🔴መ/ር ዶ/ር ዘበነን ያፋጠጠው ወጣት | እውነት በንግግር ብዛት ተደብቃ አትቀርም! ይኼንን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ይከታተሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 387

  • @terkechtaka6815
    @terkechtaka6815 2 ปีที่แล้ว +32

    Waw ጌታ ይባረክ ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። የዮሐንስ ወንጌል 14:6

    • @xzioudxmaeron2615
      @xzioudxmaeron2615 2 ปีที่แล้ว

      Bene bekre kal yemigeba yemiwta ael malte new. Kene beker bel lek nbrachu ngr gn bene bene bene Ena kene kene kene. Ltunte alschw

    • @desalegnfentaye4847
      @desalegnfentaye4847 2 ปีที่แล้ว

      Enkirdad

    • @nard8826
      @nard8826 2 ปีที่แล้ว

      Manbeb balchil tatallugn neber manbeb slemchil gn taskugnalachihu

  • @seidabazinab
    @seidabazinab 2 ปีที่แล้ว +32

    እውነትን ለማጣመምና ይህን ወንድም ለማሸማቀቅ ቢሞክርም በሚገባ መጠየቅ ያለበትን ከመጠየቅ ወደ ኋላ ያለማለቱ የሚደነቅ ነው። እያወቁ ቃሉን ለሚየጣምሙ ግን ወዮ! ኢየሱስ ያድናል❤❤❤

    • @xzioudxmaeron2615
      @xzioudxmaeron2615 2 ปีที่แล้ว

      Kenate yezk legi nefse tedinalch

    • @ayantulemesa571
      @ayantulemesa571 2 ปีที่แล้ว

      እኔ የገባኝ ሰውየው ብቻውን ነው ያወራው ልጁን እኮ ሊያስወራው አልቻለም

    • @desalegnfentaye4847
      @desalegnfentaye4847 2 ปีที่แล้ว

      Esum eko eyesus ayadinm alalem enkirdad

    • @aynalemlegese8991
      @aynalemlegese8991 2 ปีที่แล้ว

      zimbam

    • @sisaywubie4692
      @sisaywubie4692 2 ปีที่แล้ว

      አንተ እራሱ ጋዜጠኛው ወይም አቅራቢው መናፍቅ ነህ እንዴ

  • @eliasteka4006
    @eliasteka4006 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ ተባረክ ጫና ውስጥ ሊከትህ ታገለህ ሊያሳጣህ ሞከረ ግን ጌታ ረዳህ.

  • @HOPE-xc3lm
    @HOPE-xc3lm 2 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔር ይገፅፀው ይህን ሰው!
    "እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን :"_1ቆሮ 1:23
    በክርስቶስ ኢየሱስ እኔ የዓለም ብርሀነ ነኝ;

  • @tsegayetujuma7209
    @tsegayetujuma7209 2 ปีที่แล้ว +23

    ይህ ልጅ በሰማይ እጅግ ትልቅ ዋጋ እንደሚኖረ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ከ አሳሳቾች ይጠብቀው።

    • @aynalemlegese8991
      @aynalemlegese8991 2 ปีที่แล้ว +1

      aydelem besemay bemdir waga yelelew kentu sew new

    • @eskedargetnet3391
      @eskedargetnet3391 2 ปีที่แล้ว

      አሳሳቾች ማን እንደሆኑ እናውቀዋለን ሚስጢር ስላሴን እንኳን የማታውቁ ፍጥርት ናችሁ

    • @elsaabebe5423
      @elsaabebe5423 2 ปีที่แล้ว

      ሲያሳዝን ልጁ ምንም ማውራት አልቻለም መልስ አጣ

  • @daniabi9818
    @daniabi9818 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዘበነ ትችላለህ ማሪያምን እዉነትም መምህር

  • @ሰለመዊትመከንጎ
    @ሰለመዊትመከንጎ 2 ปีที่แล้ว +11

    በርቱ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ወገኖቼ
    ራእይ 22
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤
    ¹⁹ ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።
    ²⁰ ይህን የሚመሰክር፦ አዎን፥ በቶሎ እመጣለሁ ይላል። አሜን፥ ጌታ ኢየሱስ ሆይ፥ ና።

  • @ሰለመዊትመከንጎ
    @ሰለመዊትመከንጎ 2 ปีที่แล้ว +30

    “ደግሞም ኢየሱስ፦ እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም ብሎ ተናገራቸው።”
    - ዮሐንስ 8፥12

  • @gossayeretta2046
    @gossayeretta2046 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ያባቴ ጀግና ወጣት ብላቴና!! እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ እውነት እውነቱን ፍንትው ያለውን ስትነግረው ዙሪያ ጥምጥም አየዞረ ከመነሻ ሃሳባችሁ አውድ ለማስወጣት ያደረገው ስልትና የህዝቡ ሑከትና ባዶ እልልታ አንተን ክፉ መንፈስ በአየር ሆኖ ወደ ውስጣቸው እየገባ ሊያወዛግብ የተጠቀመበት የተለመደ ማጭበርበሪያው ነው አንተ ግን ፀጋው በዝቶልህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ መስራት የፈለገውን ሰርቱዋል፡፡ ጌታ አሁንም አብዝቶ ፀጋውን ይጨምርልህ፡፡

  • @titiseyfu4213
    @titiseyfu4213 2 ปีที่แล้ว +14

    እንዴት አይነት ጀግና ወጣት ነው ሁሉ ሰዉ ላንተ ባያጨበጭቡም ትልቁ እየሱስ ግን በሞገስ ካንተ ጋር ነው

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል!!!!!
      በርታ የወንጌል ብርሀን በርቶልሀል! ከእንግዲህ በጨለማ ላሉት አንተ እራስህን የአለም ብርሀን የምድር ጨው ነህ!
      እንደ ማራ ውሀ መራራ የሆነውን የእነ ዘበነን የሀሰት ትምህርት ገበታውን ትገለጣለህ፣ በቃ አምልጠሀልና አስመልጥ!
      ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው የሚጮሁትን አትፍራ፣ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው፣
      አብ ልጁን ስሙልኝ አለ፣ እኛም ኢየሱስን እንሰማለን!

  • @olaole8187
    @olaole8187 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢየሱስ በቂዬ ነው

  • @mekonnenshiferaw2571
    @mekonnenshiferaw2571 2 ปีที่แล้ว +1

    ከዛሬ ጀምሮ የማማለድ ስራውን ለኛ ሰጠን ይላል ቃሉ ጌታ መድሀኒት ዓለም ክርስቶስ ሂዱና ለካህን ራሳችሁን ግለጱ ይላል በጎደሎ ወንጌል በሚመሩ መናፍቅ አንሳሳት ወገኖቸ ዘመኑን ዋጁት ከሀሰተኛ መምህራን ራሳችሁን ጠብቁ ታላላቆቹን ሳይቀር ያስታልና ይላል

  • @fantamehari6811
    @fantamehari6811 2 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በብዙ ተባረክ ከዚህ በላይ ተገለጥ

  • @teshomebisetegne891
    @teshomebisetegne891 2 ปีที่แล้ว +1

    Gerum mels memeherachin doc zebene fetari ye agelgelot zemenewon yebarkelen amen

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 ปีที่แล้ว +6

    ልጁ ዛሬም በሀይል እያገለገለ ነዉ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 ปีที่แล้ว +2

      ለካስ የቆየ ነው አሁንማ ትልቅ ሰው ሆኗል፣ ስንቱ በዚህ ቪዲዮ ምክንያት አምልጦ ይሆን! ወንድማችን ጌታ ይባርክህ! እስቲ ምስክርነት ግን ይዘህ ብቅ በልልን፣ ውድ ወንድማችን! በዚህ ሁሉ ጩኸትና ግራ የገባውና የሚታበይ ህዝብ ፊት እንዲህ ድፍረት ምን ቃሉን ሰጥቶ በፈርዖን ፊት ያቆመህ ጌታ ይባረክ!

  • @mezgebuyimezgeb9890
    @mezgebuyimezgeb9890 2 ปีที่แล้ว +9

    ልዑል እግዚአብሔር ወደ ልቦናችሁ ይመልሳችሁ።

  • @emeba951
    @emeba951 2 ปีที่แล้ว +14

    የዘበነ ጥቅሶች ትክክል አይደሉም ለምሳሌ ሮሜ፡ 8፥26 የእርሱን መልክ እንዲመስሉ አይልም በመሰለኝና በደሳለኝ ይናገራል ! ይህ ልጅ የጌታ ነገር ገብቶታል ይባረክ ፡፡

  • @ሰለመዊትመከንጎ
    @ሰለመዊትመከንጎ 2 ปีที่แล้ว +18

    “እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም።”
    - ማቴዎስ 5፥14

  • @Jesusislord265
    @Jesusislord265 2 ปีที่แล้ว +2

    አብርሽዬ ተባረክልኝ ከዚህ በላይ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ለቤተክርስቲያን ተስፋ ነህ በአንተ እግዚአብሔር ገና የብዙዎችን አይን ይከፍታል ጌታ እወድሃለው ሁሌ ነው ቻናልህን የምከታተለው ።

  • @iyasuhibebo1438
    @iyasuhibebo1438 2 ปีที่แล้ว +2

    ወንጌል ገና እየበራ ይሄዳል
    ጌታ ይባረክ

  • @keneanmekonnen9119
    @keneanmekonnen9119 2 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋው ይብዛልህ እሄ ፀጋ አይወሰድብህ

  • @lastdayscomingsoonmaranata557
    @lastdayscomingsoonmaranata557 2 ปีที่แล้ว +6

    እኔ የዚህ ሰው መጨረሻ ይመስለኛል የዘበነ ወይ ልቡ ተሰብሮ ይድናል ወይ ደንድኖ ይናዳል እንደዛ ይመስለኛል ብዙ የእግዚአብሔር ልጆች ስለ እርሱ ከተናገሩ ነገር አለ ቀላል እንዳይመስልህ ዘቤ ተመለስ።።።።

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 2 ปีที่แล้ว +7

    ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @melkamwetatbezitatube9100
    @melkamwetatbezitatube9100 2 ปีที่แล้ว +6

    ተባረክ🙏✝️💖💖

  • @ሰለመዊትመከንጎ
    @ሰለመዊትመከንጎ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር አይናችሁን ያብራላችሁ

  • @aloworkine7411
    @aloworkine7411 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና ወጣት

  • @hirutyoseph6729
    @hirutyoseph6729 2 ปีที่แล้ว

    የወንጌል አርበኛ ነወ ጌታ ይባርከችሁ

  • @እንምከረሙራእግዘር
    @እንምከረሙራእግዘር 2 ปีที่แล้ว +5

    የአለም ብርሀን ስለ ሆኑ ነው የፃፉትን አርአያ ተከትዬ በመንገዳቸው የምሄደው ገራሚ መልስ❤

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 ปีที่แล้ว +3

    አባታችን መምህራችን ዘመነ በእድሜ በፀጋ ኑሩልን እግዚአብሄር ይጠብቅልን

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ የአባቴ ጀግና ጎሽ

  • @mesfinberhanu633
    @mesfinberhanu633 2 ปีที่แล้ว +1

    I apprecciate you my brother keep it up

  • @wondimugetachew7288
    @wondimugetachew7288 2 ปีที่แล้ว +9

    “እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ፤”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 2፥9

  • @andualem5776
    @andualem5776 2 ปีที่แล้ว +9

    ዘበነ ሺ ዓመት ኑርልን የመናፍቃንን አፍ እንዲህ ዲዳ አድርግልን እስኪ

    • @rozeag5510
      @rozeag5510 2 ปีที่แล้ว +1

      ዘ,ልጁ,ጋር,አይደርሡበትም

    • @eyeruslegesse1081
      @eyeruslegesse1081 2 ปีที่แล้ว +1

      ጋነብ ይዞሽ እሄደ ነው አቶ ዘበነ

    • @mayam837
      @mayam837 2 ปีที่แล้ว +1

      @@eyeruslegesse1081 😂😂😂😂

  • @mulebiruk2658
    @mulebiruk2658 2 ปีที่แล้ว +36

    ጎበዝ የኔ ጀግና በዚም በዛም ቢሉ ከኢየሱስ ሊለዩክ አልቻሉም በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን

    • @xzioudxmaeron2615
      @xzioudxmaeron2615 2 ปีที่แล้ว

      Enate kef adirgachu zek yetadergute ena degmo fetaryachn. Amelakachn enelewaln

    • @ict_ghost-v4w
      @ict_ghost-v4w 2 ปีที่แล้ว +4

      ሲጀመሪ እየሱስ ማለት የጀመራችሁት ከቅርብ ዘመናት ወዲህ ነው እኛም መፅሀፍ ቅዱስ አለን የኛም አምላክ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው ይህንን ዛሬ ነው ያወቃችሁ😀😀😀 ዝምብለህ ስሙን አላግባ እያነሣ ጩህ አስተውል እየሱስ እየሱስ የለኝ ሁሉ መንግስቴን አይወርስም ይላል ከሰማችሁመፅሀፍ ቅዱስንመርምርህ እወቅ ከመምህር ዘበነ

    • @muluyeyoutubemuluye9012
      @muluyeyoutubemuluye9012 2 ปีที่แล้ว

      አዎ እያሱስ ጌታ ነው ማንም ሊላያን አይቻልም 🙏🙏🙏📖🕊️

    • @desalegnfentaye4847
      @desalegnfentaye4847 2 ปีที่แล้ว

      Kebitochi ensisawochi nachew mechi new yemitishashalut

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 2 ปีที่แล้ว

      Zim bel kehadi Astewil

  • @tadewasehetu4640
    @tadewasehetu4640 2 ปีที่แล้ว +1

    በትክክል ነው መምህር ዘበነ የመለሰለት።

  • @almazalmaz1360
    @almazalmaz1360 2 ปีที่แล้ว

    በጎቹ አሜን ይላሉ ልጁ እውነት ሲናገር

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 ปีที่แล้ว

    ስንት ለእውነት የቆሙ ጀግኖች አሉ ????

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 ปีที่แล้ว +39

    ሐዋርያት ሥራ 4 - :12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

    • @adaada5190
      @adaada5190 2 ปีที่แล้ว +1

      Abet
      Abet
      Abet
      Zeben lemdnwe teret teret yemtawetalet tikengawun mels atmelsletm????

    • @tarekitamirat4807
      @tarekitamirat4807 2 ปีที่แล้ว

      Ameen

    • @yohannesbogale3230
      @yohannesbogale3230 2 ปีที่แล้ว

      ዘቤ አልተመረጠም ካልተመረጠም መሰበክ አይችልም።

    • @yohanneszemenu3868
      @yohanneszemenu3868 2 ปีที่แล้ว +1

      @@adaada5190 ከዚህ በላይ መልስ ከፈለክ መልሰህ ጃሮህን ኮርኩርና ስማው

    • @iclarbaminchcsc
      @iclarbaminchcsc ปีที่แล้ว

      ዺዺ

  • @alemayehubekele0932
    @alemayehubekele0932 2 ปีที่แล้ว +10

    👉ቅዱሳን የተባሉት የተወሰኑ በመድረክ አከባቢ የሚቆሙ ብቻ ሳይሆኑ በክርስቶስ ኢየሱስ ያመኑ ሁሉ ቅዱሳን ናቸው።
    👉የዓለም ብርሃን ናችሁ ሲል አሁንም ለተወሰኑ ሰዎች የተሠጠ ማዕረግ ሳይሆን 1ኛጴጥ. 2:9 ላይም እንደሚናገረው ከድቅድቅ ጨለማ እንደወጣን ለሌሎች እንድንመሰክር ነው።
    👉ልጁ በጣም ቁልፍ ቁልፍ የሆኑ ጥቅሶችን ሊናገር ሲል ከአፉ መቀማት... እውነትን መሸሽ በጣም ያሳፍራል።
    👉ለተቀበሉት በስሙም ለሚያኑ ሁሉ ስልጣን ሰጠ
    ይላል ቃሉ።
    ???? ታዲያ ሥልጣን የለኝም ካልክ ምኑን አመንክ???
    ሳታምንበትስ እንዴት ታስተምራለህ???

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 ปีที่แล้ว +1

      ደግሞ ከአፉ እያመለጠው እውነት ተናገረ፣ ስላልዳነ ስልጣን እንደሌለው አመነ።

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ ጌታአብዝቶ ይባርክኸ

  • @tiglugezanisrane3055
    @tiglugezanisrane3055 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና

  • @ediluyohannis9586
    @ediluyohannis9586 2 ปีที่แล้ว

    ይህ ልጅ አሁን የት ነው ?
    ዋው ጀግና ነው።በመንፈስ እንጂ በስሜት አይደለም ።

  • @ethoetho6227
    @ethoetho6227 2 ปีที่แล้ว +3

    ዘበነ ጠማማ

  • @emufantay7901
    @emufantay7901 ปีที่แล้ว

    ጆዬ ጀግና የሚሠጠው መልስ ሲያጣ አይ መምህር ዘነበ የቃሉን ብርሀን ያብራልህ ጌታ

  • @ViperEditsForYou
    @ViperEditsForYou 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ያሳዝናል ዘበነ እግዚአብሔር ይፋውስህ እውነትን ይግለጥልህ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 2 ปีที่แล้ว

      ደግነቱ የወጣቱን ስብከት ትውልድ ነገ ወደ ማስተዋል ሲመጣ ይሰማዋል፣ ዘበነም እየተሰበከ ነው ግን እድሉን አልተጠቀመም!

    • @meharighirmay3314
      @meharighirmay3314 2 ปีที่แล้ว

      @@abebatafesse1515 lemmhr zenebe mesbek ay chilm piente leboch nachew lesew metfat yetefetarachu agannti new eizigiabihier yrdaachu

    • @ameleworkhabteyesus7047
      @ameleworkhabteyesus7047 2 ปีที่แล้ว

      ድንጋይ

  • @zewde3621
    @zewde3621 2 ปีที่แล้ว +13

    ወንድሜ ድፍረት የሆነህ ጌታ ይባረክ ደግሞም አስመለጠህ::ዘበነ ልማዱ ነው የጌታን ቃል አድበስብሶና የማይሆን ትርጉም ለእርሱ በሚመቸው ተርጉሞ ማለፍ ::ስብከት ብሎ ከሚናገር ተረት ተረት ብሎ ቢናገር ይሻላል::እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያድርግለት 🙏 በተረፈ ይህ በርሱ ሥር ላለ ወንጌል ላልገባው ምስኪን ህዝብ ቅዱሳን እንፀልይላቸው ኢየሱስ ያድናል 🙏ወንድሜ አብርሃም ዘመንህ ይለምልም

  • @aboveearth4412
    @aboveearth4412 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮሀንስ፣ 1፣12 "በስሙ ለተጠመቁት ላመኑት የእግዝአብሄር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው"

  • @tigistyeeyesuslij8359
    @tigistyeeyesuslij8359 2 ปีที่แล้ว +20

    ዋው ፊት ለፊት ጌታ ይባረክክ❤❤❤❤
    ኤሄ ልጅ ጌታ አይኑን አበርቱዋል

    • @aynalemlegese8991
      @aynalemlegese8991 2 ปีที่แล้ว

      tesasteshal teftual

    • @ጄኪሮቤ
      @ጄኪሮቤ 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንዴት ነው ያዳመጥሺው ገልብጠሺው ነው ወይ የምትሰሚው

  • @ማርያምእናቴ-ለ1ቘ
    @ማርያምእናቴ-ለ1ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    እረ በፈጣሪ ለተዋህዶ ኢየሱስ ክርስቶስ አዲስዋ አይሆንም መድሀኒትአለም ልቦና ይስጠን

  • @boss2647
    @boss2647 2 ปีที่แล้ว +4

    ጀግና ነህ በሜዳው ቀጠቀጥከው የኔ ወንድም!!!

    • @mikoman5688
      @mikoman5688 2 ปีที่แล้ว

      እግር ኮስ መሰለህ እንዴ ደደብ

    • @boss2647
      @boss2647 2 ปีที่แล้ว

      @@mikoman5688 😁😁😁

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮሐንስ 1:13
    ለተቀበሉት ግን በስ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው።

  • @sisaygirma4735
    @sisaygirma4735 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፡ይባርክህ ።

  • @edidyasahlulove7295
    @edidyasahlulove7295 2 ปีที่แล้ว

    Wow lijo gen gobaze anbabi nawe balwe ya geta eko sawe alwe btame bartalige egthabhre yebarksh wandma🤗🤗🤳🤳🤳❤️❤️❤️🙏🙏♥️♥️

  • @Sidamignamezmur
    @Sidamignamezmur 2 ปีที่แล้ว

    wendime geta yibarikih

  • @dejenwogayehu1240
    @dejenwogayehu1240 2 ปีที่แล้ว +1

    1 ሰው ሁሉ ኃጢአተኛ ነው
    “ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤”
    ሮሜ 3፥23
    2 የኃጢአት ዉጤት ሞት ነው
    “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።”
    ሮሜ 6፥23
    3 ሰው ፍርድ ይጠብቀዋል
    “ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥”
    ዕብራውያን 9፥27
    4 ሰው በራሱ የፅድቅ ሥራ እራሱን ማዳን አይችልም
    "ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።"
    ኤፌሶን 2÷8:9
    5 የሰው ልጅ የመዳን ተስፋው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
    “ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤”
    1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    ሐዋርያት 4፥12

    • @ሀገሬኢትዮጵያ-ፐ2ጰ
      @ሀገሬኢትዮጵያ-ፐ2ጰ 2 ปีที่แล้ว

      ሂዱና አህዛብን ሁሉ በአብ በወልድ እና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሇቸው ደቀመዛሙርቴ አድርጓቸው
      ጴጥሮስ በጎቼን ጠብቅ ጴጥሮስ ግልገሎቼን ጠብቅ ጴጥሮስ ጠቦቶቼን ጠብቅ
      ክርስቶስም ወደሰማይ ባረገ ጊዜ ይህንን ተናገረ
      ከእንግዲህ ወዲህ ስራዬ በአብ ቀኝ መቀመጥ እንጂ ስለእናንተ የምማልድ አይደለሁም ብሎ ማማለድን ለሐዋርያቱ ሰጥቶ ወደሰማይ አርጓ

      በመጨረሻው ዘመን ጌታ ለፍርድ ሲመጣ ለሐዋርያቶቹ ይህንን ስልጣን ሰጧቸዋል
      እኔ ለፍርድ ስመጣ እናንተም በ12ቱ ነገደ እስራኤል ዙፋን ላይ ተቀምጣችሁ ትፈርዳላችሁ ብሏቸዋል
      ሌላው ፃድቁን በፃድቅ ስም የተቀበለ የፃድቁን ዋጋ ያገኛል
      አያሱም እንዲህ ብሎ ነበር
      በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ቅዱስ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ
      ወዘተ
      እባካችሁ የቀደመችዋን መንገድ ያዙ አትሳቱ ክብር ለዐጋዕዝተ ዓለሙ ለቅድስት ስላሴ ይሁን አሜን

    • @imi1395
      @imi1395 2 ปีที่แล้ว

      @@ሀገሬኢትዮጵያ-ፐ2ጰ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተፃፈን ነገር ክርስቶስ ብሏል ማለት ሀጥያት ነው። ክርስቶስ በየትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ላይ ነው ስራዬ በአብ ቀኝ መቀመጥ እንጂ ስለእናንተ የምማልድ አይደለሁም ያለው? አንድ ክርስትያን መመርያው ሊሆን የሚገባው መፅሐፍ ቅዱስ ነው እንጂ የአንድ ሀይማኖት አባት ተረተረት አይደለም እህቴ/ወንድሜ እስቲ ክርስቶስ እንደዛ ያለበትን ቦታ ክፍሉን እና ጥቅሱን ላኩልኝ እና አንብቤ እኔም ወደ እናንተ እምነት ልምጣ

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 2 ปีที่แล้ว +7

    አይ ዘበነ ጌታ ይብራልህ

  • @wossenwoldekidan8078
    @wossenwoldekidan8078 2 ปีที่แล้ว +6

    This boldness to stand for the truth can only come through the help of the Holy Spirit.
    LET THERE BE MORE LIGHT IN THE ETHIOPIAN CHURCH!

    • @ashenafisimie9140
      @ashenafisimie9140 2 ปีที่แล้ว +2

      አንተ መልስ ብቻ ሳይሆን ማሳመንም ጭምር ነው ልጁ እራሱ አምኗል መሸፈን ይቻላል ለመመለስ የተናገረው በቂ ነው ቅዱሳን ከሌሉህ ክርስቶስ የለህም ክርስቶስ ከሌለህ አባቱ የለህም ከዛ ሁሉ ህዝብ 12 ብቻ መመረጥ ምን ያህል ለቅድስና የበረቱ መሆናቸውን ነው የሚያሳየው አለም ያልቻለውን ችለው እስከ ሞት ታምነዋል ማውራት መስራት አይደለም የተጠሩ ብዙዎች ናቸው የሚደርሱትስ ነው ጥያቄው በሰራኸው ስራ ነው ብዙዎች ጌታሆይ ጌታሆይ ቢሉትም ያለኝ ሁሉ አይድንም ነው እንደውም
      ማቴዎስ 24 / 23 - 24 ምላሽ አለው አንብበው ያለበለዚያ አባትህንም እኔ አዋቂ ነኝ ትለዋለህ ክርስቶስ በመፅሐፍ በስጋው በቃል የተናገረው ነው
      የአምልኮ መልክ መያዝ አምላኪ አያደርግም ።ማስመሰል

  • @geletudegefu150
    @geletudegefu150 2 ปีที่แล้ว

    wonderful Youngman

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 ปีที่แล้ว +3

    yoni tebark ahune wengelawi honal

  • @yabsradegne4469
    @yabsradegne4469 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @edilove7972
    @edilove7972 2 ปีที่แล้ว

    Ay Zebena geta yeberal wandme tebarke

  • @simenehshiferaw5265
    @simenehshiferaw5265 2 ปีที่แล้ว +3

    ቅዱሳን በዓለም ላይ እንዲፈርዱ አታውቁምን 1ቆሮ 6:2

  • @AAAAdagn
    @AAAAdagn 2 ปีที่แล้ว

    ይመቸው 👍👍

  • @assegidbelda3991
    @assegidbelda3991 2 ปีที่แล้ว

    Amazing Zebene

  • @mesigola2242
    @mesigola2242 2 ปีที่แล้ว +3

    He is a hero

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว +7

    ልጁ ጎበዝ ነው ጌታ ይባርከው የዘበነ ትርት አያልቅም

  • @elsafekede3017
    @elsafekede3017 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot yasemalen memhir dr. zebene lema

  • @emeba951
    @emeba951 2 ปีที่แล้ว +4

    እ-ያ-ን-ዳ-ን-ዱ ስለሌላው ይፀልይ ነው ያለው ያም በጌታ የሆነ ሁሉ እኩል ነው ፡፡ጌታኢየሱስም ሰይጣንን እግዚአብሔርን አትፈታተነው ተብሎ ተፅፏል አለ፡፡

  • @ersamedanielgenet6225
    @ersamedanielgenet6225 2 ปีที่แล้ว

    ሀሎ ጎበዝ ማምህር ዘነበ በጌታ በኢየሱስ ያመነ የተጠመቀ ከህን ነዉ አንተ ሁሉን ትተህ ለምን አትከተልም

  • @selamahmedahmed1896
    @selamahmedahmed1896 2 ปีที่แล้ว +2

    በጌታ ደስ ስል ወዮ ወዮ ዘበነ ውርደት

  • @simonmulubrhan1760
    @simonmulubrhan1760 2 ปีที่แล้ว

    Betam tasaznale dr zebene

  • @sebleseble3055
    @sebleseble3055 2 ปีที่แล้ว

    Waaaaw waaaaaw good yang

  • @hailekasa3428
    @hailekasa3428 2 ปีที่แล้ว

    ተንተባተበ እኮ ከዚህ በላይ ምን ይሁን 😊

  • @eliasmelese5908
    @eliasmelese5908 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek abrish afatetew ay docter

  • @mehretmehret729
    @mehretmehret729 2 ปีที่แล้ว +2

    geta.yibareki.wondeme.tebareki

  • @reditizazu7310
    @reditizazu7310 2 ปีที่แล้ว

    Kale hiwte yasmalene memher

  • @feyeragezehagn2812
    @feyeragezehagn2812 2 ปีที่แล้ว +1

    Tabarak wandime!!!

  • @edengirma8467
    @edengirma8467 2 ปีที่แล้ว +6

    እውይ በዚ ተረት ተረት ስንት ዘመን ተታለልን ይበቃል ለደቀመዛሙርቱ የተሠጠው ስልጣን ለሁሉም ነው መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ዋናው ጌታ የሞተልን እያለ የምን ግራ ግራ ነው በርታ አንተ ልጅ

  • @birtukangmeskel4861
    @birtukangmeskel4861 2 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ወንድም በርታ ፡ደግሞ እ/ር ይባርክህ የዘበነ ወንጌል ልዩ ወንጌን ነው-- ዛሬ በተናገረው ብቻ እልፍ ስህተት ይወጣል-- ኧረ ጌታዬ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ድረስለት--ውድድ የጌታ አገልጋዮች

    • @lastdayscomingsoonmaranata557
      @lastdayscomingsoonmaranata557 2 ปีที่แล้ว +1

      Please be write እግዚአብሔር not እ/ር

    • @senasm7216
      @senasm7216 2 ปีที่แล้ว

      ብርቴ ደግሞ አትቀባጥሪ። ትላንት ጰንጥጠሽ ዛሬ ልትከራከሪ። አይ ፍሬሽ ጴንጤ። ከእናት ከአባትሽ ያላየሽውን የዳንኪራ ዝም ብለሽ አትረግጭም። ዘፋኝ

  • @bizuneshdamissie5401
    @bizuneshdamissie5401 2 ปีที่แล้ว

    May lord bless you

  • @malakcellmalak4433
    @malakcellmalak4433 2 ปีที่แล้ว

    ለማምን ሁሉ ይቸላል ልጅ ግን ይቸላል እምነት ከመሰማ መስማትም በእግዚአብሔር ነው

  • @habtamuwoldu1154
    @habtamuwoldu1154 2 ปีที่แล้ว

    ከዚህ የበለጠ ምን ማሳመኛ ትፈልጋለክ ፡፡ መምህር ዘበነ ጀግናችን

  • @habtamuwoldu1154
    @habtamuwoldu1154 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘበነ ትችላለክ።በትክክል አስረድተከዋል

  • @selamermias8216
    @selamermias8216 2 ปีที่แล้ว +4

    መዳን ፡ በጸጋው ፡ ነው ፡ ዘነበ ፡ አውቀህ ፡ ነው ፡ ወንጌል ፡ የምታጣምምው ፡ ልጅ ፡ ልክ ፡ ነው ፡ ወንጌል ፡ በርቶለታል ፡

  • @eyoelmekonnen4520
    @eyoelmekonnen4520 2 ปีที่แล้ว

    Wooow ant nh lk my brother ewnetn aggntehal wooow

  • @DL12able
    @DL12able 2 ปีที่แล้ว +4

    God bless this young gospel warior!! ዘበነ ጌታ እየሱስ ያብራልህ! ይህን ህዝብ ከወንጌል ከልክላችሁ እረፍት አታሳጡት...

    • @deginettakele5477
      @deginettakele5477 2 ปีที่แล้ว

      Hahahahahahahahahahahaha100000000000000000000000.....×hahahaha

  • @teklaygetachew3379
    @teklaygetachew3379 2 ปีที่แล้ว

    በእ/ር የተመረጡ ፃዲቆች ማክበር ሃጥያትየ በዛ የፈጣሪን አላምኑኝ ቢሉ ክብር ፅድቅና እንጂ ፈጣሪን አለማወቅ አይደለም። አንደ ሰው የትኛውም ቤየት ውስጥ ገብቶ የጓደኛውን አባቱ እናቱ ሳያከብር ሰላም ሳይል አልፎ ጓደኛው ብቻ ሰላም ባይል ወላጆቹ ደስ ይላቸዋል?

  • @sisaymamo7783
    @sisaymamo7783 2 ปีที่แล้ว

    Enante jasba nachu kezi belay min aynet malsi yistaw! Tabarak memihir zebene!

  • @metagesalemnew691
    @metagesalemnew691 2 ปีที่แล้ว +1

    All credit goes to God. This man is like a Pharisees....he is trying just not loss his pride by the people around him....He knows what is good and right and let him do what he choice.....I'm afraid for the followers....."For I tell you, unless your righteousness exceeds that of the scribes and Pharisees, you will never enter the kingdom of heaven". Matthew 5 vs 20

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 2 ปีที่แล้ว +6

    ልጁ እውነት ይናገራል ፡፡ ዘበነ ያፌዛል ፡፡

    • @senasm7216
      @senasm7216 2 ปีที่แล้ว

      አይ የሉተር ነብስህስ መቸም ከሲዖል ናት። አንተ በደረስከው እምነት ስንቶቹን ልባቸውን አደነቆርከው

  • @gemechubuddia8387
    @gemechubuddia8387 2 ปีที่แล้ว +1

    Every things are given to all believers not through somebody else salvation is given through Jesus Christ atamtata

  • @ናሁሠላምክራርዘተዋህዶ
    @ናሁሠላምክራርዘተዋህዶ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱሳንን ሳትቀበል ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ መቅረብ አትችልም

  • @geniabebe5737
    @geniabebe5737 2 ปีที่แล้ว

    Waw🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽💞💞💞💞

  • @Birh...
    @Birh... 2 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hewanmekonnen2501
    @hewanmekonnen2501 2 ปีที่แล้ว

    አንተ ትንሹ ልጅ ጀግና ነህ ሁል ጊዜ ዘበነ ግን ቃሉን ማጣመም ነው የሚያውቀው

  • @AmanAman-xd5md
    @AmanAman-xd5md 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ እስከሚናገር ድረስ ጠብቀው ዘቤ

  • @comcell4351
    @comcell4351 2 ปีที่แล้ว +2

    ትግስቱን ስጠኝ እሱ ብቻ ነው ምያወረ

  • @lalisanigirti2178
    @lalisanigirti2178 2 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛዉ የልጁ አሳብ ነዉ sawuyyew evidance yellum

  • @ራያራዩማቱዩብ
    @ራያራዩማቱዩብ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ዘበነ የተዋህዶ ጅግና

  • @ክርስቶስእየሱስያድናል
    @ክርስቶስእየሱስያድናል 2 ปีที่แล้ว +2

    በአለም ላይ ለተበተናችሁ ለጌታ ልጃች ለቅድሳን በሙሉ
    ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከክርስቶስ እየሱሰ ፅጋና ስላም በየአላችሁበ ከእናንተ ጋር ይሁን
    እግዚአብሔር ይባረክ ክብሩን ለማንም አሳልፎ የማይጥ አባታችን የዘመኑንን የቁድሳንን ለቅሶ በፅባኦት ስምቶ የሚመልስ አምላክ አለን
    ጌታ አባታችን እግዚአብሔር የክርስቶስ እየሱሰን ቤቱን ይፅዳል
    የእግዚአብሔር ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ነው የሚጅምረው እንደ ይህው ቃሉ እውነት ነው
    የቤተክርስቲያን መቆሽሽ ጉድፍ የበዛው የሃስተኛ ነብይትና ፣ሃዋራያ ፣ ወንድሞች ፣እህቶች ፣ድብልቅ ህዝብ ተደበላልቀው ጌታ ቤቱን እንዲያጠራ ለቅሳችን ተስምቶ በአለም ይሉት ሁሉ ተነስተዋል ጌታ የራሱ ቀን አለው ቢዘገይም በእርግጥ ይመጣል
    እናንተ አባቶቻችንን ዝም ስላላችሁ ደግሞም እናንተው ናችሁ በር የክፍታችሁት ነገር ግን የበግ ለምድ የለበሱ ሃስተኛ ነብይት ፣ሐዋርያት ፣ወንድሞች ፣እህቶች ሆሆሆ ብለው ዘመቱበት
    እናንተ ግን ጌታ ፅጋውን ምህረቱን ስላበዛ ከዚያ ተግባር በግዜ ተመለሳችሁ ስለ እናንተ ጌታን እይመስገንን ግን ምድረቱን የወረሩትን ፣ተኬላዎች ፣ቤተክርስቲያንን መልካም ያቆሽሹትን ሃስተኛ ነብይቶችና ሃዋራያ ማን ይፅዳቸው
    ማነው እውነተኛ ባርያ ጵውሎስ
    የክርስቶስ ኢየሱሰ ወንጌል ሲበረዝ የዘመኑ ጵውሎስ ጌታ ቀብቶ በኃይልና በስልጣን ይስነሳው
    ወንጌል ሲጣመም ቤቱ ሲቆሽሽ እመጣለሁ ፣በትር ይዤ የሚል በሚድራቱ ላይ ባለት የክርስቶስ እየሱሰ ቤተክርስቲያን ላይ ሙሉ ስልጣን ይለው እውነተኛው ሐዋርያ ማን ነው ?
    በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያን ይጣችው ያንን የጌታ ባርያ ጵውሎስ ነው
    ቅድሳን ዝም ብለው በየቤታቸው ስለተቀሙጡ ሃስተኛች ምድርቲን ወረራት የቤተክርስቲያን መልካ ተበላሽ የህይወት መዳኛ መሆኑ ቀርቶ መሞቻ ሆነ ፣ተስደበች ፅድቅ ሽሽ፣በእርቀት ሆነ፣የወንበዴዎች ፣የነጋዴዎች ፣የአስማተኛች ፣የስጋ ፈላጉት መፈፅሚያ ቦታ ሆነ
    ዝም ማለት አንችልም የፈለግውን ዋግ ይስክፍል ለመሞትም ዝግጁ ነን ይሄ ጉዳይ በጥቂት ቅዱሳኖች እግዚአብሔር በአስቀመጠው የሃገር መራ እንዲደርስ አድርገናል ጌታም ስራውን ጅምራል
    የእግዚአብሔር ቤት ሲበላሽ ታቦቱ ተማርኮ ዳዊት በተሽለመ ቤተመንግስት አልተቀመጠም
    ማን ይውቃላል ለዚህ ግዜ ይሆናል እግዚአብሔር የሾመህ በምድሪቱ ላይ የህዝቡንም ልብ የስጠህ
    ነገር ግን የእግዚአብሔር ስራ ፣ቤት ተበላሽቶ አንተ ንጉስ ሆይ በተሽለመ ቤተመንግስት ዝም ብለህ ልታይ አይገባም
    የባኦል ነብይትን ከምድራቱ ጥረግ / አስወግዳቸው
    ያከበረህን አምላክ የጠራህን ጌታ በእውነት በመንፈስ አገልግለው ጌታ በቀኝ ነው ።ፅና በርታ የሚል ቃል ሰምተኃልና መልክት ደርሶ
    ጌታም ስራውን ጅምራል ክብር ለጌታ ይሁን
    ቅድሳንም በፅሎት በርቱ ከምድራቱም ከቤተክርስቲያንም. ይህንን ክፍ የመናፍስትን ስራ ጌታ ይነቅለዋል
    በንስሃ የሚመለሱትን ለመቀበል ልባችንን እናስፋ
    ሊመጣ ይለው ይመጣል ፅድቅ ግን በእምነት በህይወት ይኖራል
    ይህንን መልክት ለቅድሳን ሁሉ አስተላልፉ በፅሎት እንትጋ
    ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ ይሁን
    አሜን ።