይ ወጥተው መለመን ለምደዋል፤
Almi atfreji sost lij yza betam kebad nw
አቦ ሴቶች ያለ ሰማንያ ያለ ኒካ አትልከስከሱ ዋጋ ያስከፉላል ሰራም የራሳችሑን ስራ ስሩ ምን ጉድ ነው መቼ ነው ልብ የምንገዛው
ኡኡ የኢትዪጵያ ወንዶች የምንሰማው ሁሉ ይዘገንናል ኧረ ወንዶች ወደ ልባቹሁ ተመለሱ ያላገባቹሁ እህቶች ባል ይቅርባቹሁ የአገራችን ወንዶች ዘግናኝ ናቸው
Beste lela set metekeyoro enebe metafsu Egezbehehr zelalamchun yaseleksachu amen😢😢😢😢😢
Demo sitamir
❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢
Ayzosh Egzyaber ferdun yestew 😢
ብዙ የተቆራርጠ ያላቀረብክላት ታሪክ አላት ለምን ተቆረጠ በጣም ስቃይ ውስጥ ያለች እናት ናት ስልኳንስ ለምን አላስቀመጥክላትም እርዳታ ከሆነ ከልብህ አስረዳት ህዝብ የሚያገኝበትን አድራሻ ሳይስጥ እንዴት ህዝብ እንዲረዳት አላደረክም ያን ሁሉ ለቅሶዋን የት አደረከው? ዝም ብሎ ለሚዲያ መታወቂያ መስራት ጥሩ አይደለም ይህች እህት ለመረዳት በጣም ተስፍ አድርጋ ይሆናል የመጣችው ። ለማንኛውም ስራህን ከልብህ ለአይምሮ ብለህ ስራ😢😢😢
Fetariii yerdash
ሌላ ሀሳብ ኖሮት ነው እንጂ ከአርባ ምንጭ መቄለ ተሽሎ ነው ወደዚያ ሂጂ ስልሽ መጠርጠር ነበር ፤ ከአቋቋምሽው ኑሮ አባረረሽ
ወንድ:ነሮን:ለማሻሻል:የጠቆረችና:የተጎሳቆለቹን:አይፈልግም:ወንድ:ልብ:የለውም:አዩኑ:የሚያየው:ያልተጎዳችውነ:አዲስ:ነገር:ነው:የሚፈልገው:ሴቶች:ለወንድ:ብላቹሁ:አትጎዱ
አካውትና ሥልክአሥቀምጥላት
Abarachew yiteyek. Yihew new.
Please
Please
Please
Please don't give your money to anyone